قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷የሰዉ  ልጅ ከማይመስሉት.
ከማይረዱት ሰዎች ጋ እስረኛ ነዉ،


ከሚመስሉት ሰዎች ጋ የህሊና እረፍት ያገኛል
ስለሆነም ከሚመስሉሽ ሰዎች ጋ ብረሪ
...¿
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ


  🧷ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው።

ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም
ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች  ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሰዎች ከአንተ እንዲማሩ እና
አንተም ከእነሱ እንድትማር ተቀላቀላቸው

ሰዎች ልክ እንደ ዝግ ሳጥኖች ሲሆኑ
ብርቅዬ የሆኑ ክምችቶችን በውስጣቸው
ታገኛለህ…
  ✏ከፊሉ ባዶ እንኳን ቢሆኑ
ለምን ባዶ እንደሆኑ ትማራለህ
..¿

~
، ዓዚዘቲይ ،


🧷ማን ደስተኛ ያደርገኛል ሳይሆን እንዴት ነው ለራሴ ደስታን መፍጠር የምችለው? ብለሽ አስቢ ..

ከሰው ምንም ነገር አትጠብቂ አትደገፊበትም የጎደለሽን ሳይሆን የተሰጠሽን እያሰብሽ አሏህን አመስግኚ ،ደስተኛም ሁኚ..¿

   
https://t.me/https_Aselefya
🧷ልክ እንደ ዝናብ ሁን-
ሲመጣ ሰወች የሚደሰቱበት
ሲወድቅ ሰዎች የሚጠቀሙበት
ሲሄድ ትልቅ አሻራ አሳርፎ የሚሄድ
ሲቀር ሰወች የሚናፍቁት
..¿
🧷ጊዜ ማለት ሰይፍ ናት አንተ ካልቆረጥካት እሷ ትቆርጥህ አለች ጊዜያቺንን በመልካም ነገር እናሳልፍ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለም

መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
، መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው..¿

    https://t.me/UstazKedirAhmed
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


🤩 አላህ ከዐርሹ በላይ ነዉ ❔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷አንድ ባለ ስልጣን ወይም ባለሀብት ያለህበትን ጭንቅና መከራ ተመልክቶ አብሽር እኔ አለሁልህ ቢልህ ምን ይሰማሃል? ደስታ አይደል?!

እንግዲያውስ የመስጠትም የመንሳትም ስልጣን ፣የመፍጠርም የማጥፋትም ኃይል ፣ የመሸለምም የመቅጣትም መብት ..... ያለው አላህ ችግርህን በሚገባ ያውቃል ብሶትህንም በሚገባ ይረዳል እናም  እንዲህ ይልሃል፦

وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

«
ታጋሾችንም አብስር »

አሏህ ታገስ ሲልህ ባልጠበቅከው መልኩና እጅግ በትልቁ ሊያስደስትህ ነውና ታገስ..¿
                 


~

https://t.me/https_Aselefya
🧷'አዕምሯችንን ከተቆጣጠርን እውነተኛ እርካታን እናገኛለን' ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሀሜትን እርቀን በመልካም ነገሮች አዕምሯችንን እንሙላ ..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷قَالَ عَبْدَاللُهُ_بْنُ_مَسْعُودٍ  رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ :

•لَا يَكُونُ أَحَدُكُمْ إِمَّعَةً

•قَالُوا : وَمَا الْإِمَّعَةُ يَا أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ ؟

•قَالَ : يَقُولُ: إِنَّمَا أَنَا مَعَ النَّاسِ إِنِ اهْتَدَوْا اهْتَدَيْتُ ، وَإِنْ ضَلُّوا ضَلَلْتُ ..!

أَلَا لِيُوَطِّنْ أَحَدُكُمْ نَفْسَهُ عَلَى إِنْ كَفَرَ النَّاسُ أَنْ لَا يَكْفُرَ!

الطَّبَرَانِيُّ فِي الْكَبِيرِ٨٧٦٥

https://t.me/https_Aselefya
🧷ማሳ ውስጥ
ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤
ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች።

የተከበረ እንጂ አይተናነስም
 የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም

https://t.me/https_Aselefya
🧷በሁኔታዎች መጎዳት  የአላህ ውሳኔ ቢሆንም ያን እያስታወሱ የበለጠ መጎዳት ግን  የሰውየው ምርጫ ነው..¿


~
🧷አልፈልግም ብዬ ገፍቼዉ ከሄድኩት
እስከ መጨረሻዉ  ፋይሉን ከዘጋሁት
እንዴት በወጣሁት ብዬ ካሠብኩለት
ወደ ትናትናዉ ወደ ቀድሞዉ ሂወት

ተመለሽ አትበሉኝ በቃ እኔ አልፈልግም
የተተፋ ምራቅ መልሶ አይዋጥም


ተዉኝ አቦ، ኡህ..¿



~
🧷በማንም ሙሉ እሆናለሁ
ወይም ከእከሌ ውጭ ጎዶሎ
እሆናለሁ ብለህ አታስብ…

ባለው ተደሰተህ ረስቶህ
የሄደውን ደግሞ እርሳው...¿



https://t.me/https_Aselefya
🤩 አላህ ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው❓

​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🌴ሸይኽ አል-ፈውዛን  አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ፡-

ከመልእክተኛውﷺ መንገድ ውጪ ያፈነገጠን ሰው እንደው ዓሊም-ሊቅ ቢሆንም እንኳ ሊከተሉት አይገባም።

📚أهمية التوحيد - صـ36
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21