قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።
            ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ከሰለፎች አንደበት!


ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿الدِّينُ كُلُّهُ خُلُقْ فَمَنْ فَاقَكَ فِي الخُلُقِ فَقَدْ فَاقَكَ في الدِّين﴾

“ዲን ሁሉ ነገሩ ስነምግባር ነው። በስነምግባር የበለጠህ በዲንም በልጦሃል።”

📙 መዳሪጁ ሳሊከይን፡ 2/294
وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ

«ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡20/124

قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِي أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنتُ بَصِيرًا

«ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡20/125

قَالَ كَذَٰلِكَ أَتَتْكَ آيَاتُنَا فَنَسِيتَهَا ۖ وَكَذَٰلِكَ الْيَوْمَ تُنسَىٰ

(ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ «ታምራታችን መጣችልህ፡፡ ተውካትም፡፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ» ይለዋል፡፡20/126

~
📎አንድንም ሠው አትጠይቅ

_ለምን እንደራቀህ
_አንድንም ሠው አትውቀስ ለምን ዘግቶ እንደመለሠልህ
_ እያንዳንዱ ሠው አንተጋ ያለው ሁኔታ ለአንተ ባለው ቦታ መሆኑን እወቅ

አንዳንዴ ወቀሳ የውደታ ምልክት ይሆናል ለዛም ሁሉንም ሠው አንወቅስም።

https://t.me/https_Aselefya
👍3
ታገሽ የትዕግስ ዋጋው ትልቅ ነው!!

በትዕግስትሽ አሸንፊያቸው በጌታሽ
ተወክለሽ ሂጂ ወደፊት እያየሽ ተስፋሽን አሽንግበሽ

ከደመናው ከዝናቡ በስተጀርባ ደማቅና
ውብ ጮራ ትፈነጥቃለች ታገኚያት ዘንድ
ሶብረን
👍1
🧷ሰዎችን በንግግራቸው ማመን የዋህነት ነዉ በተግባራቸው ማመን ግን ብልህነት ነዉ¡

ንግግር በተግባር ይመዘናል ~መናገር ብቻውን ሊያሳምን የሚችለው ለሞኞች ብቻ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
💯4
ለምነናቸዉ  እንዳይርቁን እንቢ ያሉንን ሰዎች  ንቀን መተዉ ጥሩ መፍትሔ ነዉ።  የምን መለማመጥ ነዉ  መሄድ የፈለገ  መሸኘት ነዉ ጥሩ።  ወዶን የተቀመጠን ተንከባክበን መያዝ አለቀ።

=
t.me/https_Asselefya1
👍1
◊قَالْ أحَد السَلفْ:-

مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..!

➭ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ
ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል..

አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና
አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ
እንስቶች ያድርገን ያረብ።

=
📮እንደ ወንፊት አትሁኑ። 📮

☑ ንፁሁን ዱቄት ያሳልፍና ቆሻሻውን በራሱ ያስቀረዋል።

👉በአፋችሁ የጥበብ ንግግር እየተናገራችሁ
በውስጣችሁ ግን ክፋትና ምቀኝነትን አታኑሩ‼️
🌱 አስገራሚ እውነታ

መውሊድ ቢድዓ ለመሆኑ አክባሪዎቹ
ራሱ አንዳች ጥርጥር የላቸውም።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

╭┈───────ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈➤@ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ   🌱] ❞​
  أنتِ شمسي وقمري ونجومي.

አንቺ ፀሐዬ፣ ጨረቃዬ እና ከዋክብቶቼ ነሽ።


🎀
قال ⁧ابن القيم⁩ -رحمه الله- :

«لاسم الحي القيوم تأثيراً خاصاً
في إجابة الدعوات وكشْف الكُرُبات»


📗[زاد المعاد 4 / 188]
በይቅርታ ሰበብ ዳግም ልትመለስ
ያን ሁሉ ክህደት ልቤ ላይ አትመስ
ይቅር በይኝ ስላልክ እኮ ልቀበልክ!
በጣም ያስገርማል ይህንን ማሰብክ
ትምህርት ውሰድበት ለቀጣይ ህይወትክ

በል እንደጀመርከው በሄድክበት ቦታ
ይቅናክ ይሳካልክ ግብክም ጎል ይምታ
ከቶ እንዳታስበው ዳግም እኔ ላይ ጨዋታ .
¿

https://t.me/https_Aselefya
👍1