ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ
🧷ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው።
ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም
ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት።
https://t.me/https_Aselefya
، ዓዚዘቲይ ،
🧷ማን ደስተኛ ያደርገኛል ሳይሆን እንዴት ነው ለራሴ ደስታን መፍጠር የምችለው? ብለሽ አስቢ ..ከሰው ምንም ነገር አትጠብቂ አትደገፊበትም የጎደለሽን ሳይሆን የተሰጠሽን እያሰብሽ አሏህን አመስግኚ ،ደስተኛም ሁኚ..¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ልክ እንደ ዝናብ ሁን-
ሲመጣ ሰወች የሚደሰቱበት
ሲወድቅ ሰዎች የሚጠቀሙበት
ሲሄድ ትልቅ አሻራ አሳርፎ የሚሄድ
ሲቀር ሰወች የሚናፍቁት..¿🧷
መኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
، መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው..¿
https://t.me/UstazKedirAhmed
መኖር ማለት በእስትንፋስ መቆየት/አለመሞት አይደለም:መኖር ማለት በሀብት የተጥለቀለቀ ጎጆ መምራት ብቻም አይደለምመኖር ማለት ለአላህ ታዛዥና ታማኝ ባሪያ በመሆን እስከ ህይወት ፍፃሜ ጥረት ማድረግ
، መኖር ማለት ትክክለኛ ማንነትን መሆንና አላማ ያለው ህሊናን በዱኒያ ጥቅም አለመለወጥ
መኖር ማለት ራስን በመልካም ነገሮች በማነፅ ለሌሎች ተምሳሌት ሆኖ መገኘት ነው..¿
https://t.me/UstazKedirAhmed
🧷አንድ ባለ ስልጣን ወይም ባለሀብት ያለህበትን ጭንቅና መከራ ተመልክቶ አብሽር እኔ አለሁልህ ቢልህ ምን ይሰማሃል? ደስታ አይደል?!
እንግዲያውስ የመስጠትም የመንሳትም ስልጣን ፣የመፍጠርም የማጥፋትም ኃይል ፣ የመሸለምም የመቅጣትም መብት ..... ያለው አላህ ችግርህን በሚገባ ያውቃል ብሶትህንም በሚገባ ይረዳል እናም እንዲህ ይልሃል፦
وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
« ታጋሾችንም አብስር »
አሏህ ታገስ ሲልህ ባልጠበቅከው መልኩና እጅግ በትልቁ ሊያስደስትህ ነውና ታገስ..¿
~
https://t.me/https_Aselefya
🧷'
https://t.me/https_Aselefya
አዕምሯችንን ከተቆጣጠርን እውነተኛ እርካታን እናገኛለን' ክፋት ምቀኝነት ተንኮል እና ሀሜትን እርቀን በመልካም ነገሮች አዕምሯችንን እንሙላ ..¿https://t.me/https_Aselefya
🧷قَالَ عَبْدَاللُهُ_بْنُ_مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ :
•لَا يَكُونُ أَحَدُكُمْ إِمَّعَةً
•قَالُوا : وَمَا الْإِمَّعَةُ يَا أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ ؟
•قَالَ : يَقُولُ: إِنَّمَا أَنَا مَعَ النَّاسِ إِنِ اهْتَدَوْا اهْتَدَيْتُ ، وَإِنْ ضَلُّوا ضَلَلْتُ ..!
أَلَا لِيُوَطِّنْ أَحَدُكُمْ نَفْسَهُ عَلَى إِنْ كَفَرَ النَّاسُ أَنْ لَا يَكْفُرَ!
الطَّبَرَانِيُّ فِي الْكَبِيرِ٨٧٦٥
https://t.me/https_Aselefya
•لَا يَكُونُ أَحَدُكُمْ إِمَّعَةً
•قَالُوا : وَمَا الْإِمَّعَةُ يَا أَبَا عَبْدِ الرَّحْمَنِ ؟
•قَالَ : يَقُولُ: إِنَّمَا أَنَا مَعَ النَّاسِ إِنِ اهْتَدَوْا اهْتَدَيْتُ ، وَإِنْ ضَلُّوا ضَلَلْتُ ..!
أَلَا لِيُوَطِّنْ أَحَدُكُمْ نَفْسَهُ عَلَى إِنْ كَفَرَ النَّاسُ أَنْ لَا يَكْفُرَ!
الطَّبَرَانِيُّ فِي الْكَبِيرِ٨٧٦٥
https://t.me/https_Aselefya
🧷ማሳ ውስጥ
ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤
ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች።
የተከበረ እንጂ አይተናነስም
የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም
https://t.me/https_Aselefya
ፍሬ የተሸከመችው ዘለላ; ሁሌም ራሷን ታጎነብሳለች፤
ፍሬ ያልያዘች ባዶ የሆነችዋ ዘለላ ሁሌም ራሷን ከፍ ታደርጋለች።
የተከበረ እንጂ አይተናነስም
የተዋረደ እንጂ አይኮፈስም
https://t.me/https_Aselefya
🧷
https://t.me/https_Aselefya
በማንም ሙሉ እሆናለሁ
ወይም ከእከሌ ውጭ ጎዶሎ
እሆናለሁ ብለህ አታስብ…
ባለው ተደሰተህ ረስቶህ
የሄደውን ደግሞ እርሳው...¿https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM