قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷የቀዘቀዘ ወዳጅነት ልክ እንዴ ቡና ነዉ
በይቅርታ- መልሰሽ ብታሞቂውም ጣዕሙ እንደ ነበረ አይሆነም-ያለሽ አማራጭ መድፋት ነው።


https://t.me/https_Aselefya
﴿ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِیۤ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ ﴾

🧷ኢብኑ-ል-ጀውዚ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል፦

ሁሉን አዋቂ ከሆነው ንጉስ ፊት ለፊት በጨለማ በተቀመጥክ ጊዜ ( በለይል ሶላት ወቅት)  የህፃንን ባህሪ ተላበስ። ህፃን የሆነ ነገር ፈልጎ ካልተሰጠው እስኪሰጠው ድረስ ያለቅሳል.
ስለዚህ አንተም ሙጥኝ ብለህ አልቅስበት የፈለከውን ነገር ያደርግልሃል።

https://t.me/https_Aselefya
🍂 ቲላዋ 🍂

{ أَمْ حَسِبْتُمْ أَنْ تَدْخُلُوا الْجَنَّةَ وَلَمَّا يَعْلَمِ اللَّهُ الَّذِينَ جَاهَدُوا مِنْكُمْ وَيَعْلَمَ الصَّابِرِينَ }

سورة آل عمران

وسيم

https://t.me/https_Aselefya
🧷ይቅርታ ማድረግ ነገሩን መተውጂ መርሳት አይደለም.
አንዳንድ ስብራቶች ማን ይጠግናቼዋል ? ማንም.

አላህ የተሰበሩ ልቦችን አዛኙ ጌታ ይጠግናቼው'
ባላሰባችሁት ባልጠበቃችሁት ነገር አሏህ የተሻለውን ይተካችሁ።
🤲

https://t.me/https_Aselefya
🍂 ብልህ ሴት 🍂

ብልህ እና ጀግና ሴት
ከችግር እና ከመከራ ትምህርት
ተወስዳለች

በሚገጥማት ነገር ሁሉ  አሏህን ታጠራለች  አሏህን ታመስግናለች

እንደዚሁ ችግር መከራ ሲገጥማት ሶብር ታረጋለች

ብልህ ሴት ራሷን ከፍ አታረግም እንዳዉም ራሷን ታሳንሳለቺ
ሁሌም
በ አሏህ ትታገዛለች
ሁሌም ወደ አሏህ ትመለሳለች።


https://t.me/https_Aselefya
ምርጥ የሆኑ ሰዎች
      ከንፈር ላይ

ሁለት ነገር ይስተዋላል

አንደኛዉ ዝምታ ሲሆን

  ሁለተኛዉ ፈገግታ ነዉ።
    
https://t.me/https_Aselefya       
🧷የዋህነት ያለ ብልህነት ሞኝነት ይባላል....!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

“የሴት ልጅ ውበቷ “ሐያዕዋ” ሲሆን

የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው።

["አሰምት ሊኢብኒ አቢ አድዱንያ" (ገጽ፡ 263)

https://t.me/https_Aselefya
🔖እውነታን የሚገልፅ ድንቅ ግጥም።

ولبستَ في يُسراكَ  أغلى ساعةٍ
والوقتُ عندكَ أرخصُ الأشياءِ!

ግራ እጅህ ላይ ውድ ሰአት አስረሀል
ነገር ግን...!
ጊዜ አንተ ዘንድ በጣም ርካሽ ነገር ሆኗል።
=
ማግባትሽ ካልቀረ......

ጩኸት አትከተይ ጥመት አያፍዝዝሽ፡
አዳዲስ ፈጠራ ተይ አያደንዝዝሽ፡
የዋህ አትሁኝ ማንም አይጠምዝዝሽ፡
በተውሒድ በሱና ሰትሮ ይያዝሽ፡
የስኬትሽ ጣሪያ ሐቅ ይሁን መቅረዝሽ፡
---------------------------------
ከአህባሽ ከኢኽዋን ከሀጁሪ አደጋ፡
ፊትናን ከሚያራግብ ከቆላ አስከ ደጋ፡
የኔ ይሁን ከሚል ጭፍንተኛ መንጋ፡
----------------------------------
ተጠንቀቂ እህቴ ጫት ካዛገው ወጣት፡
ይገጥምሻል እና ሁለት ሀገር ቅጣት፡
ሰለፍዩን ምረጭ ያንን አንድ ቅንጣት፡
--------------------------------
መቼም ሰው ነውና ስህተት ባያጣውም፡
መንሀጁ ንፁህ ነው ኮተት አያውቀውም፡
ሽርክና ቢዲዐ ኹራፋት የለውም፡
---------------------------------
ፈጥነሽ አትደሰች ፈጥነሽ አትክሰሚ፡
ከሐቅ ጠላቶች ነገር አትቅሰሚ፡
በትዳርሽ ጉዳይ ነገረኛ አትስሚ፡
---------------------------------
አግቢ ጎበዝ ጀግና የሱና ሰባኪ፡
ከዘመኑ ፊትና የሌለው ንክኪ፡
የተውሒድ አፍቃሪ የሐቅ ነበልባል፡
በሩቅ ያስታውቃል ምን ግራ ያጋባል፡
ማግባትሽ ካልቀረ አግቢ የሱና ባል፡
-------------------------------
በዘመኑ ፊትና ያልተደናቆረ፡
በስሜት ተጠምዶ ውስጡ ያልጠቆረ፡
በማይችለው ጉዳይ ያልተሰነቀረ፡
ጀግና ሰው ምረጭ ማግባትሽ ካልቀረ፡
-------------------------------
      በኑረዲን አል-አረቢ1444
--------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
🧷ነገ ሁሉም ከጌታው ዘንድ ይቀርባል

ክስ ያለባቸው አካላቶች ከጌታቸው ዘንድ የክስ ፋይላቸው ሳይዘጋ መንቀሳቀስ አይቻልም'
በሰው እጅ የሞተውም ይመጣና ጌታዬ ሆይ በምን እንደ ገደለኝ ይጠየቅልኝ
(ክስ ይመስረትልኝ) ይላል ይመሰረታል-የሰው ደም ያፈሰሰውም ይቀርብና ለምንድን ነው የእከሌ አባባሎን ደም ያፈሰስከው?! ይባላል ይከሰሳል-

ሌሎችን የተሳደበውም ይቀርባል አንተስ እከሌ አባባሎን ሰድበሃል በምን ወንጀሉ ነው? ይባላል በዚህም ላይ ክስ ይመሰረታል

የሰው ገንዘብ የበላው በሀራም የሰበሰበውም በአደባባይ ይጠራና አንተስ? ተብሎ ይሄም ይከሰሳል-

🍂ከዛም ለሁሉም ተበዳይዎች ካሳቸው ሳይከፈል -ተከሳሾች ፋይላቸውን ሳያዘጉ ካሉባት ቦታ ነቅነቅ ማለት አይችሉም-

ምን አለብኝ ብሎ አምፆ ለሄደ ይሄ ቀን አለ-ተበዳዮችም ከአላህ ዘንድ ፍትሓቸውን የሚያገኙበት ቀን ከፊት ነው።

👉⚖የፍርዱ ቀን የአለማቱ ጌታ አላህ መሆኑ ስታስብ ልብህ ይረጋጋል።
              
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄ- ሴት ልጅ ከ ባሏ ፊት ሱሪ መልበስ ይፈቀድላታልን!?

🧷ሸይኽ ኡሰይሚን ረሒመሁሏህ

https://t.me/https_Aselefya
✍አንዳንድ ሰዎች ሽጠውሽ እንኳ የሚከስሩት እነርሱው ናቸው....!!

https://t.me/https_Aselefya
🆕 🌸🔤✅🔤🔤 🆕

👍ለሱና ቻናል ባለቤቶች ና አድሚኖች በሙሉ ቻናላቹን የምታሳድጉበት ምርጥ እድል ይዘን መተናል።


🔠🅰️🔠🔠 መመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ ከታች ባለው ሊንክ መመዝገብ ትችላላቹ።

🟥ማስታወሻ ⏩ ዝርዝር ሁኔታውን ስትመዘገብ ይነገራቹሃል ።

🤪 ምዝገባ በነፃ ነው 🤪

🎴 t.me/m/D0nnHQDIYWRk 🟢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
والـشاعـر يقول -

🧷إذا نـطـق الـسـفيهُ فـلَا تُجبْــهُ

فَخــيْرٌ مِــن إجـابتــهِ الــسُّكوتُ

ቂላቂል በተናገረ ጊዜ መልስ አትመልስለት መልስ ከምትመልስለት ዝም ማለትህ በላጭና የተሻለ ነዉ።

نصيحتي للنساء ﴿56﴾

https://t.me/https_Aselefya
🧷በወርቅ ቀለም መፃፍ ያለበት!!


ከደጋጎች አንዱ እንዲህ ይላል፦
   ነፍስያህ የሆነ ወንጀል እንድትሰራ በምትወተውትህ ጊዜ ረጋ ባለ መንፈስ ይህንን ጥያቄ ጠይቃት......

📖{قُلْ أَذَلِكَ خَيْرٌ أَمْ جَنَّةُ الْخُلْدِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ}
{ይህ የተሻለ ነው ወይንስ አላህን ለሚፈሩት የተቀጠረቿ ዘላለማዊቷ ጀነት በላቸው።}

      [አል_ፉርቃን:¹⁵]



ሁላችንም እንሞክረው! እንደ ምንገሰፅበት ተስፋ አደርጋለሁ።

https://t.me/https_Aselefya