قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷በፅልመቱ ለሊት ውስጥ
ደብዘዝ ባለች ጨረቃ ስር
ከህመም የተነሳ የምትበጣጠስ ልብ
የምታለቅስ አይን እና መራራ የሆነ
ፀፀት የማይለቀው አእምሮ ብዙ ነው ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷መልካምነት ሁሌም መጨረሻው ያማረ ነው መጥፎነት ደግሞ ጅምሩም ሆነ መጨረሻውም ስቃይ ነው።

ሁሌም መልካምነትን እናስቀድም አንዳንድ ጊዜም የጎዳን ቢመስለንም መጨረሻ ላይ ውብ ያማረ ነውና..!!
          
https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢብኑ ረጀብ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿وأمَّا نوافلُ عَشْر ذي الحجَّة فأفضَل مِن نوافِل عشْر رمضَان، وكذلكَ فرائضُ عشْر ذي الحجَّة تُضاعَف أكثَر مِن مُضاعفَة فرائضِ غيرِه﴾

🕋“በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የሚሰሩ ነዋፊል (ትርፍ የሆኑ ኢባዳዎች) በአስሩ የረመዳን ቀናቶች ከሚሰሩ ነዋፊል ብልጫ አላቸው።

🔖 እንዲሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች የሚሰሩ ግዴታ የሆኑ ኢባዳዎች (አምልኮዎች) ከሌላ ጊዜ ከሚሰሩ ግዴታ አምልኮዎች የበዛና የተነባበረ ብልጫ አላቸው።”

📙 ፈትሁል ባሪ፡ 9/16


~
🧷የፈለግከውን ነገር ስራ
ስራው ጥሩ ከሆነ መጀመሪያ
የምትጠቀመው አንተ ነህ
ስራው መጥፎ ከሆነም
መጀመሪያ የምትከስረው እራስህ ነህ ።

( مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ ۖ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ۗ وَمَا رَبُّكَ بِظَلَّامٍ لِلْعَبِيدِ)

" መልካም የሠራ ሰው ለነፍሱ ነው ፡መጥፎን የሠራ ሰው በእርሷ ላይ ነው ፡ ጌታህም ለባሮቹ በዳይ አይደለም ፡"

[ፉሲለት 46]

             
https://t.me/https_Aselefya
🧷በዝምታ ላለመታነቅ
ውስጣችን ላይ ያለውን አውጥተን
ልንፅፍ እንችላለን ።

አንዳንዴም መፃፍን አብዝተን
በቃላቶቻችንም ልንታነቅ
እንችላለን ።

ተናገርንም ፃፍንም
ልባችን ውስጥ ግን የሚቀሩት
ብዙ ናቸው ።

በሁላችንም ልብ ውስጥ
ማልቀስን ፈርተን የማናንኳኳው
የተዘጋ በር አለ ።

       አይዞን

https://t.me/https_Aselefya
🧷እምነትን ለመገንባት
አመታትን ሲፈጅ - ለማፍረስ ደግሞ
ሰከንዶች ይበቃሉ - ለመመለስ ደግሞ
እድሜ ሙሉ ይፈጃል .
،እምነት ልክ እንደ ብርጭቆ ናት
አንዴ ከተሰበረች መቼም ቢሆን
እንደነበረችው አትመለስም ።

 
https://t.me/https_Aselefya
🧷ከከዋክብት መጥቶልህ
ምሽትህን የሚያበራልህ የለምና
ለነፍስህ ብርሃን ሁን‥
¿

https://t.me/https_Aselefya
       
ከቤት ሲመጣ አበባ ይዞ ያ ቁረተል አይኒ
      ብሎ በፈገግታ ግባርሽን ስሞ
የሚገባ ቤቱን በፈገግታ ሞቅ
         የሚያረግ ባል እጅ አንድ ዙርባ ጫት
ይዞ አንቺ ገልቱ የት ነበርሽ አባሽ
      ስቆረቁር አሰሚምደ ቡና አፍሊ አሁን
ስቅም ነው እማመሸው ከሚል
         የሰው ፍየል የሱና እህቶቼ  አላህ
ይጠብቀን  አሚን፣

منقل
🐏የኡድሒያ 🍴 እርድ ከዒድ ሰላት በፊት ከተፈፀመ ኡድሒያ አይባልም❓
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🍂 _ የኔ ውድ እህት _ 🍂

🧷የህይወት ታሪክሽን ስትጽፊ ሌላ ማንም ሰው ብዕሩን እንዲይዝ አትፍቀጂ'

ለህይወትሽ ሃላፊነትን መውሰድ ያለብሽ አንቺው ራስሽ ነሽ ¿

https://t.me/https_Aselefya
«እንደ አባትዋ አስከብራት...
ካልሆነ ለአባትዋ ተዋት»

@Abuharisabdurahman
🧷أظلَمُ الظَّالمِينَ لِنَفسِه: مَنْ تواضَعَ لِمَن لا يُكرِمُه، ورَغِبَ في مَوَدَّةِ مَن لا ينفَعُه، وقبِلَ مَدحَ مَن لا يَعرِفُه

مناقب الشافعي للبيهقي [٢/ ١٩٣].

https://t.me/https_Aselefya
«ነዉር የሌላቸው ሰዎች አጋጥመዉኝ ነበር። የሰው ነዉር መከታተል ሲጀምሩ አላህ ነዉራቸዉን አጋለጠባቸው። ነዉር ያለባቸው ሰዎችም አጋጥመውኛል። ስለ ሰው ነዉር ግድ አልነበራቸዉም። በዚህም የተነሳ ነዉራቸው ተደበቀላቸው።»

ኢማም ማሊክ―ረሒመሁሏህ―
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
اللهم إنا نشكو إليك ضعف أنفسنا فقونا بك..
ونشكو إليك غلبة الهوى فقوي باعث الإيمان في قلوبنا..
ونشكو إليك عسر الحياة وضيقها فافسح لنا بكرمك وجودك وإنعامك وإحسانك ما يجعلنا ننسى معه ما أرهقنا وأوجعنا..
اللهم ارزق قلوبنا حسن التدبير وحسن التعقل..
اللهم سدد رأي قلوبنا وارزقها الحكمة..
اللهم أنت تعلم أن لكل واحد منا مسألة وحاجة فاللهم اقضِ حاجاتنا وارزقنا مسألتنا يا الله..
اللهم ثبت قلوبنا على الحق ودلنا عليه وأرشدنا لسبله..
اللهم وفي النفس حاجات ورغبات فلا تحرمنا بسوء ما عندنا بأكرم ما عندك..
فاللهم آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار..
اللهم اجبر كسر قلوبنا بكَ ولا تكلنا إلى أنفسنا طرفة عين..
اللهم جازِ والدينا خيراً وأعظم لهم الأجر والمثوبة وارزقنا برهم
⚡️{عِـــــــــيْــــــــدٌكـــم مُــــــبَــــارك〽️}

▫️عيدكم سعيد

💘〽️{تقبل الله منا ومنكم  }〽️

እንኳን ለ1446 የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳቹ።


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣

🤩
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷 ቁርአን እንኳን ከወዳጅ መለያየት
ሀዘኑ በጣም ጥልቅ እንደሆነ ይናገራል
የዐይን ብርሃንን እስከማጣት… ¿

( وتَوَلَّىٰ عَنْهُمْ وَقَالَ يَٰٓأَسَفَىٰ عَلَىٰ يُوسُفَ وَٱبْيَضَّتْ عَيْنَاهُ مِنَ ٱلْحُزْنِ فَهُوَ كَظِيمٌۭ )
" ከእነሱም ዘወር አለና ኣ«በዩሱፍ ላይ ዋ ሐዘኔ!» አለ ፡ ዓይኖቹም ከሐዘን (ለቅሶ) የተነሳ ነጡ ፡ እርሱም በትካዜ የተሞላ ነው ፡፡

    { ሱረቱ _ዩሱፍ 84
}

     https://t.me/https_Aselefya  
- 🍁 የኔ ንግስት እህት🍁

🧷በእርግጥ ከፊል ሰዎች
በአንቺ መጥፎ ሊጠረጥሩ ይችላሉ
ሌሎች ደግሞ ከዳመና ውሃ የበለጠ
ንፁህ አድርገው ሊያስቡሽ ይችላሉ

እነዚህ አይጠቅሙሽም እነዚያም
አይጎዱሺም  ዋናው የአንቺ እውነታ እና'
አላህ ስላንቺ የሚያውቀው ነገር ብቻ ነው ።

https://t.me/https_Aselefya