🧷ጓደኛ አድርጓቸው
ዝምታ የሚያበዛና ከሰዎች መቀላቀል የሚሸሽ ሰው ካያቹ ጥበብን ያስተምራችኋልና ከዚ ዓይነቱ ሰው ተጠጉ
ይላሉ ዑመር ኢብኑ ዐብዱል ዐዚዝ ረሒመሁላህ ተዓላ።
https://t.me/https_Aselefya
ዝምታ የሚያበዛና ከሰዎች መቀላቀል የሚሸሽ ሰው ካያቹ ጥበብን ያስተምራችኋልና ከዚ ዓይነቱ ሰው ተጠጉ
ይላሉ ዑመር ኢብኑ ዐብዱል ዐዚዝ ረሒመሁላህ ተዓላ።
https://t.me/https_Aselefya
💯1
የኔ ውድ እህት !?
🧷ሰዎች አትችይም ሲሉሽ — አልችልም ማለታቸው ነው
ይከብድሻል ሲሉሽ — ለእኔ ከባድ ነው ማለታቸው ነው
አይሆንልሺም ሲሉሽ - እኔ አይሆንልኝም ማለታቸው ነው
የሚያወሩት እነሱ አእምሯቸው ውስጥ ስላለው ገደብ እንጂ ስላንች አይደለም
አትስሚያቸው ወይም ገልብጠሽ ስሚያቸው ።
https://t.me/https_Aselefya
👍1
«ለሚስትህ ንገራት»
------------------
የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡
ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡
ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡
ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡
አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡
ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡
አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡
ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡
የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡
ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡
ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡
አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡
የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡
....✍️በኑረዲን አል-አረብ
------------------
የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡
ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡
ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡
ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡
አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡
ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡
አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡
ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡
የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡
ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡
ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡
አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡
የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡
....✍️በኑረዲን አል-አረብ
ኡኽቲ አንች ያላስከበርሺውን መብትሺ ማን
ሊያስከብርልሺ ትጠብቂያለሺ??
መብትሺን ክብርሺን ራስሺ ማስጠበቅ ማስከበር
ትችያለሺ እንደት አትይኝም?ድንሺን በመማር ማወቅ ።
እስልምና ለአንች የሰጠሺን ክብር ቦታ
ተምረሺ በማወቅ!!
ታቂያለሺ በቁረኣን ስምሺ እንደተጠቀሰ?
የሴቶች ምዕራፍ ሱረቱ ኒሳኣ ተብሎ እንደተጠቀሰ።
አየሺ ያለሺ ቦታ፡ ስለዚህ ካሉባልታ ከማይረቡ ነገሮች ርቀሺ
ድንሺን በመማር በማወቅ ኽብርሺን መብትሺን አስጠብቂ& አስከብሪ!?
📌ይቀላቀሉ፦https://t.me/mkr_lesetochi
ሊያስከብርልሺ ትጠብቂያለሺ??
መብትሺን ክብርሺን ራስሺ ማስጠበቅ ማስከበር
ትችያለሺ እንደት አትይኝም?ድንሺን በመማር ማወቅ ።
እስልምና ለአንች የሰጠሺን ክብር ቦታ
ተምረሺ በማወቅ!!
ታቂያለሺ በቁረኣን ስምሺ እንደተጠቀሰ?
የሴቶች ምዕራፍ ሱረቱ ኒሳኣ ተብሎ እንደተጠቀሰ።
አየሺ ያለሺ ቦታ፡ ስለዚህ ካሉባልታ ከማይረቡ ነገሮች ርቀሺ
ድንሺን በመማር በማወቅ ኽብርሺን መብትሺን አስጠብቂ& አስከብሪ!?
📌ይቀላቀሉ፦https://t.me/mkr_lesetochi
ያ ኡኽቲ
🧷
የወደቅሽበት ቦታ ላይ ብዙ አትቆይ……
የአንቺ ፍላጎት እና ጥረት እስካለ ድረስ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይቀየራል።https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷
ማንኛውም ሰው
ዕውቀት በመማር ላይ እስከቀጠለ ድረስ ዓሊም ነው:
ዕውቀት በቃኝ ብሎ ሲያቋርጥ:
የመሀይምነት መንገድ መጓዝ ጀምራል።
https://t.me/https_Aselefya👍3💯1
{በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው}
ከችግር ቡሃላ ድሎት አለ ከህመም ቡሃላ ጤና ይመጣል
ከብቸኝነት ወዳ የሚያጫውት ወዳጅ ይተካል
ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም. ኢንሻአሏህ.https://t.me/https_Aselefya
👍1
ይሄው እስቃለሁ!
ስትታለል ነበር
አትጨክንም ብለህ …
ልቧ አይችልም በኔ
ረሳሁህና ፍክት አለ ቀኔ !
ይሄው እስቃለሁ…
ከመርፌ እስከአልጋ
አውጥቸ በተንኩት
ስለአንተ ፍቅር ስፅፍ የኖርኩትን ሳንዱቅ ሙሉ ሰብስቤ አነደድኩት
ጠረንህ ከሰመ
ትዝታህ ወደመ
ይሄው እስቃለሁ…
እፎይ ቤቴ ፀዳ ካዚማም ትዝታ ካናዋዥ ናፍቆትህ......
https://t.me/https_Aselefya
ስትታለል ነበር
አትጨክንም ብለህ …
ልቧ አይችልም በኔ
ረሳሁህና ፍክት አለ ቀኔ !
ይሄው እስቃለሁ…
ከመርፌ እስከአልጋ
አውጥቸ በተንኩት
ስለአንተ ፍቅር ስፅፍ የኖርኩትን ሳንዱቅ ሙሉ ሰብስቤ አነደድኩት
ጠረንህ ከሰመ
ትዝታህ ወደመ
ይሄው እስቃለሁ…
እፎይ ቤቴ ፀዳ ካዚማም ትዝታ ካናዋዥ ናፍቆትህ......
https://t.me/https_Aselefya
👍1👎1
🧷ንግግር በፍፁም ሊስተካከል አይችልም በስራ ቢሆን እንጂ
ንግግርም ስራም ሊስተካከሉ አይችሉም በንያ ቢሆን እንጂ
ንግግርም ስራም ኒያም በፍፁም ሊስተካከሉ አይችሉም ሱና ከገጠሙ እንጂ።
{ሱፍያን አል_ሰውሪ}
https://t.me/https_Aselefya
ንግግርም ስራም ሊስተካከሉ አይችሉም በንያ ቢሆን እንጂ
ንግግርም ስራም ኒያም በፍፁም ሊስተካከሉ አይችሉም ሱና ከገጠሙ እንጂ።
{ሱፍያን አል_ሰውሪ}
https://t.me/https_Aselefya
👍2