قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
` ውዷ እህቴ አስተውይ¡

🧷
በቁንጅናሽ ልትወደጂ ትችያለሽ
የምትከበሪው ግን በአስተሳሰብሽ ነው!

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷ጀግኖቸ...ተስፋ የሚያስቆርጡ ነገሮች ቢበዙም
እንኳ ተስፋ አትቁረጡ💪

https://t.me/https_Aselefya
👍5
🧷وَمِنْ أَوْصَافِ اَلْمُؤْمِنِ :

التَّوَاضُعُ لِلْحَقِّ وَلِلْخَلْقِ ،وَهُوَ سَلِيمُ الْقَلْبِ مِنْ الْغِشِّ وَالْغِلِّ وَالْحِقْدِ ،
يُحِبُّ لِلْمُسْلِمِينَ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ وَيَكْرَهُ لَهُمْ مَا يَكْرَهُ لِنَفْسِهِ .

وَالْجَاحِدُ :

قَلَبُهُ يَغْلِي بِالْغِلِّ وَالْحِقْدِ ،
وَلَا يُرِيدُ لِأَحَدٍ خَيْرًا وَلَا نَفْعًا إِلَّا إِذَا كَانَ لَهُ فِي ذَلِكَ غَرَضٌ دُنْيَوِيٌّ .

📓الْعَلَّامَةُ السَّعْدِيُّ رَحِمَهُ اللَّهُ / أَهَمُّ الْمُهِمَّاتِ ( ص٢٣ )

~
🍓4
🧷 አንዳንዶች በህይወታችን ውስጥ የሚገቡት በውስጣችን ያለ ውብ ነገር ለመስበር ነው' ከዚያም ይሄዳሉ።

https://t.me/https_Aselefya
💯5
✍.....እስኪ ንገሯቸዉ

ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ
ግን  ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ
ላልበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ
ሚያጎል እንዳልሆን ሂጃብ ከዉበታቸዉ

https://t.me/Umu_Adil_67
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌴ኢብኑ ዑመር ረዲየዓሏሁ ዓንሁማ እንዲህ አሉ፦

❝ ልጅህን በተርቢያ ኮትኩተህ አሳድግ አንተ
ከምን ገሰፅከው ምን አስተማርከው? የሚለውን ስለ ልጅህ ተጠያቂ ነህና እርሱ ደግሞ ለአንተ መልካም መዋሉን እና አለመዋሉን እንዲሁም  ለአንተ መታዘዙን እና አለመታዘዙን  ይጠየቃልና።❞

📚«السنن الكبرى» للبيهقي رقم (٥٣٠١)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🍓1
🧷من وثق بالله، لن يخيب أمله أبدًا .

በአላህ የተማመነ በፍፁም ተስፋው አይደበዝዝም።

https://t.me/https_Aselefya
💯2👍1
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍓2
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

❝ ትዕግስት እና እርግጠኝነት ሳይኖረው የሚጓዘው ሰው ምሳሌ ልክ በባህር ላይ ያለ ጀልባ ጉዞውን መጓዝ እንደሚፈልገው ሰው  ነው።❞

📚 | الفوائد

══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
💯1
كُلَّمَا كانَ اللَّيْلُ أكثر ظُلْمَةً
የለሉቱ ጨለማ በበረታ ቁጥር
كانتِ النُّجُومُ أكثر إشْرَاقًا
የከዋክብቶችም ብርሀን ይደምቃል
وكلَّمَا كانَ الحُزْنُ أَعْمَقَ
ሀዘንህም ጥልቅ በሆነ ጊዜ
كانَ اللهُ أقْرَبُ
አላህም ካንተ ቅርብ ይሆናል።


https://t.me/https_Aselefya
ለእነዚያ ዛሬም እጅ ሳትሰጥ መቆምህን  አይተዉ ሊያፈራርሱህ ለሚፍጨረጨሩ ሰዎች  ንገራቸዉ

ከጦርነት የተመለሰ ፈረስ ለሰርግ የሚተኮስ ጥይት እንደማያሥፈራዉ!!

~
💯5👍3
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا
​"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።"

[አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605]

መልእክቱ ምን ማለት ነው?
=
የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው።

ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት።
አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍓2
🧷قال الشَّعْبِيّ رحمه الله،

زَيْنُ العِلْمِ حِلْمُ أَهْلِهِ.


مصنف_ابن_أبي_شيبة [٢٥٦٢١]