قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
❄️🌙🫧 ❔

🤩  ረሱል  {🤩}  በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሀጅ አድርገዋል?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እ ኔ

🧷እኔ መልኬን አይደለሁም
እኔ አቋሜን አይደለሁም
እኔ የትናትና ስህተቴን አይደለሁም
እኔ ያለፈ ማንነቴን  አይደለሁም

ማንም ሰዉ ቢሆን  በነዚህ ነገራቶቼ  እንዲመዝነኝ አልፈቅድም: ማንም ቢሆን ባለፉት ስህተቶቼ  እንዲኮንነኝ  አልፈቅድም:

አንቺ ማለትኮ'አትበሉ ይቅርታ እኔ ማለት ትናትናዬን አይደለሁም እኔነቴ በአቋሜ ወይ በዉበቴ የሚመዘን አይደለም:በቃ የሚወደኝ ከነስህተቴ ይዉደደኝ:  የሚቀበለኝም ከነ ጉድለቴ ይቀበለኝ።

በቃ ይሄዉ ነዉ።
🧷ውስጥሽ ላይ የሚሰማሽን
ድክመት ፣ ተስፋ መቁረጥ እና ሀዘን
እንዲህ ብለሽ አውሪላቸው

 ﴿ كَلَّا ۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهْدِينِ ﴾

ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው
በእርግጥም ይመራኛል

https://t.me/https_Aselefya
🧷የተነገረሽን በሙሉ አትመኝ

እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ
ሁሉንም አበባ በጂሽ አትዳብሽ

እሾህም ያለበት መኖሩን አትርሽ
እኔን ያለ ሁሉ አይዞሽ ያለ ሁሉ አይደለም ለብርታት

ጀርባው እርግማን ነዉ አንዳንዱ ምርቃት
ብዙ አይነት መልክ አለ ሚቀናው ማሳሳት

አስተውለሽ እይ እኩል ይመጣሉ ዝናብና እሳት
እርግቤ ግድ የለም አንዳንዴ እባብ ሁኝ

የተነገረሺን በሙሉ አትመኝ
ግድ የለም እርግቤ አንዳንዴ እባብ ሁኝ..
💧

https://t.me/https_Aselefya
🧷 إنَّ مِن نِعمةِ الله -سُبحانَهُ وتعالى- على العَبدِ أن يُحبِّب إليهِ العِلم، وذَلكَ لأنَّ العِلم الشَّرعي مِفتاح كُل خَير‌‏.!

ابنُ عُثَيمِين -رَحِمَه الله

📚تفسير سورة غافر صـ (٨)


https://t.me/https_Aselefya
, 🍃 ያ ዓዚዘቲይ 🍃 ,

🧷ለማይገባው ሰው በሰጠሽው ፍቅር መልካምነት እና ቸርነት አትጸጸቺ

ሁል ጊዜም በልብሽ ንፅህና እና ቅንነትሽ ደስ ይበልሽ እንጂ
ንፁህ ልብሽን
የምትወቅሽ አትሁኝ..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷ምንም ያክል ዱኒያ ልባችንን ብታቆስለው ብታደማው ነገር ግን ጠጋኝ የሆነ ጌታ አለን

الحمد الله


https://t.me/https_Aselefya
🧷تزوَّج عمران بن حتان امرأة جميلة من الخوارج، وقال أنه سيردّها لأهل السُّنة، فصار هو من زعماء الخوارج;

ዒምራን ብን ኸታን ከኸዋሪጆች አንዲት ቆንጆ ሴት አገባ እና ወደ ሱንዮዎች እመልሳታለሁ አለና ከከዋሪጅ መሪዎች አንዱ ሆነ።

سيّر أعلام النّبلاء (٢١٤)

አግብቸ   አስተካክላለው  የምትሉ   ወንዶች/ሴቶች ሆይ ልብ  በሉ ::

https://t.me/https_Aselefya
🧷ስንት እና ስንት ህመም በአንዲት አያህ ምክንያት ስክን ብሏል...¿

الحمد لله

                 ~
🧷በነገራችን ላይ ጨው ሻይን ስኳርም ወጥን አያጣፍጥም,
ማለት የፈለኩት!የማታስፈልጉበት ቦታ አትገኙ...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷{يَٰٓأَبَتِ إِنِّىٓ أَخَافُ أَن يَمَسَّكَ عَذَابٌۭ مِّنَ ٱلرَّحْمَٰنِ فَتَكُونَ لِلشَّيْطَٰنِ وَلِيًّۭا}

{አባቴ ሆይ! እኔ ከአልረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ለሰይጣንም ጓደኛ ልትሆን እፈራለሁ}

         [መርየም، ⁴⁵]


እውነተኛ ወዳጅ ማለት ስለ አኸይራህ የሚጨነቅልህ ነው!
አኸይራህ ያላሳሰበው አንተም አታሳስበውም..¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷 የኔ ውድ እህት ጠንቃቃ ሁኚ !

እሳት በሌለበት ጪስ አይታይም ይላል የአገራችን ሠው

ከአንች ትንሽም ብትሆን ስህተትን ካላዩ ዝም ብለው አይጮሁብሽም


    ራሳቸውን ወደሠለፍያ ያስጠጉ ሴቶች
ሴቶች ሴቶች.........የሚለው ጩኸት መብዛቱ ራስሽን እንድትፈትሽ አላደረገሽምን?

እህትነቴ ራስን መተሳሠብ ደካማነት አይደለም
،


ለምን ይወቅሡናል ሳይሆን በምን ምክንያት ተወቀስን ብለን ራሳችንን እንፈትሽ እስኪ!

እህቴ ንግግርሽን ከመናገርሽ በፊት መዝኝው
የምትናገሪውም ከተግባርሽ ተቃራኒ አይሁን
ከንግግር ይልቅ ተግባር ማንነትን ይገልፃልና '

ርስ በራሳችንም እንዋደድ እንከባበር..¿


https://t.me/https_Aselefya
🧷የፈለገ ነገር ቢከሰት
ጠንካራ ልንሆን ግድ ይላል
ምክኒያቱም ልንድንበት የምንችለው
ብቸኛው መንግድ እሱ ስለሆነ
..¿ 

https://t.me/https_Aselefya       
🧷 አንዳንድ ሰዉ ልክ  ትናንት አስቀምጦሽ እንደሄደዉ ዛሬም ሲመለስ እንደዛዉ የሚያገኝሽ  ይመስለዋል።

ምንም ነገር ቢሆን በነበረበት አይጠብቀንም።
የተዘራ  ያለመልማል የለመለመ ከነበረም ይደርቃል! ሰዉም ቢሆን ለእኛ ያለዉ ቦታ አመለካከቱም ይቀየራል። የወደደም ይቆርጣል። የታመመም ይድናል

የማንም ህይወት  ደግሞ ስንፈልግ የምንገባበት ስንፈልግ የምንወጣበት ክፍት በር አይደለም!
🧷የሰው ልጅ የሚጎዳው ባመነው እና የራሴ ባለው ሰው ነው، ጥቃት የሚደርስበት ጥላዮ ነው ባላችሁት አማካኝነት ነው،

ዩሱፍ የተካደው በወንድሞቹ ነው،

አንዳዴ የኔ ነው ለምትሉት ሁሉ የምትዘረግፉት ሚስጥር እናንተን ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ ራሳችሁን ከኔም ከምትሉት ሰው ጠብቁ…¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷وَٱصۡبِرۡ فَإِنَّ ٱللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجۡرَ ٱلۡمُحۡسِنِينَ

ታገስም አላህ የበጎ ሠሪዎችን ምንዳ አያጠፋምና
....¿

،                  (አል ሁድ 115)

https://t.me/https_Aselefya
, የኔ ውድ እህት ,

🧷እንጨት ሁሉ ከይዘራ አይሆንም

እሺ! የማወራው ስለ እንጨት አይደለም...¿

https://t.me/https_Aselefya
ስልጣኔ ይግባሽ !


🧷ቀጥ ብለሽ ሂጂ ፣ስልጣኔ ይግባሽ
በቀደምቶች መንገድ፣ እህት አስተውለሽ

ይግባሽ ስልጣኔ፣ ይኑርሽ እውቀቱ
የስልጡኖች መንገድ ፣ ኢስላም ነው እውነቱ
ያዥው መንገድ ግቢ ፣ ኋላ ቀሩን ትተሽ
የምርጥ ሰለፎች ፣ ፈለግ ተከትለሽ


ፋሽን ስልጣኔ ፣ በደንብ የገባቸው
ከስር መሰረቱ ፣ እውቀቱ ያላቸው

በቁርአን በሀዲስ ፣ አውቀው የሚመሩ
በዲን የተብቃቁ ፣ምንም ማይጨምሩ
መሰልጠን ገብቷቸው፣ በኒቃብ ያጌጡ
ለሸሪአ ትእዛዛ ፣ክብር የሚሰጡ


ተሸፋኞች ናቸው ፣ከላይ እስከ ታች
አላህ ዕንዳዘዘው ፣ለሴት አማኞች
ስልጣኔ ይግባሽ ፣ልክ እንደነዚ ጀግኖች
ካመኑም እምን ፣በሂጃብ ፅኑዎች

ፋሽን ያማራቸው ፣የተፈጥሮ ውበት
በጌታቸው ፀጋ ፣የተከበሩበት


የጨዋ ተምሳሌት ፣ የሴትነት አርማሽ
ያለ አርቴ ነገር ፣መዋቤያ ግርማሽ
ሙሉ ሂጃብሽ ፣ነው ያዥው ተጠንቅቀሽ
መራቆትን ራቂ ፣ስልጣኔ ይግባሽ

https://t.me/https_Aselefya
~ እራስሽን ለመሆን በወሰንሽበት ቅፀበት ዉበትሽ ይጀምራል።

#እራስሽን ሁኚ

=
t.me/https_Asselefya1