قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ለአንተ የሚጨነቅልህን ሰዉ በጭራሽ ችላ አትበል
ምክንያቱም¡


ከእለታት በአንዱ ቀን ራሥህነ ድንጋይን በመሠብሠብ ቢዚ ሆነህ  አልማዝን የከሰርክ ሆነህ ታገኘዋለህ...¿

~
🧷خَيْرُ اَلدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ فِي خَمْسِ خِصَالٍ :

غِنَى النَّفْسِ . . وَكَفُّ الْأَذَى . . وَكَسْبُ الْحَلَالِ
وَلِبَاسُ اَلتَّقْوَى . . وَالثِّقَةِ بِاَللَّهِ تَعَالَى عَلَى كُلِّ حَالٍ . .

📓الْإِمَامُ الشَّافِعِيُّ رَحِمَهُ اللَّهُ/بُسْتَانُ الْعَارِفِينَ ( ص١٥٩ )
🧷ጥበበኛው ሉቅማን እንዲህ ይላል


ልጄ ሆይ! እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃልና, እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃልና...

ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ ለተውበት ነገ ዛሬ አትበል ሞት አዘናግቶ ይወስድሃልና፡
ከጅላጅል አትጎዳኝ አይረቤ ንግግሩንም አትከታተል
:-

ከብልህ ሰዎችንም ፀብ አትፍጠር ካንተ ከሸሹ ከእውቀታቸው ተጠቃሚ አትሆንምና...¿

أقوال لقمان الحكيم

https://t.me/https_Aselefya
🧷እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች
ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን
ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،،

ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው
...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷 የምንወዳቸው ሰዎች ሲያጠፉ
ዝም ማለት ለእነሱ የተለየ ፍቅር     ሲሆን ለእኛ ደግሞ የተለየ ህመም ነው...¿

https://t.me/https_Aselefya
-             ውዷ እህቴ

🧷ደስታሽን ለማደብዘዝ ከሚጥሩ ሰዎች ራስሽን አርቂ..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ትዳር በሃብት ብዛት የማትወሠን
በመልክ ማማር የማትመካ

ድንቅ የህይወት መንገድ
ናት...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከባድ ውሳኔ ማለት
አእምሮህና ልብህ ተወዛግበውበት
በድርቀታቸው መሃል አንተ የምትጠፋበት ውሳኔ ነው
...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ቁልቁለት ነዉ ብለክ ሰውን አታሳደው ተናዶ ከዞረ ዳገቱ ላንተ ነው...¿

https://t.me/https_Aselefya
የኔ ውድ እህት

ሬሳ ላይ የሚሰገድ ሰላት
ሩኩዕ የለውምና መሄድ ለፈለገ ሁሉ
አታጎንብሽ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሲከዱኝ ልክ ክንዶቼን
እንደቆረጡ ነው የማየው
ይቅር ብላቸውም እንኳን
ላቅፋቸው አልችልም...¿


https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰዎችን አትከታተል ይልቁንስ የረሳሀት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል ¡

ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ የሚዉል ሰው አለ፡

ምንም ላያተርፍበት ራሱን ትቶ ሌላዉን ይከታተላል ዉድቀቱን- ድልጠቱን- ስህተቱን- እንከኑን ይሰልላል- ዉርደቱን ይጠብቃል፡ የት ዋለ- የት ሄደ፣ የት ገባ-የት ወጣ- ምን አገኘ- ምን አጣ-እያለ ስለ ሰው ይጠበባል፡ የራሱን ትቶ የሌላዉን ሕይወት ይኖራል፡የራሱ አሮበት የሰዉን ያማስላል፡-

ባይሆን ወደራሱ የተመለከተ-በራሱ ጉዳይ ተጠምዶ የዋለ በራሱ ላይ ብዙ ጉድፍ ያያል...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷በዩሱፍ ላይ ድንበር ካለፈች በኋላ

{مَا جَزَاءُ مَنْ أَرَادَ بِأَهْلِكَ سُوءًا}
ብላ በከሰሰችበት ምላሷ: መጨረሻ ላይ አላህ

{ أَنَا رَاوَدتُّهُ عَن نَّفْسِهِ وَإِنَّهُ لَمِنَ الصَّادِقِينَ}
ብላ እንድትመሰክር አደረጋት ¡¡

  አላህን ይዘህ እውነታ ላይ ፅና እንጂ ሁሉም ጊዜው ጠብቆ ይገለጣል...¿

https://t.me/https_Aselefya
🌱 ቁርኣን ቃሉም ማዕናውም ከአላህ የመጣ ነው።
            ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🧷ናፍቆት ማለት ሠላም እንቅልፍ እረፍት የማይሰጥ ለሌሎች የማይታይ ¡

እንደውም አንድ አንዴ ተናፋቂው አካል መናፈቁን እንኳን  የማያውቅበት በናፋቂው ልብ ውስጥ የሚኖር  የተዳፈነ እሳት ነው...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷 ትዳር ረጅም ጉዞ ነው። አንድት መርከብ ውቅያኖስን ለማቋረጥ የምትዘጋጀውን ያክል አንተም መዘጋጀት አለብህ
ይላል ¡

“الزواج رحلة طويلة، يجب أن تكون مستعدًا لها كما تُعد سفينة لعبور محيط”


https://t.me/https_Aselefya