قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ሰወችን ባስቀየምክ ጊዜ እንጨት ላይ ቢስማር ምታ፡

ይቅርታ ከጠየክ  የመታከውን ቢስማር ንቀለው ፋናውን ተመልከት፡

  ልክ እንደዚሁ ሰወችንም ስታስቀይም የማይጠፍ ነገር ትተዋለህ
ስለዚ አስተዋይ ሁን።


https://t.me/https_Aselefya        
🧷ጓደኛ ማለት አንዱ የሂወት ዋስትና ነው ስትከፊ የምታፅናናሽ ሀዘን ሲሰማሽ ተካፋይ ጓደኛ ካለችሽ ስታጠፊ መክራ ተቆጥታ የምትመልስሽ ከሆነ

ስትደሰች ያንች ደስታ የእሷ ደስታ ሆኖ ካስደሰታት በዲንሽ እንዲትጠነክሪ በምትችለው ከተባበረችሽ

ከዚች በላይ ምን አይነት ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ?

ይች ማለት በጓደኛ የምትሰየም ሳትሆን እህት ተብላ የምትጠራ የምትሰየም ነች ሁሌም ቢሆን በቻልሽዉ ከጎኗ ልትሆኝላት ይገባል።



የኔ ውድ እህት አንች ለኔ ልዩ የረቢ ስጦታየ ነሽ🌺

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዴ…ምሽት ሲጨላልም ከእረፍት ይልቅ ድካም የሚሰማቸው ሰዎች አሉ ትዝታ የሚረብሻቸው-
የሚወዷቸው ሰዎች ትዝ የሚላቸው ልባቸው ባዶነት የሚሰማቸው አሉ ሲመሽ ለሁሉም እንቅልፍ አይመጣም-

ለጨለማው ቢስቁለት አይዋሹት ቢኮሳተሩበት አያስፈሩት ዝም ቢሉት አያስጨንቁት ይሆንባቸውና እርብሽብሽ ይላሉ

ሲመሽ ይበልጥ ብቸኝነቷ የሚከብዳት አለች ሲመሽ ሀሳቦቹ የሚጠዘጥዙት አለ ሁሉም ደህና እደሩዎች መልካም ምኞቶች ላይሆኑ ይችላሉ

የ እንቅልፍ ረፍት ያጣም ደህና እደሩ ይላል እንቅልፍ እምቢ ይለኛል ላለማለት ቀድሞ በመሰናበት ወደ ሀሳቦቹ የሚመለስ አለ

ብቻ አብሽሩ  ልባችሁ የሚያርፍበት ጊዜ አይራቅ አውቃለሁ አንዳንዴ አብሽሩ መባልም ያናድዳል ግን አብሽሩ ምናልባት የሚያናድዱን ነገሮችንም መስማት የምንናፍቅበት ጊዜ ይመጣል እንደ መልካም ምኞታችሁ ልባችሁ ይስከን።
                  


https://t.me/https_Aselefya
🧷الله لاينســـــــى أحـــــــداً وهـــــــذا أمـــــــر ڪـــــــافٍ ليطــــمــــئن قلبڪ

አሏህ ማንንም ረሺ ጌታ አይደለም ይህ ደሞ ልብህ ሊረጋጋ ዘንዳ በቂ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
﴿ذلِكَ وَمَن يُعَظِّم شَعائِرَ اللَّهِ فَإِنَّها مِن تَقوَى القُلوبِ﴾

سورة الحج

قارئ 🍃عبدالله الغزواني




https://t.me/https_Aselefya
-ውዷ እህቴ-

አንዳንዴ ጠንካራነትሽን የምታውቂው ያለፍሽበትን መንገድ ለአፍታ ዞር ብለሺ ስትመለከቺው ነው
።


https://t.me/https_Aselefya
⭐️ረሱል እንዲህ (🤍) ብለዋል፦

▫️ረመዳንን ፆሞ ከሸዋል (ወር) ስድስት ቀናት ፆምን ያስከተለ ➖➖ ሙሉ እንደፆመ ይቆጠራል።▫️

🅰〽️ ሳምንቱን

🅰️〽️ወሩን

🅰️ 〽️አመቱን


🔔ምርጫውን በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

✅ትክክል ከሆናቹ ▫️Add የሱና ቻናሎች▫️ የሚል ይመጣላቹሃል ▫️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል

በሽታ-ሐዘን- ኪሣራ-የልብ ስብራት- መለያየት-መከራ -ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ٠

﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾

አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል.
ባሮቹ ነን በችግር ዉስጥ አይተወንም አብሽሩ

                
                  

https://t.me/https_Aselefya
➾ደወይ የበዛብሽ !!

          
✍️ላስታውስሽ እህቴ  በትንሹም ቢሆን
ደዋይ የበዛብሽ ስልክሽ ቢዚ እስኪሆን

የኢስላምን ባህር ያልገባሽ እንደሆነ
ላተቅረቡ ዚና ን ዘንግተሺው ከሆነ

ላስታውስሺ እህቴ በትንሹም ቢሆን
ወላሂ አይጠቅምሺም ተይ እንደዚህ መሆን

በረራ ማብዛትሽ ሰውን ተደብቀሽ
የአላህን ትዕዛዝ በጭራሽ እረስተሽ

ሊመክሩሺ ሲመጡ ምን አገባሽ ብለሽ
ፈዘኪር ማለቱን ጭራሹን ዘንግተሽ

ጭንቅላትሽ ዙሮ ሸይጧን ተቆጣጥሮሽ
ከወንድ ጋር ማውራት አራዳነት መስሎሽ
የነብዩን ሱና ፋራነት ነው ብለሽ

ዱኒያ ላይ የሚቀር አኽላቅ ተሸክመሽ
አረ እስከመቼነው አንቺ እንዲህ መሆንሽ
ተመሳሳይ ቦታ ሁል ጊዜ መውደቅሽ

ጉዞሽ የጂህልና ጥመት የሆነብሽ
እረተይ እህቴ አድምጭኝ ልንገርሽ


ደዋዩ ቢበዛ እውነት አይምሰልሽ
ለትዳር ለኒካህ አንዱም አያስብሽ
መሀላ ቢያበዛ ቃልም ቢገባልሽ
አትዘንጊው እህቴ ግቢ ውስጥ እንዳለሽ

ከእናት ከአባትሽ ከወንድም እርቀሽ
ክብርሺን ጠባቂ አንቺው እራስሺ ነሽ

በሀላሉ መንገድ እሱ እስከሚመጣ
ለምን ትሰሪያለሺ ቀብር እሚያስቀጣ
አትቅረቢ ወላህ ችግር ነው የሚያመጣ

ዱኒያም አያምርልሸ ቀብርም ያጠባል
ከጀነተል ፊርዶስ አብሮ ያወጣል

እህቴ ኢተቂላህ አንቺ ሙስሊም ነሽ
ከትናንት ተማሪ ዛሬ ግን ይብቃሽ

በረራን በማቆም ተውሂድን ልበሽ
ሰዎችን ቀይሪ አንቺም ቶብተሽ
በነብዩ ሱና ጉዞሺን አርገሽ

በዲንሽ ጠንካራ ጎበዝ ልጂ ከሆንሽ
እንቢታሺን ፈርቶ ማንም አይቀርብሽ

ለተራ ስሜቱ ላዳር የተመኘ
እንዲሁ ይቀራል ልቡም እንደዋኘ

አንተ ደሞ ስማኝ እባክህ ወንድሜ
እራት ካልጋበዝኩሽ ሻይ ቡናም እያልክ
መደወልክን አቁም አላህን ፈርተክ

10 አስሬ ወደድኩሽ አፈቀርኩሺ ያልከው
የልጂቱንም ልብ ግራ ያጋባከው
አንተ ወንድሜ ሆይ እስኪ ተው እረተው

ሴቶችን ማሳደድ አላማህ ላረከው
ወላሂ ኢተቂላህ አላህን አስታውሰው
ላተቅረቡ ዚና ማለቱን አትርሳው

አንዷ እንቢ ስትልህ ላንዷ ከመደወል
ለሀራም ለዚና በጣም ከመቸኮል

በጂህልና መንገድ ጉዞህ ከሚቀጥል
መርጠህ አንዷን አግባ ጊዜህ አይቃጠል

አስታውሳት እህትክን አውጣት ከጨለማ
ባንድላይ ደስ ይላል የተውሂዱ ማማ

እህትህ አትድከም አንተም አትሳነፍ
ገና በልጅ እድሜህ ለተውሒድ ተሰለፍ

እናም  ወንድሜ ሰለፍዩ ወጣት
ነፍስህን ከመጥፎ አሁኑ ጠብቃት
ወጥተህ ከጨለማ በተውሒድ አድምቃት
ወጥተህ ከጨለማ በተውሂድ አድምቃት


       ✍️« 𝐵 ⁱⁿᵗ 𝐺𝑒𝑧𝑒 »
ሂጃቡን ልበሽው.....!?

ሂጃቡን ልበሽው ይጎዝጎዝ ልቀቂው፣
ክብርሽን ጠባቂ ልዩ ውበትሽ ነው።

ሀያሉ ያላቀሽ ያለበሰሽ ኑር ነው፣
ልበሽው በሸርጡ ልዩ ንብረትሽ ነው፡

አፊንጫ አይንሽ ሳይቀር እህቴ ሸፍኝው፡
ዋና የፊትና በር ትልቁ ኬላ ነው።

አላህም ያዘዘሽ ሙሉ ልለብሽ ነው፡
የአኢሻን ፈለግ ያዢው ተከተይው፡

እሱ ነው እህቴ ነጃ ሰላም መውጫው፣
አደራ ልበሺው ጅልባቡን በሱናው፡
ልበሺው ኒቃቡን ሸርጡን አሟይና፡
መጓዣ ስበብ ነው ለጀነት ጎዳና፣

🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

=https://t.me/mkr_lesetochi
⭐️በዲናችን ትንሹ ዒድ የሚባል የለም❔

🤩〽️እዉነት ﴾true ﴿ ✅

🤩〽️ ሐሰት ﴾false ﴿ ❌

🧠ምርጫውን 👈በመንካት ትክክል መሆናቹን አረጋግጡ

✅𝐬𝐮𝐧𝐚𝐡 𝐰𝐚𝐯𝐞
❌username not found
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🧷ሸይኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-

« و تعجبني كلمة لشيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله ، إنَّما يرفع الله الشخص بقدر تمسكه بسنة صلى الله عليه و سلم »

ካስገረመኝ ከሸይኹል ኢስላም ኢንኑ ተይሚያ ረሂመሁሏህ  ንግግሮች "አሏህ አንድን ሰው ከፍ የሚያደርገው የአሏህን መልእክተኛ ﷺ ሱና አጥብቆ በያዘው ልክ ነው፡፡

تحفه المجيب صفحة 339


https://t.me/https_Aselefya
🧷ብዙ ጊዜ «ባሌ ከፈቀደልኝ» ማለት የምታበዛ ባለትዳር ጓደኛ ካለችሽ ጓደኝነቷን አጥብቀሽ ያዥ፣

ከትዳር ተሞክሮዋ ምክሯን ስሚ፣ ምክንያቱም እርሷ አላህ በሚወደው መንገድ የታነፀችና በዘመናዊነት ቫይረስ ያልተለከፈች ሙእሚን ነችና።

                
https://t.me/https_Aselefya
👉አንች የአረብ ሀገር ሴት ሆይ!?
👉ተበድረሽ ከመጣሺ ብድርሺን ክፈይ?
👉የአባት በሬ አሽጠሺ ከሆነ ገዝተሺ ተኪ?
👉መሬት አስይዘሺ ከሆነ አስመልሺ?
👉ሳር ቤት ከሆነ በቆርቆሮ ቀይሪላቸው?
👉ራስሺን ቀይሪ andራሳሺን ቻይ?
👉ዝም ብለሺ በከንቱ አትጠግረሪ?
👉ያለ አላማ እና እቅድ በሰው ቤት አትስሪ?
👉ዝም ብለሺ ብር እየመነዘርሺ አታባክኝ
👉 ከቻልሺ ስደት ላይ አላማሺ እስከሚሳካ ህይወት አትመስርች!?
👉በብር ወንድን አታታሊ የራስሺ ለማድረግ ባል ለማግባት አትሞክሪ!!
👉ባል ማግባት ካማረሺ ሀገርሺ ገብተሺ አግቢ
👉የምታገቢው ባል ከማዳም ኩሺና የሚያወጣሺ የሆነ ባል አግቢ!?
👉ቀጥ ሰጥ ብለሺ እስከሚያልፍልሺ አንገትሺን ደፍተሺ ስሪ
👉ኢጃዛ ለኢጃዛ መዝናኛ ለመዝናኝ አትጎባለሊ አትጃጃይ!?

ጨርሻለሁ ከሰማችሁኝ!!

=https://t.me/mkr_lesetochi
🍂                .አብሽሩ.          🍂

🧷እየተገፋችሁ ነው ማለት የእናንተ ነገር አብቅቷል ማለት አይደለም
።

https://t.me/https_Aselefya
🧷ሁሉን ነገር አጥተህ
ውድ የተባለ ነገር ሁሉ ሄዶብህ
አንድም ሰው ካንተ ጋር ሳይሆን ሲቀር
ታገስና ቻለው ‥


በነሱ ቦታ አላህ ካንተ ጋር
በእርግጠኝነት ይሆናል‥


( وَاللَّهُ مَعَ الصَّابِرِينَ )
" አላህም ከታጋሾች ጋር ነው "
[በቀራህ 249]

አላህ ካንተ ጋር ሆነ ማለት ደግሞ
ልብህን ደስ የሚያሰኝ ነገር ሁሉ
አገኘህ ማለት ነው ።

https://t.me/https_Aselefya