قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ያች የሱና እህቴ የሸሪዓ ፋና !

ያቺ ውብ እህቴን ሳያት ተከናንባ፤
የዲኑን ባንዲራ ሂጃቧን ደርባ።

አላህ ያዘዛትን የአቅሟን ከሰራች፤
የሸይጧንን መንገድ አልከተል ካለች፤
ሰላት ከሰገደች ሂጃብ ከለበሰች፤
ለፈረንጆች ባህል አልገዛም ካለች፤
ቦዲውን ጅንሲዉን  አውልቃ ከጣለች፤
እሷስ ውብ ናት እንቁ ሀረግ  የመሰለች።
የምትከታተል በሰለፎች ፋና ፣
በድኗ ከመጡ የሆነች ቆፍጣና ፣
ሁሌም ትዋባለች በቁርአን ሱና
፣

⎿ሐያት  ቢንት ሰዒድ⏌
code 3
🧷ከትናንትሽን ለመብለጥ እንጂ
ሰዎችን ለመብለጥ አትልፊ
ሰዎችን ለመብለጥ መልፋት ቲንሽነት የበታችነት ነው-

ትናንትሺን ለመብለጥ መታገል ግን ትልቅነት አሸናፊነት ነው።

https://t.me/https_Aselefya
👉ለፈገግታ በኢማም ማሊክ ዘመን ነው።

🔖ባል እና ሚስት ከባድ ጭቅጭቅ ውስጥ ገብተው ሚስት ደረጃ ላይ ሆና ባል ደግሞ ከታች  ምድር ላይ ሆኖ ስድብ እየተቀባበሉ ነው። (ፎቅ ድሮም ነበር)

👉የሚስቱን የስድብ ናዳ መቋቋም የተሳነው ባል ዳግም ከዚህች ሴት ጋር አብሮ ላለመኖር ወሰነ'ና፦‹‹ከደረጃው ከወጣሽም፣ ከደረጃው ከወረድሽም፣ ደረጃው ላይ ቆመሽ ከቀረሽም ኒካሐችን ወርዷል ማለት ነው›› ብሎ ለፈትዋ የማይመች አይነት የኒካህ ፍቺ መስፈርት አስቀመጠ።

🔖የተወሰነ ቁማ አሰላሰለች። ደረጃውን ብትወጣ ባሏ ሊፈታት ነው፤ ደረጃውን ብትወርድም ሊፈታት ነው፤ ቆማ ብትቀርም መፈታቷ አይቀርም። አንድ ዘዴ ዘየደችና ከቆመችበት ደረጃ ላይ ዘላ ባሏ ላይ ሰፈረችበት።

👉 እሷ ካላዩ ሁና ሁለቱም ወደቁ። በሚስቱ ብልኃት የተደመመው ባል ከስር ሁኖ እየተነፈሰ፦‹‹አቦ ፈትዋ! ወላሂ ኢማም ማሊክ ከሞቱ የመዲና ሙፍቲ (ፈትዋ ሰጪ) የምናደርግሽ አንችን ነው››የተወሰደ

ምንጭ፦
المستطرف في كل فن مستظرف
🕋 መስፈርቱን ባሟላ ሙስሊም ላይ ሐጅ 🕋 የማድረግ ግዴታ አለበት ⁉️

🔤〽️ እዉነት ﴾true ﴿

🔤〽️ ሐሰት ﴾false ﴿


🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

✅🌺ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ³
❌username not found
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷እስልምና  የስንፍና ሀይማኖት አይደለም-
እስልምና  የስራ - ዲን -ነዉ
የዱኒያም ሆነ  የአኼራን  ሰራ እንድንሰራ  ይገፋፋል።

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን  «ሀፊዘሑላህ»

https://t.me/https_Aselefya
🧷እውነተኝነት እና ታማኝነት-

‏الصدق و الوفاء شيئان نادران لا ينبعان إلا من القلوب الطاهرة.

ዕውነተኝነት እና ቃልን መሙላት ከንፁህ ልብ ብቻ የሚመነጩ ሁለት ብርቅዬ ነገሮች ናቸው።

https://t.me/https_Aselefya
⚡️ረሱል 『🤍』 በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሃጅ አድርገዋል ❔

🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

➡️🌹ˢᵘⁿᵃ ʷᵃᵛᵉ¹ 👈የሚል ከመጣ✅
➡️username not found👈የሚል ከመጣ❌
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ልጆች በዐቂዳ ማነፅ እና ማሳደግ በሞት እንጂ የሚቋረጥ ተግባር አይለም።

📖{أَمْ كُنتُمْ شُهَدَآءَ إِذْ حَضَرَ يَعْقُوبَ ٱلْمَوْتُ إِذْ قَالَ لِبَنِيهِ مَا تَعْبُدُونَ مِنۢ بَعْدِى}

ያዕቁብን ሞት በመጣበት ጊዜ ለልጆቹ "ከእኔ በኋላ ማንን ትገዛላችሁ? ባለ ጊዜ የተገኛችሁ ነበራችሁን?


    [አል_በቀራ ¹³³]

  ነብዩ ያዕቁብ የሞት በሽታ በተናነቀው ጊዜ, ልጆቹ ያደጉ እና የጎረመሱ ሆነው ሳለ, ከእነርሱ መሃል ነብይ ተደርጎ የተላከ ከመኖሩም ጋ
እሱ ግን ጣዕረ ሞት ላይ ሆኖ እንኳ በአባትነት ሀላፍትና የልጆቹ ዐቂዳ ከማነፅ አልተቆጠበም።

https://t.me/https_Aselefya
🧷قال الإمام ابن باز رحمه الله تعالى:

إنّ القلوب تلين بالدعوة إلى الله، والموعظة الحسنة، وبيان ما عند الله من الخير لمن قبِل الحق

[مجموع الفتاوى(٣٤٥/٢٧)]

~
🧷‏"والمرأة المتزوجة طاعتها لزوجها أفضل من طاعتها لأبويها".

مجموع الفتاوى جـ١٠صـ٤٢٨

ለባሏ ታዛዥ መሆኗ አባቷን ከመታዘዝ ይበልጣል
የባሏን ነው ማስቀደም ያለባት።

ኢብኑ ተይሚያ ፡رحمه الله

https://t.me/https_Aselefya
🧷ቁጥር አንድ ጠላትህ ነፍስህ ናት

፣﴿إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوء

ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር  አዛዥ ናት

ነፍስህን የምታሸንፍበት ሰይፍ ልንገርህ


ነፍስህ ምትወደውን ነገር ተውና የጠላችውን አድርግ

ይሄን መሰረት ያዝልኝ👆

{ وَأَمَّا مَنۡ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِۦ وَنَهَى ٱلنَّفۡسَ عَنِ ٱلۡهَوَىٰ (٤٠) فَإِنَّ ٱلۡجَنَّةَ هِیَ ٱلۡمَأۡوَىٰ (٤١) }
[سُورَةُ النَّازِعَاتِ: ٤٠-٤١]


በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ

ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡

https://t.me/https_Aselefya
﴿۞ لَتُبۡلَوُنَّ فِیۤ أَمۡوَ ٰ⁠لِكُمۡ وَأَنفُسِكُمۡ﴾

- ياسر الدوسري

https://t.me/https_Aselefya
🧷 ፊትህን ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ፊት ታጠቁራለህ:

ዲን አለው ፡ ዒልም አለው ብለው ፡
እንደ ዐይን ብሌናቸው የሚሳሱላትን
ሴት ልጃቸው አምነው ሰጥተውህ ደም ብታስለቅስላቸውና
ባንተ የመጣ ሌሎች የዲን ሰዎች ቢታሙ ቢወቀሱ አይገርምም

ማንን ፈልገህበት ነው  እኔን ነው?
አረ ስንቱ አለ ወንድም

ግን

ይመለከተኛል ካልክ ይመለከተሀል እኔ ምን አገባኝ!?


https://t.me/https_Aselefya
የሀሰት ማንነት

ከኒካህ በፊት የሚያደርጉት የፍቅር ግንኙነት በሀሰት ማንነት የተመሰረተ ነው

ለዚህም ነው ለአምስት አመት በፍቅር ተጨማልቀው ይጋቡና በጥቂት ወራቶች ሲፋቱ የምናየው

አትሸወጂ ተኩላነቱ የምታውቂው ሲያገባሽ ነው
ሳያገባሽ በፊትማ ሰው ሆኖ ይቀርብሻል

አላህ ሀራም ያደረገው ነገር ቢጎዳ እንጂ ሊጠቅም አይችልም።


https://t.me/https_Aselefya