አይኔ ቃል አጥቶ ማልቀስ ሲሆን ስራዉ
አፌም ተንተባትቦ መናገር ሲያቅተዉ
የዉስጤን የእንባዬን በአንቺ እከትባለሁ
ሁልጊዜም አልጣሽ እኔ ወድሻለሁ🥀🖊ብዕርነቴ.....
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ጓደኛ ማለት አንዱ የሂወት ዋስትና ነው ስትከፊ የምታፅናናሽ ሀዘን ሲሰማሽ ተካፋይ ጓደኛ ካለችሽ ስታጠፊ መክራ ተቆጥታ የምትመልስሽ ከሆነ፤ስትደሰች ያንች ደስታ የእሷ ደስታ ሆኖ ካስደሰታት በዲንሽ እንዲትጠነክሪ በምትችለው ከተባበረችሽ፤
ከዚች በላይ ምን አይነት ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ??
ይች ማለት በጓደኛ የምትሰየም ሳትሆን እህት ተብላ
የምትጠራ የምትሰየም ነች ሁሌም ቢሆን በቻልሽዉ ከጎኗ ልትሆኝላት ይገባል!!https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ረመዷን ① ወር ብቻ ቀረው‼
====================
✍ ዛሬ ምሽት ጨረቃ ስለታየች የወርሃ ሸዕባን የመጀመሪያ ሌሊት ይሆናል። የሸዕባንን አጋማሽ መጾም ከሱንና ስለሆነ መፆም የፈለጋችሁ ከነገ መጀመር ትችላላችሁ።
የተከበረው የረመዿን ወር ሊገባ የቀረን 1 ወር ብቻ ነውና ቀዿ ያለባችሁ ከወዲሁ አጠናቁ። አላህ ይህንን የተከበረ ወር በሰላም ከነ ቤተሰባችን ያድርሰንና ደርሰው ከሚጠቀሙበት ለመሆን ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን አዘጋጁ።
አላህ የተባረከ እና ያማረ ወር ያርግልን

الميسر في أحكام الصوم وآدابه.pdf
3.4 MB
📚الميسر في أحكام الصوم وآبه
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهُم إنا نسألك من النعمة تمامها ومن العافية دوامها ومن الخير أكمله اللهم طهر قلوبنا واستر عيوبنا واغفر ذنوبنا واشرح صدورنا واحفظ أحبتنا واشفِ مرضانا وارحم موتانا🍃 برحمتك يا أرحم الراحمين.
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አንዳዴ
ከራሤ ጨምሮ ሰዎችም 🍉 ሐብሐብ ሲመገቡ አንዳዴ ፍሬወቹ ቲንንስ ይሆናሉ እና ያን ሁሉ ቁጭብሎ ማዉጣት ራሥን ማድከም ነዉ እንደማይዘለቅም ያቃሉ ደግሞ ቢበሉትም እንደማይጎዳቸዉ ስለሚረዱ ዝምብለዉ እስከነ ቲንንስ ፍሬዉ ይበሉታል።
እና አንዳዴ ልክ ሐብሃብን ፍሬዉን አዉጥተን እንደማንዘልቀዉ ሁሉ የሰዉ ተፈጥሮዉ ሆነና ስህተቶቹ እንደዚህ ፍሬ የበዙ ናቸዉ ስለሆነም ተከታትለን አንዘልቀዉምና እያየን መተዉን ብንለምድ እላለሁ
ልክ ይሄ የሐብሃብ ፍሬ በልተንዉ እንደማይጎዳን ሁሉ በህይወታችን በወዳጆቻችን ለሚደርስብን በደልም ይቅርታ አይጎዳምና ይቅር ብለን ብናልፋቸዉ እላለሁኝ

➾➾🌴ሰባት ነገሮችን አይተህ ሰባት ነገሮችን ፈፅም!!!!
❶.ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ ጎደኞች ቢኖሩትም ቀብር ሲገባ
እንደሚተውት አይተህ መልካም ተግባርን ጎደኛ አድርግ።
መልካም ሥራህ እስከመቼውም አይለይህምና።
❷. "ነፍሱንም
ከስሜቱ የከለከለ በእርግጥ ጀነት መቀመጫው... ናት"
የሚለውን የአላህ ቃል አይተህ ስሜትህን በአሏህ መንገድ ምራት።
ስሜትህ በመጥፎ እንጂ በጥሩ አታዝህምና።
❸. "አሏህ
ዘንድ በላጩ አሏህን ይበልጥ የሚፈራው ነው" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ አሏህ ዘንድ ቦታ እንዲኖርህ ነፍስህን የአሏህን ፍራቻ አስለምዳት።
. "እኛ አኗኗራቸውን ከፋፈልነው (በሀብት
ለያየነው)" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ ያንተም አሏህ የወሰነልህ ብቻ መሆኑን አውቀህ ምቀኝነትን ራቅ።
❺. "በእርግጥ
ሸይጣን የናንተ ግልፅ ጥላት ነው" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ ከሰዎች ጋር መናቆርህን ትተህ ጠላትህን ሸይጣን ብቻ አድርገው።
❻."መሬት ላይ ምንም ተንቀሳቃሺ (ሕይወት ያለው) ነገር የለም፣ የሱ ሲሳይ (ሪዝቅ) አሏህ ጋር ቢሆን እንጂ" የሚለውን የአሏህ ቃል አይተህ አንተ አሏህ ጋር ያለህን አሏህ
ራሱ እንደሚሰጥህ አረጋግጠህ እሱ አንተ ላይ ያለውን አደራ (የዲን ህግጋት) ፈፅም።
➐. "በአሸናፊውና በመሓሪው (ጌታህ)
ተመካ" የሚለውን የአሏህ ቃል አይተህ መመኪያህን አላህ ብቻ አድርገው።
ያአሏህ ኸይሩን መንገድ ምራን ያረቢ በራህመትህ🍃

ሐላሌ......
የአይኔ ማረፊያ የልብ ሰከኔ
አንተ ነህ ሐላሌ አልጣህ ከጎኔ
ዉዴ
እንደ ምድር ስፋት እንደ ሠማይ እርቀት
አለም አንደሞላዉ እንደዉሃ ብዛት
እስከ ጥግ ድረስ ገና እወድሀለሁ
ነገም ወደፊትም ሳፈቅርህ ኖራለሁ
-------------🌺-----------
ይሄዉልህ እንካ ልቤንም ዉሰደዉ
የኔነቱ ቀርቶ የአንተ ንብረት ነዉ
---------🍁--------
....🥀ሃላሌ
ዉዴ እንደሚገባ መች ወደድኩህና
ሳፈቅርህ ኖራለሁ ነገም እንደገና
ነፍሴ እስካልወጣች በህይወት እስካለሁ
ሐላሌ አልሰለችም ገና እወድሐለሁ🌺
እነ ኡሙ ፉላን ውሰዱ ክክክ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የአይኔ ማረፊያ የልብ ሰከኔ
አንተ ነህ ሐላሌ አልጣህ ከጎኔ
ዉዴ
እንደ ምድር ስፋት እንደ ሠማይ እርቀት
አለም አንደሞላዉ እንደዉሃ ብዛት
እስከ ጥግ ድረስ ገና እወድሀለሁ
ነገም ወደፊትም ሳፈቅርህ ኖራለሁ
-------------🌺-----------
ይሄዉልህ እንካ ልቤንም ዉሰደዉ
የኔነቱ ቀርቶ የአንተ ንብረት ነዉ
---------🍁--------
....🥀ሃላሌ
ዉዴ እንደሚገባ መች ወደድኩህና
ሳፈቅርህ ኖራለሁ ነገም እንደገና
ነፍሴ እስካልወጣች በህይወት እስካለሁ
ሐላሌ አልሰለችም ገና እወድሐለሁ🌺
እነ ኡሙ ፉላን ውሰዱ ክክክ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
❤1
ሸይኹ በሚያስተምርበት መስጂድ ውስጥ ሰዎች የሚሰጡትን ክብር እንድትመለከት ሚስቱን አስከትሎ ሄደ። በምላሷ ትወጋው ስለነበር አዛዋን ለማስቆም መሆኑ ነው።…
መስጂድ ውስጥ ሚንበር ላይ ቆሞ ሲያስተምር ዋለ። እቤት ሲመለሱ ሃሳቧን ጠየቃት።
«ሁሉም ሰው ዝም ብሎ በዒባዳ ተመስጦ ነበር። አንተ ብቻ ስትለፈልፍና ስትንቀለቀል ነበር።ሰዎች በተዋዱዕ መሬት ላይ ሲቀመጡ ጉረኛው አንተ ግን ከፍታ ቦታ ላይ ራስህን ቆልለህ ቆመሀል!»…ልክ ልኩን ነገረችዋ¡
እንዳው አንዳንዴ ጃሂል ማግባት ዕዳ ነውኮ እናንተዋ።
ወላሂ ፈገግ የሚያስብል ነዉ
ኢማሙ ሻፊኢ አላህ ይዘንላቸዉ እና እንዲህ አሉ አሊም ተከራክሮ አያሸንፈኝም ጃሂል ግን ያሸንፈኛል አሉ ለምን ሲባሉ እንቢ ብሎ ነበር የሉት ።

DOC-20240204-WA0072..pdf
6.5 MB
* إرشَادُ الأنامِ إِلى أُصُولِ وَمُهِمَّاتِ دِينِ الإِسلامِ *
- #ኢርሻዱል_አናም አውዶ ⤵
- በአቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን
- የዶር/ ዑመር ብኑ ዐብዲረሕማን አልዑመሪ አ
https://t.me/Nebihajemale/7433
- #ኢርሻዱል_አናም አውዶ ⤵
- በአቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን
- የዶር/ ዑመር ብኑ ዐብዲረሕማን አልዑመሪ አ
https://t.me/Nebihajemale/7433