قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
ነፍስህ ወደ ወንጀል ስትጠራህ እንድህ በላት! https://t.me/https_Aselefya
ከሐራም ነገር ከባዱ የመጀመሪያው ነው። ከዚያ ሲደጋገም እየቀለለ ይሄዳል። ከዚያ እንዲሁ ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ ልማድ ይሆናል። ከዚያ ይጣፍጣል። ከዚያ ልብ ይሸፈናል። ከዚያ ልብ ሌላ ሐራም መፈለግ ይጀምራል።
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "
{ قُلۡ أَذَ ٰلِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }
"(እንዲህ) በላቸው፡ '
በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!
ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
አንድ ሷሊሕ ሰው እንዲህ ይላል፦ "
ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጋበዘችህ በዚች አንቀፅ አጭር ቃለ መጠይቅ አድርግላት :-{ قُلۡ أَذَ ٰلِكَ خَیۡرٌ أَمۡ جَنَّةُ ٱلۡخُلۡدِ ٱلَّتِی وُعِدَ ٱلۡمُتَّقُونَۚ }
"(እንዲህ) በላቸው፡ '
ይሄ ነው የሚሻለው ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ጀነት?' " [አልፉርቃን፡ 15]በዚህ ሐራም ነገሮችን መዳፈር በበዛበት ዘመን ይህቺን አንቀጽ ማስተዋል ምንኛ አንገብጋቢ ነው?!
ከዐረብኛ የተመለሰ
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
` የኔ ውድ እህት
🧷በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከሌሎች ሳይሆን !
በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከትላት ማንነተሺ መሆንነው ያለበት:-
ሁሌም ወደፊት ተራመጂ ወደሆላ አትመለከቺ ቆራጥ ሀኚ
አቺይም ያሉሺን ችለሺ አሳያቸው~የማንንም ዲገፋ አትከጂይ የአሏህን ቢሆን እንጂ ጥሩ ልብ ይኑረሽ አሏህ ያግዝሻል።
https://t.me/https_Aselefya
🧷በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከሌሎች ሳይሆን !
በልጠሺ መገኘት ያለብሺ ከትላት ማንነተሺ መሆንነው ያለበት:-
ሁሌም ወደፊት ተራመጂ ወደሆላ አትመለከቺ ቆራጥ ሀኚ
አቺይም ያሉሺን ችለሺ አሳያቸው~የማንንም ዲገፋ አትከጂይ የአሏህን ቢሆን እንጂ ጥሩ ልብ ይኑረሽ አሏህ ያግዝሻል።
https://t.me/https_Aselefya
👍4💯2
المرأةُ الـصّالحـةُ لاَ تُرى؛
ولكن يُرى أثرُ صلاحها.
🔖 መልካም ሴት አትታይም፣
=
t.me/https_Asselefya1
ولكن يُرى أثرُ صلاحها.
🔖 መልካም ሴት አትታይም፣
ነገር ግን መልካም መሆኗ የስራ ዉጤቷ ይታያል ።=
t.me/https_Asselefya1
👍4
` አብሽሪ የኔ ውድ እህት ¡
🧷
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ፈተናው ቀላል አልነበረም፣ ቢሆንም በአላህ እገዛ አሳክቼዋለሁ የምትይበት ጊዜ ይመጣል።
https://t.me/https_Aselefya
👍6
በአላህ መንገድ ላይ ከባዱ ትግል ነፍስን መታገል ነዉ። ብርቱ ሰዉ ማለት ነፍሱን ያበረታ ነዉ።
ዐሊይ ቢን አቢጧሊብ ረዲየሏሁ ዐንህ እንዲህ ይላሉ፦«ነፍስን መታገል የጀነት መህር (ጥሎሽ) ነዉ»
አላህም እንዲህ ይላል፦
ጌታዉ ዘንድ መቆምን የፈራ ሰዉማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ ጀነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያዉ ናት። (ሱረቱ ናዚዓት 40_41)
اللهم أعنا على أنفسنا
وردنا إليك رد جميلا
فاللهم إنا نعوذ بك من شرور أنفسنا
وسيئات أعمالنا
👍4
🧷وَمِنْ أَوْصَافِ اَلْمُؤْمِنِ :
التَّوَاضُعُ لِلْحَقِّ وَلِلْخَلْقِ ،وَهُوَ سَلِيمُ الْقَلْبِ مِنْ الْغِشِّ وَالْغِلِّ وَالْحِقْدِ ،
يُحِبُّ لِلْمُسْلِمِينَ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ وَيَكْرَهُ لَهُمْ مَا يَكْرَهُ لِنَفْسِهِ .
وَالْجَاحِدُ :
قَلَبُهُ يَغْلِي بِالْغِلِّ وَالْحِقْدِ ،
وَلَا يُرِيدُ لِأَحَدٍ خَيْرًا وَلَا نَفْعًا إِلَّا إِذَا كَانَ لَهُ فِي ذَلِكَ غَرَضٌ دُنْيَوِيٌّ .
📓الْعَلَّامَةُ السَّعْدِيُّ رَحِمَهُ اللَّهُ / أَهَمُّ الْمُهِمَّاتِ ( ص٢٣ )
~

🍓4
✍.....እስኪ ንገሯቸዉ
ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ
ግን ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ
ላልበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ
ሚያጎል እንዳልሆን ሂጃብ ከዉበታቸዉ
https://t.me/Umu_Adil_67
ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ
ግን ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ
ላልበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ
ሚያጎል እንዳልሆን ሂጃብ ከዉበታቸዉ
https://t.me/Umu_Adil_67
🌴ኢብኑ ዑመር ረዲየዓሏሁ ዓንሁማ እንዲህ አሉ፦
❝ ልጅህን በተርቢያ ኮትኩተህ አሳድግ አንተ
ከምን ገሰፅከው ምን አስተማርከው? የሚለውን ስለ ልጅህ ተጠያቂ ነህና እርሱ ደግሞ ለአንተ መልካም መዋሉን እና አለመዋሉን እንዲሁም ለአንተ መታዘዙን እና አለመታዘዙን ይጠየቃልና።❞
📚«السنن الكبرى» للبيهقي رقم (٥٣٠١)
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21

🍓1
👍1
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
❝ ትዕግስት እና እርግጠኝነት ሳይኖረው የሚጓዘው ሰው ምሳሌ ልክ በባህር ላይ ያለ ጀልባ ጉዞውን መጓዝ እንደሚፈልገው ሰው ነው።❞
📚 | الفوائد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
❝ ትዕግስት እና እርግጠኝነት ሳይኖረው የሚጓዘው ሰው ምሳሌ ልክ በባህር ላይ ያለ ጀልባ ጉዞውን መጓዝ እንደሚፈልገው ሰው ነው።❞
📚 | الفوائد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
💯1