قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
  أنتِ شمسي وقمري ونجومي.

አንቺ ፀሐዬ፣ ጨረቃዬ እና ከዋክብቶቼ ነሽ።


🎀
قال ⁧ابن القيم⁩ -رحمه الله- :

«لاسم الحي القيوم تأثيراً خاصاً
في إجابة الدعوات وكشْف الكُرُبات»


📗[زاد المعاد 4 / 188]
በይቅርታ ሰበብ ዳግም ልትመለስ
ያን ሁሉ ክህደት ልቤ ላይ አትመስ
ይቅር በይኝ ስላልክ እኮ ልቀበልክ!
በጣም ያስገርማል ይህንን ማሰብክ
ትምህርት ውሰድበት ለቀጣይ ህይወትክ

በል እንደጀመርከው በሄድክበት ቦታ
ይቅናክ ይሳካልክ ግብክም ጎል ይምታ
ከቶ እንዳታስበው ዳግም እኔ ላይ ጨዋታ .
¿

https://t.me/https_Aselefya
👍1
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚 (𝐙𝑢𝐙𝑢 𝐵ⁱⁿᵗ ℎ𝑎𝑠𝑒𝑛)
🍃ጣፋጭ🍃
ቲ
ላ
ዋ

{ وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ }


https://t.me/https_Aselefya
#موعظة
كيف تربي أولادك!
ش. ثابت توفيق ابو عشرة
🔹የልጅ አስተዳደግን በተመለከተ ምርጥ  ማንቂያ ነው
እስኪ በደንብ እናዳምጠው ትርጉም በራሳችን
እያወቁ እንዳላወቁ መሆን ሞኝነት ሳይሆን ጥበብ ነው ።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
📌 يلزم طالب العلم ألا يتزوج إلا واحدة ☝️__الشيخ أ. د._🌿🌸 _عبدالسلام_الشويعر…
እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ !

=
t.me/https_Asselefya1
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
እዉቀት ፈላጊ የሆነ አካል ከአንድ በላይ ማግባት የለበትም። "በልጆቹ በ2ኛ በ3ኛ ሚስቶች ቢዚ እንዳይሆን! ከእዉቀት መፈለግ እንዳይዘናጋ ! = t.me/https_Asselefya1 – 📌 يلزم طالب العلم ألا يتزوج إلا واحدة ☝️__الشيخ أ. د._🌿🌸 _عبدالسلام_الشويعر…
So በተለይ የኛ ሀገር ወንዶችዬ በአንዷ ተብቃቁ እሷን በደንብ ይዛችሁ ድናችሁን ተማሩ አስተምሩ በሺርክ የተዘፈቀ ህዝብ ከሺርኩ አዉጡት በየ ቦታዉ እየሄዳችሁ አጅራችሁ ከአላህ ነዉ። የአላቅማችሁ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ላይ ፊጥ እያላችሁ ከድናችሁ አትራቁ ! ደሞ አብዘሀኛ ሸሪአ በጠበቀ መልኩ አይፈፀምም በአሁን በዘመናችን ተዓዱዲ እና እባካችሁ ስርአት ያዙ ! ጆሯችን ኸይር ነገር እንስማበት ሁሌ ብሶት እሮሮ ሰልችቶናል ! ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ! ወላ አረብ ተአሊ ፣ሩሂ ፣ጅቢ እያለ እያንገላታት ሚስቴ ብትል ምን ላይ ነዉ የባልነት ትርጉሙ ቤትህ ሰብስብ አድርገህ ካልያዝካት እ¡¿ እያስተዋልን ጎበዝ !!

=
👍1
{ وَقَالُوا۟ ٱلۡحَمۡدُ لِلَّهِ ٱلَّذِیۤ أَذۡهَبَ عَنَّا ٱلۡحَزَنَۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورࣱ شَكُورٌ }

[سُورَةُ فَاطِرٍ: ٣٤]
💯1
ብቻህን መሆንን ካልተለማመድክ፣ ከራስህ ጋር መረጋጋት ካልቻልክ፣ ውስጥህን በሚገባ መረዳትና ማዳመጥ ከተሳነህ ከሌሎች ሰዎች ጋር ጤናማ መስተጋብርና ግንኙነት መፍጠር አቀበት ይሆንብሃል።

منقول
=
ለስህተታችን ሁል ጊዜ ምክንያት እየፈለግን ራሳችንን ለመሸንገል የምንጥር ከሆነ በራሳችን ላይ ለውጥ እንዳናመጣ ያግደናል

ስለዚህ ከራሳችንጋ በግልፅ በነጋገርና ግልፀኝነት ሲኖረን ነው ከስህተታችን በመማር ለውጥ ልናመጣ የምንችለው

ከሁሉም በፊት ራሳችንጋ እውነተኝነት አስፈላጊ ነው

ይሄ የአንች ስህተት ነው ለነገው መደገም የለበትም ብለን ልናሳምናት ይገባል።


https://t.me/https_Aselefya
👍1
መኖርሽን ዋጋ ከሚሰጡት  ሰዎች ጋር  ብቻ ሁኚ።
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«በገንዘብህ፣ በውበትህ፣ በተክለ ሰውነትህ፣ በልጆችህ፣ በህንፃህ፣ በመኪናዎችህ፣ በየትኛውም በዱንያ ነገሮች በአጠቃላይ በፍፁም አትኩራ። አትኮፈስ። አላህ ተቅዋን ብቻ ከለገሰህ በዚህ ላይ አመስግነው። ትልቁ ስኬት የአላህን ፍራቻ መታደል ነው።»

ሸይኽ ሙሐመድ ሳሊሕ አል-ዑሠይሚን
رحمه الله
https://t.me/AbuNemirMuktar
💯1
ربّ إني لما أنزلت إليّ من خير فقير

‏ربّ لا تذرني فرداً وأنت خير الوارثين

‏ربّ إني مسني الضر وأنت أرحم الراحمين

‏ربّ إني مغلوب فانتصر

‏ربّ اشرح لي صدري ويسرلي أمري

‏ربّ إني ظلمت نفسي فاغفرلي

‏ربّ أعوذ بك من همزات الشياطين

‏ربّ اجعلني مقيم الصلاة ومن ذريتي ربنا وتقبل دعاء

"
"ልብን ሊያሰፉ ከሚችሉ ሰበቦች ዋነኛውና የላቀው የሸሪዓ እውቀት ነው። እውቀት ልብን ያሰፋል። ከዱንያ በላይ ሰፊ እስኪሆን ድረስ ሀሴትን ይለግሰዋል። መሀይምነት የልብ ጭንቀትና ጥበትን ያወርሳል። ልብ የሚሰፋው በማንኛውም እውቀት ሳይሆን ከመልዕክተኛው በተወረሰው ሸሪዓዊ እውቀት ብቻ ነው። የሸሪዓ እውቀት ባለቤቶች ከማንም በላይ ልባቸው ሰፊ፣ ስነምግባራቸው የላቀ፣ ኑሮአቸውም በሀሴት የተሞላ ነው።"

📚ኢብኑ'ል ቀይዩም አል-ጀውዚይ
📔 (زاد المعاد) (٢٤/٢)

https://t.me/AbuNemirMuktar