قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قم وحيدًا كابد الليل الطويل... قم و صلِّ للجليل..... قم فقد حان الرحيل...
🧷ያላችሁበት የትኛዉም ከባድ

#መጥፎ ሁኔታ ያልፋል

ተስፋ እንዳትቆርጡ ጀግና ማለት

ለችግሩ እጅ ያልሰጠ ሰዉ  ነዉ 


  https://t.me/https_Aselefya
_አብሽሩ_


🧷እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ አይጥልም ።

https://t.me/https_Aselefya
🧷አብሽሩ እንደናንተ አይነት ሰው ማግኘት ሲያቅታቸው ትናፍቋቸው አላችሁ።


https://t.me/https_Aselefya
🎉 እንኳን ለ1446ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ

የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. (March 1, 2025 G.C.) የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን!
ረመዷን ሙባረክ! 🌙✨
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🎉 እንኳን ለ1446ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ የረመዿን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C. (March 1, 2025 G.C.) የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል። አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን! ረመዷን ሙባረክ! 🌙✨
أحبتي و أخواتي في الله، مبارك عليكن الشهر، أسأل الله أن يجعلني وإيّاكن ممّن يصوم نهاره ويقوم ليله إيمانا واحتسابا، وأن يجعلنا فيه من العتقاء من النّار، اللهم أهِلَّه علينا بالأمن والإيمان، والسلامة والإسلام..
أخواتي في الله، أوصيكن و أنا أحوجكن للنصيحة، لكن فذكر إن الذكرى تنفع المؤمنين، جعلنا الله و إياكن ممن تنفعه الذكرى، إذا صمتِ فليصم سمعك، وبصرك، ولسانك عن الكذب والمآثم، وليكن عليكِ وقار وسكينة يوم صيامك، ولا تجعلي يوم فطرك ويوم صيامك سواء..


https://t.me/https_Aselefya
🧷ቁርኣን እንዴት ማኽተም ይቻላል በረመዷን⁉️ ቀለል ያለ መንገድ

በወር አንድ ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ሶላት ላይ 4 ገፅ
ዙሁር ሶላት ላይ 4 ገፅ
አስር ሶላት ላይ 4 ገፅ
መግሪብ ሶላት ላይ 4 ገፅ
ኢሻ ሶላት ላይ 4 ገፅ
ወይም በቀን 20 ገፅ

በወር ሁለት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 8 ገፅ
ዙሁር ላይ 8 ገፅ
አስር ላይ 8 ገፅ
መግሪብ ላይ 8 ገፅ
ኢሻ ላይ 8 ቀፅ
ወይም በቀን 40 ገፅ

በወሩ ሶስት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 12 ገፅ
ዙሁር ላይ 12 ገፅ
አስር ላይ 12 ገፅ
መግሪብ ላይ 12 ገፅ
ኢሻ ላይ 12 ገፅ
ወይም በቀን 60 ገፅ

በወሩ አምስት ገጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 20 ገፅ
ዙሁር ላይ 20 ገፅ
አስር ላይ 20 ገፅ
መግሪብ ላይ 20 ገፅ
ኢሻ ላይ 20 ገፅ
ወይም በቀን 100 ገፅ

በወሩ ስድስት ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 24 ገፅ
ዙሁር ላይ 24 ገፅ
አስር ላይ 24 ገፅ
መግሪብ ላይ 24 ገፅ
ኢሻ ላይ 24 ገፅ
ወይም በቀን 120 ገፅ

በወሩ አስር ጊዜ ለማኽተም⤵️
ፈጅር ላይ 40 ገፅ
ዙሁር ላይ 40 ገፅ
አስር ላይ 40 ገፅ
መግሪብ ላይ 40 ገፅ
ኢሻ ላይ 40 ገፅ
ወይም በቀን 200 ገፅ
አላህ ብዙ ከሚጠቀሙት ያድርገን🤲
Audio
سُورة مَريم | عُمر ضياء الدين .

https://t.me/https_Aselefya
"تالله لو قيل لأهل القبور تمنو لتمنو يوما من رمضان"

ابن الجوزي (التبصرة)

በአላህ እምላለው የሞቱ ሰዎች ምን ትመኛላቹ ቢባሉ ከረመዳን አንድ ቀን ማግኘት ይመኙ ነበረ

ኢብኑል ጀውዚ ረሂመሁላህ

አላህ ከሞት በፊት ንቃትን ይስጠን

https://t.me/https_Aselefya
🧷ከፈተናው ሁሉ ከባዱ ፈተና
በዳይ ሆነህ እያለ እራስህን ተበዳይ
አድርገህ ማየትህ ነው

አመፀኛ ሆነህ እያለ እራስህ አላህን ፈሪ
ተቅይ አድርገህ ማየትህ ነው

ሀራም እየበላህ ሳለ እራስህን ጥንቁቅና
ፅዩፍ አድርገህ ማየትህ ነው

ሰዎችን አዛ እያደረክ ሳለ እራስህን አዛኝ
አድርገህ ማየትህ ነው

          እራስህን ፈትሽ

ቁምነገሩ አንተ እራስህን  የምታይበት መንገድ ሳይሆን

አላህ አንተን የሚያይብህ  መንገድ ነውና ተግባርህን ንግግርህ

አስተሳሰብህን ሁሉ ትክክለኛነቱን ፈትሽ-ጊዜው አሁን ነው ወገኔ።


https://t.me/https_Aselefya
«ልጄ ሆይ!…  አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር
ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ።
የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ!
እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!»

ቻናል:-t.me/hafugraphics