قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أكثر شيء مرارة في هذا العالم ليس الحنظل ولا العلقم وإنما هو الخذلان!!


أوجعُ احتراقٍ هو ما يأتيكَ ممن كنتَ تضمُّه..


ويكفي أن نلاحظَ أنَّ الزجاجَ لا يكون جارحًا الا عندما يُكسر!! .

https://t.me/https_Aselefya
🧷 የፈለግከውን ሰው ውደድ
የፈለግከውንም ጥላ‥
ነገር ግን ለወደድከው ሰው ብለህ
የምትጠላውን ሰው ከመበደል ተጠንቀቅ !!

https://t.me/https_Aselefya
💯3
ሀሜትን እንጠየፍ

قال الحسن البصري: (من نمّ إليك، نمّ عليك)
"አንድ ሰው መጥቶ ስለሌሎች ሲነግርህ ስላንተም ለሌሎች እንደሚያወራ እርግጠኛ ሁን።"

✍ሐሰን አልበስሪይ(ረሂመሁላህ)
👍4
🧷ራስሽን ከልክ በላይ አታስጨንቂ ምክንያቱም በዚች አለም ምንም ቋሚ ነገር የለም። ሁኔታዉ ምንም ያክል የከፋ ቢሆን.....ይለወጣል።

https://t.me/https_Aselefya
🧷እህቴ እናድርገው  አድርጊው  የሚሉ ሰዎች በበዙበት ዘመን አንዲት አሏህን ፍሪ የምትል እህት ማግኘት መታደል ነው !
   ካለበለዚያ ግን ጉዞሽን ብቻሽን ብትቀጥይ ይሻልሻል።

https://t.me/https_Aselefya
👍3
ብዙ ተሰቃይቷል ሁሉን አይቷል ልቤ
ለሰው የማያዝን ልብ ያለው ቀርቤ
እሱን ለማግኘት ስል አይሆኑት ሆኛለሁ

ልቡ ያዝንልኝ ዘንድ ብዙ ደክሜያለሁ
ግን ምን ያደርጋል ሁሉን ብሆንለት

የሱም ልብ አያዝን የኔም አይቆርጥለት
ብዙ ተመክሬ ከጊዜ በኀላ
ልቤም ልብ ገዝቶ እሱን ማሰብ ጠላ

እናልክ አንተዬ

ሁሉን እንድረሳ ቆራጥ ያደረግከኝ

የዛሬዋን እለት እንዳይ ያደረከኝ
አመሰግናለሁ ተስፋ አድራጊው ልቤን ቆራጥ ላደረከው ..
💧

بـقـلـ✍ـمـي🖋
🍓3
🧷مَا لي ومَا للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلَّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها.

ከዚህ ዓለም ጋር ምን አገናኘኝ?
እኔ በዚህ አለም ላይ ያለሁት ከዛፍ ስር እንደሚጠለልና ጋላቢ ከዛም ትቷት እንደሚሄድ ተጓዥጅ ሌላ አይደለሁም

https://t.me/https_Aselefya
🍓2
ጠንካራ መሆን አማራጭ ሳይሆን ግዴታ ነዉ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓3
"ومن لم يكن الموتُ واعظه فلا واعظ لـه"💧
ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው።
فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا.

አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ።
ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም።

t.me/https_Asselfya
❝ሩቃን በውሃ ላይ የማከናወን ተግባራት❞

በመጀመሪያ ዓላማው መሆን ያለበት በውሃ ላይ ሰበብ ይሆን ዘንድ ሩቃ እያደረግክ እንደሆነ ፈውሱ የሚገኘው  ከአላህ  መሆኑን  ልታምን ይገባሃል።

ውሃውን ከፊትህ አስቀምጠው በጠረጴዛ ላይ ወይም በማንኛውም ጠፍጣፋ መሬት ላይ አንድ ውሃ የያዘን እቃ ከፊት ለፊትህ በማስቀመጥ እራስህን ለውሃው ቅርብ አድርግ አፍህን ወደ ውሃው እንዲጠጋ ጭንቅላትህን በማጠፍ በውሃው ላይ  ለመተንፈስ በምትችልበት ሁኔታ ላይ ሁን።

የቁርኣን አንቀፆችን እና በሀዲስ የተረጋገጡ ዱዓዎችን አንብብ፡-ከቅዱስ ቁርኣን የሩቃ አንቀጾችን በማንበብ ጀምር።
ሱረቱ አል-ፋቲሃ [2፣5]አያት አል-ኩርሲ.
የሱረቱ አል-በቀራህ የመጨረሻ አንቀፅ
ሙአውዘተይን (ሱረቱ አል-ኢኽላስ፣ ሱረቱ አል-ፈለቅ፣ ሱረቱ አን-ናስ) [2፣ 6]....

የቁርአን ጥቅሶችን ወይም ዱዓዎችን ከጨረስከ በኋላ ወደ ውሃው በመጠጋት (በትንሹ የትንፋሽ አየር ንፋበት ) ሂደቱን ደጋግመው እፎይታ እስኪፈጠር ወይም ሩቃ እስኪጠናቀቅ ድረስ ንባቡን እየደጋግምክ ተንፍስ።

ተወኩሉና ኒያው  የተስተካከለ መሆን አለበት በአላህ በማመን  ፈውስን ከእርሱ ብቻ ከመፈለግ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይገባል።

ትርጉሞቹን፦ ከቃላቱ ጋር መንፈሳዊ ትስስር ይኖረው ዘንድ የምታነባቸውን የቁርአን አንቀፆች  ትርጉም ለማሰላሰል ጥረት አድርግ።
ዱዓው፡-ከነብዩ ﷺ በተነገረው ሀዲስ መሰረት ከቁርኣን ጋር የተስማማ መሆን አለበት።ከዚያም ተቀርቶ ካበቃ በኋላ ታማሚው ግለሰብ ይጠጣዋል እንዲሁም ይታጠብበታል በአላህም ችሮታ ፈውስ ያገኛል።

📚لترقية الماء وفقاً لمنهج
الشيخ ابن عثيمين،
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
🍓1
አስተዉል


ዝሆን ቢያንቀላፋ ዛፍ ተገድፎ ነው።


~
🍓2
🧷ልብ በይ ከተደፋ የማይታፈሰው ውሃ ብቻ አይደለም ክብርም እንደ ውሃ ነው
ውዷ እህቴ ከሁሉም በላይ ለክብርሽ  ዋጋ ስጭ።

https://t.me/https_Aselefya
👍7
🧷የጌታህን ውዴታ አስቀድም!

ከእናታችን አዒሻ (ረድየላሁ አንሀ) ተይዞ፡ ነቢዩ (ሰለላሁአለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنِ التَمَسَ رِضَى اللَّهُ بِسَخَطِ النَّاسِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ وَأَرْضَى عَنْهُ النَّاسُ وَمَنِ التَمَسَ رِضَى النَّاسِ بِسَخَطِ اللَّهُ سَخَطَ اللَّهُ عَلَيْهِ وَأَسْخَطَ عَلَيْهِ النَّاسُ﴾

“ሰዎች እየተከፉም ቢሆን የአላህ ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይወደዋል። በሰዎችም ያስወድደዋል። አላህን በማስቆጣት የሰዎችን ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይቆጣበታል። ሰዎችንም ያስቆጣበታል።”

📚 ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብለውታል፡ 276

https://t.me/https_Aselefya
🍓7👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📸 ነፍስያህን ታገል ነፃ ትወጣለህ❗️አለዚያ ትከስራለህ፣ ትጠፋለህ !

🎙الشيخ عبد الله القصير رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
💯5🍓1
الصَبر عَلَى أقدَارِ الله المُؤلِمَة..!!

📝 አሳማሚ በሆነ የአላህ ቀደር መታገስ !

🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر.
=
t.me/https_Asselefya1
🍓1
አለመታደል ማለት ሃብታም አለመሆን አደለም።
አለመታደል ማለት ለዱኒያ ፍለጋ ተብሎ ከዲን መራቅ ማለት ነው።


https://t.me/Umu_Adil_67
👍2