قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷ቁርኣን እንዴት ማኽተም ይቻላል በረመዷን⁉️ ቀለል ያለ መንገድ

በወር አንድ ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ሶላት ላይ 4 ገፅ
ዙሁር ሶላት ላይ 4 ገፅ
አስር ሶላት ላይ 4 ገፅ
መግሪብ ሶላት ላይ 4 ገፅ
ኢሻ ሶላት ላይ 4 ገፅ
ወይም በቀን 20 ገፅ

በወር ሁለት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 8 ገፅ
ዙሁር ላይ 8 ገፅ
አስር ላይ 8 ገፅ
መግሪብ ላይ 8 ገፅ
ኢሻ ላይ 8 ቀፅ
ወይም በቀን 40 ገፅ

በወሩ ሶስት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 12 ገፅ
ዙሁር ላይ 12 ገፅ
አስር ላይ 12 ገፅ
መግሪብ ላይ 12 ገፅ
ኢሻ ላይ 12 ገፅ
ወይም በቀን 60 ገፅ

በወሩ አምስት ገጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 20 ገፅ
ዙሁር ላይ 20 ገፅ
አስር ላይ 20 ገፅ
መግሪብ ላይ 20 ገፅ
ኢሻ ላይ 20 ገፅ
ወይም በቀን 100 ገፅ

በወሩ ስድስት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 24 ገፅ
ዙሁር ላይ 24 ገፅ
አስር ላይ 24 ገፅ
መግሪብ ላይ 24 ገፅ
ኢሻ ላይ 24 ገፅ
ወይም በቀን 120 ገፅ

በወሩ አስር ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 40 ገፅ
ዙሁር ላይ 40 ገፅ
አስር ላይ 40 ገፅ
መግሪብ ላይ 40 ገፅ
ኢሻ ላይ 40 ገፅ
ወይም በቀን 200 ገፅ
አላህ ብዙ ከሚጠቀሙት ያድርገን🤲
Audio
سُورة مَريم | عُمر ضياء الدين .

https://t.me/https_Aselefya
"تالله لو قيل لأهل القبور تمنو لتمنو يوما من رمضان"

ابن الجوزي (التبصرة)

በአላህ እምላለው የሞቱ ሰዎች ምን ትመኛላቹ ቢባሉ ከረመዳን አንድ ቀን ማግኘት ይመኙ ነበረ

ኢብኑል ጀውዚ ረሂመሁላህ

አላህ ከሞት በፊት ንቃትን ይስጠን

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከፈተናው ሁሉ ከባዱ ፈተና
በዳይ ሆነህ እያለ እራስህን ተበዳይ
አድርገህ ማየትህ ነው

አመፀኛ ሆነህ እያለ እራስህ አላህን ፈሪ
ተቅይ አድርገህ ማየትህ ነው

ሀራም እየበላህ ሳለ እራስህን ጥንቁቅና
ፅዩፍ አድርገህ ማየትህ ነው

ሰዎችን አዛ እያደረክ ሳለ እራስህን አዛኝ
አድርገህ ማየትህ ነው

          እራስህን ፈትሽ

ቁምነገሩ አንተ እራስህን  የምታይበት መንገድ ሳይሆን

አላህ አንተን የሚያይብህ  መንገድ ነውና ተግባርህን ንግግርህ

አስተሳሰብህን ሁሉ ትክክለኛነቱን ፈትሽ-ጊዜው አሁን ነው ወገኔ።


https://t.me/https_Aselefya
«ልጄ ሆይ!…  አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር
ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ።
የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ!
እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!»

ቻናል:-t.me/hafugraphics
🔖የማይሰግድ ሰው የሚፆመው ፆም ተቀባይነት የለውም። የውመል ቂያማ ሊጠቅመው አይችልም። መጀመርያ ስገድ ከዛ ፁም ይባላል።
ሁሉም ሰው ለምን አይወደኝም?
አትበል።

ምክንያቱም አንተ ....
            ➠  🕌የመግሪብ አዛን አይደለህም።

منقل
✍መጠየቅ የሌለበት እና ከተጠየቀም መልሱ ዝምታ መሆን የለበት ጥያቄ!
ቁርአን የት ደረስክ /ሺ ?ስንተየ አኸተምክ ሺ/?

መልሱ ዝምታ ብቻነዉ።
ታዉኮ  ዝብላችሁ ቅሩ የሰዉን ኢኽላስ አትፈታተኑ


ተብለናል 👀

 
🧷የኔ ውድ እህት_ የምትመኝውን ሂወት የሚመጥን ማንነት ይኑርሽ እሺ
የምታስቢው ነገር ብዙ ሩቅ አይደለም ቢኢዝኒሏህ አብሽሪ

ነገር ግን ነየሆነ ጊዜ ላይ እጅሽ የገባ ቀን አያያዙ እንዳይጠፋሽ በምታስቢው ልክ ስለ መኖርሽ እርግጠኛ ሁኚ ቢደክምሽም እያረፍሽ ቀጥይ።


https://t.me/https_Aselefya