قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷አሁን በራለኝ
አለቺ እብድ
ቤቷን አቃጥላ ¡

ያስተካከልናቸው የመሰሉን ብዙ ያበላሸናቸው ነገሮች አሉ።


https://t.me/https_Aselefya
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
۞ أَلَمْ أَعْهَدْ إِلَيْكُمْ يَا بَنِي آدَمَ أَن لَّا تَعْبُدُوا الشَّيْطَانَ ۖ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ

የአደም ልጆች ሆይ! ሰይጣንን አትገዙ እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነው በማለት ወደ እናንተ አላዘዝኩምን?


وَأَنِ اعْبُدُونِي ۚ هَٰذَا صِرَاطٌ مُّسْتَقِيمٌ

እኔን ተገዙኝም ይህ ቀጥተኛ መንገድ ነው (በማለትም) አላዘዝኩመነ?


وَلَقَدْ أَضَلَّ مِنكُمْ جِبِلًّا كَثِيرًا ۖ أَفَلَمْ تَكُونُوا تَعْقِلُونَ

ከእናንተም ብዙን ፍጡር በእርግጥ አሳስቷል፡፡
የምታውቁም አልነበራችሁምን!?


هَٰذِهِ جَهَنَّمُ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ

ይህቺ ትቀጠሩዋት የነበረችው ጀሀነም ናት፡፡


اصْلَوْهَا الْيَوْمَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ

ትክዱ በነበራችሁት ነገር ሰበብ ዛሬ ግቧት (ይባላሉ)፡፡

አላሁ ከሸይጧን ፊትና ጠብቀን እሱን አሸናፊንጂ በሱ ተሸናፊም አታርገን አንተን ጥርት አርገው ከሚያመልኩም አርገን ከጀሀነምም እሳት ጠብቀን ጀነትንም ወፍቀን🌿
💯3👍1
🌴ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦

መልካም ስራዎች እርስ በርሳቸው ይከታተላሉ። ይህም የሆነበት ምክንያት አንድ ሰው በጎ ተግባራትን በታዛዥነትና በፅናት በትዕግስት ሲፈጽም ይላመዳል።በዚህም ለነፍሱ በመልካም ሥራ ላይ መሽቀዳደም  እጅግ በጣም  ቀላል ይሆንላታልና።

📚فتـح ذي الجـلال والإكـرام ١٥ - ٣٥٢
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid
…✍️በህይወቴ ከተማርኩት ነገር ውስጥ አንደኛው ለሰዎች መልካም  ነገር ብታደርግ ለመልካምነትህ ከሰዎች ዘንድ ምላሽ መጠበቅ ሊጎዳ እንደሚችል ነው።

☞አንዳንዱ መልካም ስታደርግ ሞኝ እንደሆንክ ሊቆጥርህ ይችላል።

☞አንዳንዱ ደግሞ ከእሱ የሆነ ነገር ፈልገህ የምታደርግለት ይመስለዋል።

☞ሌላኛው ደግሞ ከምስጋና ይልቅ ጠላትህ ሊሆን ይችላል። 

እናም እልሀለሁ ለመልካምነትህ
ከሰዎች ምላሽን አትጠብቅ
!ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ምላሹ ምንም ይሁን ምን መልካምነት አብሮህ ይሁን!  አላህ ይከፍልሀልና!  منقول

ቻናል :-/t.me/hafugraphics
~ ማንም ሰዉ እኮ እንደ ልእልት አድርጌ አኖርሻለሁ ሊልሽ ይችላል በዚህ ጉዳይ ቃሉን የማያጠፋዉ «አባትሽ» ብቻ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
💯5🍓2
ለመደሰት ሰውን አይደለም መፈለግ ራስን ነዉ ........
💯2
🧷ሴት ልጅ ዲኗ ላይ ምንም ያክል ጠንካራ ጓበዝ ብትሆን ግዴለሽ ወንድ ካገባች ቀስ በቀስ እንደሱው ትሆናለቺ....¡
👍3💯1
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት
       ~ ~
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】

~ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።

~
   t.me/https_Asselfya
' የኔ ውድ እህት

ማር ለዝንብ አይጥማትም እንደሚባለው

አንዳንድ ሰዎችም የአንቺ መልካምነት አይዋጥላቸውም  ከእነዛ ሰዎች ጋ ራሥሽን አታድክሚ ከመሠሎቻቸው  ጋ ይሂዱ አለፍ በያቸው

ወፍ የሚበረው ከመሰሎቹ ጋ ነዉ
እናማ ካልመሰሉሽ ጋ አትደብለቂ አትድከሚ ማለቴ ነዉ 🙌

https://t.me/https_Aselefya
"በህይወት ውስጥ ከባዱ
የሚናገሩንት መኖር፣ የሚያስተምሩትን መስራት ነው!


    t.me/https_Asselfya