🧷ጥበበኛው ሉቅማን እንዲህ ይላል
ልጄ ሆይ! እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃልና, እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃልና...ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ ለተውበት ነገ ዛሬ አትበል ሞት አዘናግቶ ይወስድሃልና፡
ከጅላጅል አትጎዳኝ አይረቤ ንግግሩንም አትከታተል:-
ከብልህ ሰዎችንም ፀብ አትፍጠር ካንተ ከሸሹ ከእውቀታቸው ተጠቃሚ አትሆንምና...¿
أقوال لقمان الحكيم
https://t.me/https_Aselefya
🧷
https://t.me/https_Aselefya
እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች
ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን
ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،،
ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው...¿https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ሰዎችን አትከታተል ይልቁንስ የረሳሀት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል ¡
ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ የሚዉል ሰው አለ፡
ምንም ላያተርፍበት ራሱን ትቶ ሌላዉን ይከታተላል ዉድቀቱን- ድልጠቱን- ስህተቱን- እንከኑን ይሰልላል- ዉርደቱን ይጠብቃል፡ የት ዋለ- የት ሄደ፣ የት ገባ-የት ወጣ- ምን አገኘ- ምን አጣ-እያለ ስለ ሰው ይጠበባል፡ የራሱን ትቶ የሌላዉን ሕይወት ይኖራል፡የራሱ አሮበት የሰዉን ያማስላል፡-
ባይሆን ወደራሱ የተመለከተ-በራሱ ጉዳይ ተጠምዶ የዋለ በራሱ ላይ ብዙ ጉድፍ ያያል...¿

🧷በዩሱፍ ላይ ድንበር ካለፈች በኋላ
{مَا جَزَاءُ مَنْ أَرَادَ بِأَهْلِكَ سُوءًا}
ብላ በከሰሰችበት ምላሷ: መጨረሻ ላይ አላህ
{ أَنَا رَاوَدتُّهُ عَن نَّفْسِهِ وَإِنَّهُ لَمِنَ الصَّادِقِينَ}
ብላ እንድትመሰክር አደረጋት ¡¡
አላህን ይዘህ እውነታ ላይ ፅና እንጂ ሁሉም ጊዜው ጠብቆ ይገለጣል...¿

🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🧷ናፍቆት ማለት ሠላም እንቅልፍ እረፍት የማይሰጥ ለሌሎች የማይታይ ¡
እንደውም አንድ አንዴ ተናፋቂው አካል መናፈቁን እንኳን የማያውቅበት በናፋቂው ልብ ውስጥ የሚኖር የተዳፈነ እሳት ነው...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷 ትዳር ረጅም ጉዞ ነው። አንድት መርከብ ውቅያኖስን ለማቋረጥ የምትዘጋጀውን ያክል አንተም መዘጋጀት አለብህ
ይላል ¡
“الزواج رحلة طويلة، يجب أن تكون مستعدًا لها كما تُعد سفينة لعبور محيط”
https://t.me/https_Aselefya
ይላል ¡
“الزواج رحلة طويلة، يجب أن تكون مستعدًا لها كما تُعد سفينة لعبور محيط”
https://t.me/https_Aselefya
🧷ነፍስህ ወደ ወንጀል ከጠራችህ እንዲህ ብለህ በጥሩ አንደበት አድርገህ በዚች አንቀፅ አናግራት ¡
قُلْ أَذَٰلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ ۚ كَانَتْ لَهُمْ جَزَاءً وَمَصِيرًا
(እንዲህ) በላቸው «ይህ የተሻለ ነውን ወይስ ጥንቁቆቹ ተስፋ የተሰጧት የዘለዓለሟ ገነት» ለእነርሱ ምንዳና መመለሻ ኾነች....¿
ያረብ በዲብቅም በግልፅም አንተን የምትፈራ ነፍስያ ሩህ ወፍቀን...