قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ልማዱ ሁኖበት ሰው፣ እንደት ነህ፣ ብሎ ሰውን ይጠይቃል ሰውም በምላሹ؛ ደና ነኝ;በሚል ቃል ህመም ይደብቃል:

እንደት ነህ?.............ደና ነኝ !!

https://t.me/https_Aselefya
ከጨለመ አይደል?
          ኩራዝ ትዝ ሚልህ?

መሸት ሲል አይደል?
     የብርሃን ጥቅሙ የሚገለጥልህ?

ሲበርድህም አይደል?
          ፀሀይ ምትናፍቀው?

     [እንግዲህ እሷንም]

ያጣሃት እለት ነው
       ፍቅሯን እምታውቀው።


https://t.me/https_Aselefya
~ዱንያ ሌት ተቀን የሚፈስ ወንዝ ናት፣
ዕድሜም ቀን ማታ የሚጓዝ ጅረት ነው፣
ሕይወት ምንም ትሸከም ምን በየቀኑ ትሄዳለች፣እየሄደ ፣ እየፈሰሰ፣ እየተጓዘ መሆኑን ያወቀ ሰው  የተሠጠውን የዱንያ ላይ ጊዜ በአግባቡ ይጠቀማል ።

እያስተዋልን ...

     t.me/https_Asselfya
👍4
ውዷ እህቴ እንደእስፊንጃ ንፁሁንም ቆሻሻውንም የሠጡሽን አትቀበይ

አንዳንዴ እንደመስታወት መሆን አስፈላጊ ነው
👍2
~ አንተን በሚተማመንብህ ሰው ላይ መቼም ቢሆን አትዋሽ። በአንተ ላይ የሚዋሽብህን ሰው መቼም ቢሆን አትመን።

=
t.me/https_Asselefya1
👍4🍓1
መዋሸት እውነታው እንዳይታወቅ ሳይሆን እንድዘገይ ብቻ ነውየሚያደርገው።

https://t.me/https_Aselefya
💯4
‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
‏- سُبحان الله .
‏- الحَمد لله .
‏- لا إله إلا الله .
‏- الله أكبر .
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
‏- سُبحان الله و بِحمده .
‏- سُبحان الله العَظيم .
‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .

https://t.me/https_Aselefya
🪴 ካፊሮች የሚያከብሩትን በዓል 『እንኳን አደረሳቹ』 ማለት አይፈቀድም ❔

🌱 ምርጫውን👇በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ
                   ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🧷አበባ መአዛዋ ቆንጆ ቢሆንም ጠዓሙ ግን መራራ ነዉ ሆኖም ግን
ወደ ንብ ሆድ ገብቶ ሲወጣ
ይበልጥ ጣፋጭና መድሃኒት ይሆናል`

~ልክ እንዲሁ:- {እውነትም መራራ ነች} ነገር ግን ከታማኝ እንደበት ስትወጣ እጅጉኑ ጣፋጭ ነች።

https://t.me/https_Aselefya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሶላትን አስመልክቶ ነው፣በደምብ ተመልከቱት አድምጡት።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ተቀይረሻል ትግስት የለሽም ይሉሻል መቀየርሽ ትዕግስት ማጣትሽ በእነሱ ምክኒያት መሆኑን ግን አይረዱም፣

አንዳንዴ እያየን ባላየ ከዛሬ ነገ ይስተካከላሉ ብለን ስናሳልፋቸው፣እየባሰባቸው ይሄዳሉ ፣ለምን እንደዚ ይሆናል ይህ ነገር ተገቢ አይደለም ብለን በግልፅ ስንነግራቸው እሷኮ እንድህ ነች ብለው በመጥፎ አስተሳሰባቸውና ጥርጣሪያቸው ይገልፁናል፣

እኛም وَٱللَّهُ أَعۡلَمُ بِمَا تَصِفُونَ አሏህ ይበልጥ አዋቂ ነው በምትገልፁን ነገር፣
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
በሰዎች ላይ መጥፎ ጥርጣሬና አስተሳሰብን ከማረማመድ ይልቅ ፣ምን ባደርግ ምን ባጠፋ ነው እንድህ የተባልኩት  ብላቺሁ ራሳችሁን በደምብ ብትፈትሹ ኑሮ ችግሩ ከማን ጋ እንደሁ ባገኛችሁት ነበር ፣እንግድህ መጥፎ ጥርጣሪያችሁ ከእናንተው ጋ ነውና።

እኛም ከመጥፎ ጥርጣሪያችሁ ጋ ትተናችኋል ጉዳዩ እንድህ ነዉና👇
ﻭَﭐﻫْﺠُﺮْﻫُﻢْ ﻫَﺠْﺮًﺍ ﺟَﻤِﻴﻠًﺎ.
መልካምንም መተው ተዋቸው።

https://t.me/https_Aselefya
🍓3
🧷ሰላም....ለእነዚያ በፈተና አጥር ተከበው ነገን በመናፈቅ ለሚያነቡና ለሚያዝኑ ልቦች።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ልጆች በዐቂዳ ማነፅ እና ማሳደግ በሞት እንጂ የሚቋረጥ ተግባር አይለም።

📖{أَمْ كُنتُمْ شُهَدَآءَ إِذْ حَضَرَ يَعْقُوبَ ٱلْمَوْتُ إِذْ قَالَ لِبَنِيهِ مَا تَعْبُدُونَ مِنۢ بَعْدِى}

ያዕቁብን ሞት በመጣበት ጊዜ ለልጆቹ "ከእኔ በኋላ ማንን ትገዛላችሁ? ባለ ጊዜ የተገኛችሁ ነበራችሁን?


    [አል_በቀራ ¹³³]

  ነብዩ ያዕቁብ የሞት በሽታ በተናነቀው ጊዜ, ልጆቹ ያደጉ እና የጎረመሱ ሆነው ሳለ, ከእነርሱ መሃል ነብይ ተደርጎ የተላከ ከመኖሩም ጋ
እሱ ግን ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ እንኳ በአባትነት ሀላፍትና የልጆቹ ዐቂዳ ከማነፅ አልተቆጠበም።

https://t.me/https_Aselefya
💯5🍓2
📖 ቁርኣን መቅራት ይፈልጋሉ ❔
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🪴 ቁርኣንን ባሉበት ሆነው በስልኮ መማር እንደሚችሉ ያቃሉ?
🌱 ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮ ቁርኣንን የሚማሩት መንገድ ተመቻቸ


✍በቴሌግራም👇 ለመመዝገብ👇
@tewhidandsunabot
@ibnurahmeto

📝 ፈጥነው ይመዝገቡ!
ለተጨማሪ መረጃ
+251968094512

ሁሌም ቂርኣት ሁሌም ምዝገባ!
🧷ሰላም...ለእነዚያ

ሳቅ መጠሪያቸው...ደስታ መገመቻቸው
ነገር ግን ሃዘን የግል ቤታቸው  ለሆኑ ልቦች...💧


https://t.me/https_Aselefya
‏﴿ لَا تَدْرِي لَعَلَّ اللَّهَ يُحْدِثُ بَعْدَ ذَٰلِكَ أَمْرًا ﴾

https://t.me/https_Aselefya
🧷መካሪህን አድምጥ፣ ላንተ ካለው ፍቅር እና ስጋት በቀር እንዲመክርህ የገፋፋው ነገር የለም።

https://t.me/https_Aselefya