قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🪴 Quiz 🌱

꧁ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ?꧂​
          •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🧷ሀዘን አካልን ያፈርሳል
አንዳንዴ ለራሳችሁም
እያሰባችሁ
የአሏህ ባሮች ሆይ
ለዚች ጠፊ ዱንያ
ሀዘን አታብዙ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳድ ሰዎች አብዝተን ስንፈልጋቸዉ ምንም  መሄጃ  የሌለን ይመስላቸዋል ግንኮ የቆረጥን እለት ዘወር ብለን አናያቸዉም።


https://t.me/https_Aselefya
🧷اللهم إنا نسألك إيمانًا دائمًا ونسألك قلبًا خاشعًا ونسألك علمًا نافعًا ونسألك صبرًا جميلًا ونسألك فرجًا قريبًا ونسألك أجرًا عظيمًا ونسألك يقينًا صادقًا ونسألك دينًا قيمًا ونسألك العافية من كل بَلِيَّة ونسألك الغنى عن الناس ونسألك تمام العافية ونسألك الشكر على العافية

https://t.me/https_Aselefya
🧷ምንኛ ያማረ አገላለፅ ነዉ ¡¡

ሀራም እንደ ብድር ነች،ለአሁን ተደስተህ በኋላ የምትከፍለው
ሀላል ደግሞ እንደ ቁጠባ ነች
አሁን ታግሰህ በኋላ ምትደሰትባት...¿

https://t.me/https_Aselefya
✍ዝቅ ከሚያደርጉሽ ሰዎች ራቂ መፍትሄ ከሌለው ግጭትም ራቂ

ጥቅምሽ ከማይገባቸው ሰዎችን ለማስደሰት ከመሞከር ራቂ ነፍስሽን ከሚበክሉ ነገሮች ይበልጥ በራቅሽ ቁጥር ጤናማ ትሆኒያለሽ ለራስሽ ስትይ

ጠንካራ ሴት ሁኝ እስኪ ለራስሽ ኑሪ አዎ ለራስሽ ኑሪ መጀመሪያ ራስሽን አስቀድሜ ሌላው ኋላ ይደርሳል!!

https://t.me/LetusfearAllah/7834
📌قال الأحنف بن قيس:

مَن لمْ يَصبِرْ على كلمةٍ سَمِعَ كلمات.

📚#ربيع_الأبرار  [٢/ ٢٢١]
🧷አንድ ወንድ ሴትን ልጅ አያከብራትም
እሱ ራሱ የተከበረ ቢሆን እንጂ

እንዲሁም አንድ ወንድ ሴትን ልጅ አያዋርዳትም
እሱ ራሱ የተዋረደ ቢሆን እንጂ…¿

የኛ ውድ ነብይ ﷺ

https://t.me/https_Aselefya
🧷የተሻለ ግንዛቤ ለማምጣት አንገት ደፍቶ መማር ቀዳሚውን ቦታ ይይዛል...¿

https://t.me/https_Aselefya
የመልካም ሰዎች መጨረሻ ከመልካሞች ጋር በፍቅር መኖር ነዉ
ልክ እንደ ቡና ..ሂወታችን መራራ በሆነበት አጋጣሚ የመኖርን ጣዕም የሚሰጡን ሰዎች አሉ ሰላም ለነሱ...ሰላም ለነዛ ዉብ ልቦች
                   
@Umu_Aisha_1
'               የኔ ውድ እህት

ለማያበላሽ ሰዉ እንደራበሽ አትንገሪዉ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷قَال ابْنُ قُدَامَةَ المَقْدِسِيّ -رَحِمَهُ الله- تعالى: 
ኢብኑ ቁዳመተልመቅደሲ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ አለ:
«واعلم أن أكثر الناس إنما هلكوا لخوف مذمة النَّاس، وحب مدحهم فصارت حركاتهم كُلُّها على ما يوافق رضى الناس، رجاء المدح وخوفا مِنَ الذَمِ، وذلك مِنَ المهلكات فوجبت معالجته». 
እወቅ አብዛኛው ሰዎች የጠፉት የሰውን ወቀሳ ፈርተው እና የእነሱን ሙገሳ ፍለጋ ሲሄዱ ነው!!
ያኔ ደሞ ሁሉም እንቅስቃሴያቸው ሰውን ለማስወደድ ሆነ የሰውን ውዳሴ ፍለጋና የነሱን ወቀሳ በመፍራት

ይህ ደሞ ከአውዳሚዎች ነው ይህ ስለ ሆነ ይህነን በሽታ ማከም ግድ ይላል::
📓 [«مختصر منهاج القاصدين» (٢١٢)]
📓 [ሙኽተሰር ሚንሃጁል ቃሲዲን] (212)

https://t.me/https_Aselefya
🌹ውድ ጓደኞቼ 🌹

በጨረቃው ድምቀት ኮኮብ ተሰልፎ
ማን ሌላ ይመጣል በናንተላይ አልፎ

የጓደኛ ትርጉም በስም ከተሰኘ
ምንኛ ታደለ እናንተን ያገኘ

ከኖርኩበት ዘመን ስታደል እንደጣ
እናንተን ታደልኩኝ እድሌ ሲወጣ

የጓደኛ ጣእሙ በናንተ ያወኩት
ሰበቡን ሳልሻ ከልቤ የሳኩት

አላህዬ አጣምሮን በሀቁ ጎዳና
እቅፍ ላድርጋችሁ ከመሀል ልንጣና

የሱና መርከቦች የንጋት ጨረቃ
ቃል አጣሁላችሁ ለናንተ የሚበቃ

በጣም ከምቶዳችሁ
እህታችሁ