قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ፊርዓውን ስልጣኑን ለማስጠበቅ በሚል በርካታ ሺህ ህፃናቶች አርዷል። ሙሳ በስህተት አንድን ሰው ገደለ።

ከዝያም ፊርዓውን ለሙሳ እንዲህ ይለዋል፦
📖{وَفَعَلْتَ فَعْلَتَكَ الَّتِي فَعَلْتَ وَأَنتَ مِنَ الْكَافِرِينَ}
  {ያቺ የሰራሃትን አልሰራህምን? አንተ ከውለታ ቢስ (ከከሀዲዮች) ነህ።}

       [አል_ሹዓራእ:¹⁹]



  እውነታን መገልበጥ፤ ራስን አጥርቶ ሌሎች መወንጀል ሁሌም የሙጅሪሞች አካሄድ ነው።
🌴ሱፍያን አል-ሠውሪይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-

❝እውቀትን ተማረው  ከተማርከውም ከሳቅ እና ከጨዋታ ጋር አትቀላቅለው ሸፍነው አለበለዚያ ልቦች አይቀበሉትምና።

የዕውቀት ምሳሌ በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ብቻ መድኃኒት  እንደሚያደርገው ዶክተር ነው።እውቀትን መፈለግ ከእከሌ ወደ እከሌ መዘዋወር (ብቻ) ሳይሆን እውቀትን መፈለግ አላህን መፍራት ነው።

አንድ ሰው ልጁን ሐዲስ እንዲማር እንዲፈልግ ማስገደድ አለበት። ምክንያቱም ተጠያቂው እሱ ነውና።❞

📚فوائد من كتاب الزهد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷ኢማሙ አል-ሻፊዒይ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡

ቂል ሰው  በጸያፍ ቃላት ሁሉ ይናገረኛል ለእሱ ምላሽ መስጠትን እጠላለሁ ቂልነቱ ይጨምራልና
የበለጠ ታጋሽነትን እጨምራለሁ“ልክ እንደ ኡድ እንጨት" መቃጠሉ የበለጠ መዓዛውን እንዲጨምር ያደርገዋልና❞

📚الامام الشافعي

https://t.me/https_Aselefya
🧷ይቅርታ ማለት የመልካም ስነ ምግባር መገለጫ ነው :-

አልሀሰን ቢን አሊ እንዲህ ይላሉ

አንድ ሰው በዚህ ጆሮዬ ቢሰድበኝና በሌላኛው ጆሮዬ ይቅርታ ቢለኝ ይቅርታውን እቀበለዋለሁ

📚الآداب الشرعية

ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ

የሆነ ሰው ቢበድልህና ከዛም መጥቶ ይቅርታ ሊልህ ቢመጣ መተናነስህ ይቅርታ እንድትለው ሊገፋህ ይገባል የውስጡንም ለአላህ ትተወዋለህ

📚تهذيب المدارج

ኡመር ኢብኑል ኸጣብ

ከሰዎች ሁሉ በሳሉ ይቅርታ ባዩ ነው

📚الآداب الشرعية

የዚድ ቢን አቢ ሀቢብ

ወንድሜ ሁለት ጊዜ እንዲናደድብኝ አላደርገውም የሚያናድደውን ነገር አይቼ እተወዋለሁ።

📚تذكرة الحفاظ

    
https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ እንድህ ነው :

የፍቅርን ማንነት ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተማረሽ ሰው -

የህመምን ማንነት የምትማሪበት የመጀመሪያው ሰው እራሱ ይሆናል ...¿


https://t.me/https_Aselefya
🌴ሱፍያን አል-ሠውሪይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-

❝እውቀትን ተማረው  ከተማርከውም ከሳቅ እና ከጨዋታ ጋር አትቀላቅለው ሸፍነው አለበለዚያ ልቦች አይቀበሉትምና።

የዕውቀት ምሳሌ በሽታው ባለበት ቦታ ላይ ብቻ መድኃኒት  እንደሚያደርገው ዶክተር ነው።እውቀትን መፈለግ ከእከሌ ወደ እከሌ መዘዋወር (ብቻ) ሳይሆን እውቀትን መፈለግ አላህን መፍራት ነው።

አንድ ሰው ልጁን ሐዲስ እንዲማር እንዲፈልግ ማስገደድ አለበት። ምክንያቱም ተጠያቂው እሱ ነውና።❞

📚فوائد من كتاب الزهد
══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
🧷ሁላችንም የሰው ልጆች ከወርቅ ሳይሆን ከአፈር መፈጠራችን አንድ ያደርገናል‥

በአላህ ማመናችን እና ለእርሱ ያለን ፍራቻ ደግሞ ያበላልጠናል
...!

https://t.me/https_Aselefya
قال الإمام الذهبي رحمه اللّٰه تعالى:
" إذا وقعت الفتن، فتمسك بالسنة والتزم الصمت، ولا تخض فيما لا يعنيك، وما أشكل عليك فرده إلى اللّٰه ورسوله، وقف وقل: اللّٰه أعلم ".

📚[سير أعلام النبلاء (141/20)]‏
🧷የህይወት ቅመሙ  ፈተና ነዉና
ብዙ አታማሩ አድርሱ ምስጋና

በድቅድቅ መናወጥ ጨለማኮ ባይኖር
የብርሐን ጥቅሙን አናዉቀዉም ነበር

ልባችን ባይከፋዉ ብንኖር እየሳቅን
የደሥታን ምንነት በምን እናዉቃለን

ዉሃ ዉሃ እንደሚል ሆድ እንደማይሞላዉ
ህይወት ያለ ፊትና ጨዉ የሌለዉ ወጥ ነዉ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷ብዙ አውቆ ተግባር ላይ ባዶ ከመሆን ትንሽ አውቆ ባወቀው የሰራ የተሻለ ነው'

እህቴ ሆይ የምላስ እውቀት ያለ
ተግባር የተጠላ  ነው።
🧷አንዲት ሴት

ሂጃብዋ እንዲያምርላት በሚል መድከም የለባትም
  ባይሆን ጥረትዋ ሁሉ ውበትዋን ለመደበቅ መሆን አለበት

በዚህም ነው አላህ ያዘዛት
።

https://t.me/https_Aselefya
🤩  አሁን ያለንበት ወር ከተከበሩት ወራት ወይም [الأشهر الحرم] ከሚባሉት መካከል አንዱ ላይ ነን ይህ ወር ምን ይባላል ❔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷በድህነት ላይ መሶበር !

🔘قال أحمد بن حنبل رحمه الله:
ኢማሙ አህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

【الصبر على الفقر مرتبة لا ينالها إلا الأكابر】
በድህነት ላይ መሶበር (መታገስ) ታላላቆች እንጂ የማያገኙት ትልቅ ደረጃ ነው።

📚 البداية والنهاية (14 / 392)

   =
https://t.me/Asselefya2
،             🍂ውዷ እህቴ🍁           ،

🧷ስለሌለሽ ነገሮች እያሰብሽ አላህን አታማሪ ይልቁንስ ስላለሽ ብዙ ነገሮች በማሰብ ደስ ይበልሽ አላህንም አመስግኚ..!

https://t.me/https_Aselefya
🧷የሞኝ ሞኝ ሴት ማለት ሚስቱን ከድቶ  ከእርሷ ጋር የሆነን ወንድ የምታምን ሴት ናት።
ነገም ያንች ተራ ነው እሺ።እህቴ
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው
በሰው ትዳር አትግቡ እህቶቼ የራችሁን ነሲብ ጠብቁ።


➤ መንቁል
🧷የበደልከውን ሰው እምባ ፍራ።
‏قال الرافعي رحمه الله :
ራፍእይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
【دموع المظلومين هي في أعينهم دموعٌ، ولكنّها في يد الله صواعق ، يضرب بها الظالم】
የተበዳዮች እምባ በአይናቸው ሲታይ ፈሳሽ ውሃ ነው። ነገር ግን ይህች እምባ አላህ ዘንድ በዳዩን አካል ድምጥማጡን የምታጠፋ እንደ መብረቅ ነች።
📚وحي القلم-(١ /٤٤٩ )


=https://t.me/Asselefya2
     🧷በዕቅድህ ላይ

ሞት ጨምርበት!!

https://t.me/https_Aselefya