﴿وَإِنّى لَغَفّارٌ لِمَن تابَ وَءامَنَ وَعَمِلَ صٰلِحًا ثُمَّ
اهتَدىٰ﴾ [طه: 82 - 82]
{እኔ ተውበት አድርጎና ተፀፅቶ ለተመለሰ መልካም ለሰራና ከዛም ለተመራ መሀሪ ነኝ }
https://t.me/https_Aselefya

لَيسَ الجَمالُ بِأَثوابٍ تُزَيِّنُنا
إِنَّ الجَمالَ جَمالُ العَقلِ وَالأَدَبِ
لَيسَ اليَتيمُ الَّذي قَد ماتَ والِدُهُ
إِنَّ اليَتيمَ يَتيمُ العِلمِ وَالأَدَبِ
✍ውበት ማለት በምታጌጠን ልብስ አደለም
ውበት ማለት ማ በእውቀትና በአደብ መዋብ ነው።
✍የቲም ማለት ያ ወላጆቹ የሞቱበት ማለት አደለም።
የቲም ማለት የእውቀትና የአደብ የቲምነው።
👉የትም እንሁን የትም እንኑር ባለችን በትንሽም ሰአት ቢሆን ዲናችን እንማር
አላህ ጠቃሚ እውቀት ይስጠን አሚን

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷 ትዳር ረጅም ጉዞ ነው። አንድት መርከብ ውቅያኖስን ለማቋረጥ የምትዘጋጀውን ያክል አንተም መዘጋጀት አለብህ ይላል ¡ “الزواج رحلة طويلة، يجب أن تكون مستعدًا لها كما تُعد سفينة لعبور محيط” https://t.me/https_Aselefya
🧷قال سفيان الثوري -رحمه الله- :
"من تَزَوَّجَ فقد رَكبَ البَحرَ!".
تذكرة السامع - (٣٦).
شبهه رحمه الله بالبحر؛ لأن البحر لايبقى على حال واحدة فعليه تحمل ذلك كله.
https://t.me/https_Aselefya
"من تَزَوَّجَ فقد رَكبَ البَحرَ!".
تذكرة السامع - (٣٦).
شبهه رحمه الله بالبحر؛ لأن البحر لايبقى على حال واحدة فعليه تحمل ذلك كله.
https://t.me/https_Aselefya
🍓1
إنا لله وإنا إليه راجعون، رحم الله #سماحة_الشيخ_عبدالعزيز_بن_عبدالله_آل_الشيخ مفتى عام المملكة العربية السعودية، وغفر له واسكنه فسيح جناته وتجاوز عنه.
كما اسأل الله تعالى ان يخلف على المسلمين خيرا، اللهم آمين

Forwarded from ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
ቤቶች ከጭቃ ነበሩ
ልቦች ደግሞ ከወርቅ!!
ያ ደጉ ዘመን እኛ ህጻን የነበርን ጊዜ አያቶቻችን ነበሩ የዚህ ልብ ባልተቤት አሏህ ይዘንላቸውና ላይመለስ ተጓዘ አይ ዱኒያ!!!
🌷🍃...
https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44

٠٠٥ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 05👆 ዛሬ እሁድ 11/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed

٠٠٦ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 05👆 ዛሬ ሰኞ 12/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

٠٠٧ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ
ክፍል 07👆 ዛሬ ማክሰኞ 13/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
ክፍል 07👆 ዛሬ ማክሰኞ 13/01/2018 EC የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ
ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ ዑባዲል ቁቡር
📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور
📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي
❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني
🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ
👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
👍1
ወዷ እህቴ:
ወደ መጥፎ ነገር እየጋበዘሽ _አታምኒኝምደ ሲልሽ ፣እንደት ላምንህ እችላለሁ ለአላህ ያልታመንክን ሰውየ በይው!
https://t.me/https_Aselefya
ወደ መጥፎ ነገር እየጋበዘሽ _አታምኒኝምደ ሲልሽ ፣እንደት ላምንህ እችላለሁ ለአላህ ያልታመንክን ሰውየ በይው!
https://t.me/https_Aselefya
💯3
ልብ በሉ
ለፍላጎቱ (ለጥቅሙ) እኛን ፈልጎን የመጣና እኛን ላለማጣት ብዙ ዋጋ በሚከፍል ሰው መካከል ብዙ ልዩነት አለ !
ትክክለኛ ሰው ሰንለየው ያዝናል ! ትክክለኛ ያልሆነ ግን አያዝንም ምንም አይመስለውም በል እንደውም ስናዝን ሲቸግረን ይለየናል ።
አሏህ በማንኛውም ሁኔታችን ላይ ከኛጋ አብሮ የሚሆን ሰው ይሰጠን !
~ t.me/FKR_ESKE_JENET

👍4
🔖የሱናዋ እህቴ...!
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት
~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !!
=
t.me/https_Asselfya
እውቀት ተንተርሠሽ ሡናን ሙጥኝ በይ
~ከቢድዓ_ራቂ_በሰው_አትንጠልጠይ
~በስደት_ያለሽው_እንዲሁም_ባገርቤት
~የመንሐጅ_እህቴ_የሡናዋ_እመቤት
~ጀግና_ሁኝ_ቆራጥ_ብቁ_ለቁም_ነገር
~በመንሀጇ_ጉዳይ_የማትደራደር !!
=
t.me/https_Asselfya
👍2💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَسْــؤُولِيَّة المَرأة فِي بَيتِهٰــا /الشَّيخ سُلَيمَان الرُّحَيلِيِّ حفظهُ الله
https://t.me/https_Aselefya
https://t.me/https_Aselefya
🧷ينبغي للمرأة : أن تحترم زوجها ، وأن تخاطبه بأدب ، وأن لا ترفع صوتها عليه .
📙زاد المستقنع لابن عثيمين (٣٣٤٠/١)
ለሴት ልጅ ግድ ይላታል' ባሏን ልታከብርና በአደብ ልታናግረው_ድምፆን ከፍ አድርጋም ላታናግረው ይገባል ይላሉ፣ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ፣ረሒመሁ አሏህ፣
እህቴ አንቺ ለባልሽ ምን አይነት ሚስት ነሽ እስኪ ራስሽን ፈትሽ?
ወንድ ልጅ ካከበርሽው ያከብርሻል፣ በቀልድ በጨዋታ ስም ኤድ ባክህ ደነዝ ድንጋይ እያልሽ ትጀምሪለታለሽ፣ከተወሰነ ቀን በኋላ አንቺን ከመሳደብ አልፎ እናት አባትሽን ይሳደባል፣አንቺም አያከብረኝ ማለትሽን ትጀምሪያለሽ፣ እውነትሽን ነው በጣም ነዉ ያላከበረሽ አይደለ? ጉድ ነውኮ
ደግሞ አንዳንድ እህቶች አሏህ ያስተካክላቸውና
ባሏ አንድ ሲናገራት አስር እጥፍ ትመልሳለቺ ጩኸት ያዘለ ስድብን ታዘንብበታለች፣በል እንደውም ለመማታት ሁሉ የምትነሳ አለች ፣ኦ አረ አንተም እንደ ወንድ ሁን ወንድሜ፣
ሀቂቃ የትዳር ትርጉሙ ሳይገባችሁ እድሜያችሁን አይታችሁ ወደትዳር አትግቡ ከመጀመሪያ ፣ስለ ትዳር ህይወት ተማሩ አንብቡ ማንበብ ካልቻላችሁ ስለ ትዳር አስመልክቶ የሚናገሩ ሙሀደራዎችን አድምጡ ፣እኔ ለትዳር ብቁ ሴት ነኝ ወይ ትዳር ውስጥ ስገባ የሚጠብቀኝን አላፍትና ለመጠቅ ብቁ ሴት ነኝ ወይ ብላችሁ ራሳችሁን ፈትሹ እንፈትሽ?
እንደው ምኑም ሳይገባን ወደ ትዳር አለም ዘው ብለን ገብተን ዘው ብለን እየወጣል ለራሳችን ግራ ቀኙ ጠፍቶብን ተደናግሮን ሌሎችንም ግራ ቀኙን አናስጠፋቸው ወገን ። ሁ 🙌

💯1
🧷
#አንዳንድ_ሰዎችም_ልክ_እንደዚህ_ናቸው:-
እነሱ የሚፈልጉትን ያግኙ ይጠቀሙ እንጂ ያንቺ መጓዳት በፍፁም ጉዳያቸው አይደለም።
https://t.me/https_Aselefya
ሌባ መስረቁን እንጂ አንቺ ምንም ሁኚ ምን አይመለከተውም!#አንዳንድ_ሰዎችም_ልክ_እንደዚህ_ናቸው:-

👍2