🌴ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
መልካም ስራዎች እርስ በርሳቸው ይከታተላሉ። ይህም የሆነበት ምክንያት አንድ ሰው በጎ ተግባራትን በታዛዥነትና በፅናት በትዕግስት ሲፈጽም ይላመዳል።በዚህም ለነፍሱ በመልካም ሥራ ላይ መሽቀዳደም እጅግ በጣም ቀላል ይሆንላታልና።
📚فتـح ذي الجـلال والإكـرام ١٥ - ٣٥٢
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid

…✍️
☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ
ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! አላህ ይከፍልሀልና! منقول
ቻናል :-/t.me/hafugraphics
በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው። ☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።
☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።
☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል።
እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ
ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን! አላህ ይከፍልሀልና! منقول
ቻናል :-/t.me/hafugraphics
🧷
ሴት ልጅ ዲኗ ላይ ምንም ያክል ጠንካራ ጓበዝ ብትሆን ግዴለሽ ወንድ ካገባች ቀስ በቀስ እንደሱው ትሆናለቺ....¡👍3💯1
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት
~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።
~
t.me/https_Asselfya

' የኔ ውድ እህት
ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው
አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው
ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌
https://t.me/https_Aselefya
ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው
አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው
ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌
https://t.me/https_Aselefya