قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🧷 የኔ ውድ እህት በድል ተወጫቸው

ዛሬ እንዳሰብሽው አላለፈ ይሆናል
ዛሬ ያቀድሽውን ሁሉ አላሳካሺ ይሆናል
ዛሬ በሕመም አልፎ ይሆናል
ዛሬ ውድ ነገሮችሺን አጥተሽ ይሆናል
ግን ራስሽን አላጣሽም በሕይወት አለሽ

በሕይወት ላለ ሁሉ ደግሞ ነገ የተሻለ ቀን ነው

የዛሬ ፈተናዎችሽና እንቅፋቶችሽ ሁሉ ወደምትመኚውና
ፈጣሪሽን ወደለመንሽበት እድገት የሚያደርሱሽ እድሎች ሊሆኑ ይችላሉና

በድል ተወጫቸው

ለነገ ድልሺም ራስሽን አዘጋጂ።


https://t.me/https_Aselefya
🧷‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله:

"كلما حقق العبدُ الإخلاصَ، صُرفت عنه المعاصي والذنوب.

📖مجموع الفتاوى (٢٦۱/۱۰).
~አንች ውዷ እህቴ ሁሉ ጓደኛሽ አይደለም ሊሆንም አይችልም
~ጓደኛዬ ናት እኮ ብሎ ያወራን ሁሉ ለገናው ሀያእ ይዞሽ አዎ ብለሽ አትቀበይ አንዳንዴ ኧረ ጭራሽ አንመጣጠንም በያቸው
ይሄ የጢባራ አይደለም አንችነትሽን ከማይመጥኑሽ ሠዎች መሸሽ እንጅ
~አንዳንድ ሠዎች ውድ መሆንሽን ካልነገርሽው አይገባውም ዘቅጦ ሊያዘቅጥሽ ይፈልጋል

እኔ ሴቶች በሚል ጁምላ የማልጨፈለቅ እንቁ ሴት ነኝ በያቸው

የሠለፍያዋ ቆንጆ አላህ ትክክለኛ ቀደምቶቿን ተከታይ ሴት ያድርገን

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷ጓደኛ አድርጓቸው

ዝምታ የሚያበዛና ከሰዎች መቀላቀል የሚሸሽ ሰው ካያቹ ጥበብን ያስተምራችኋልና ከዚ ዓይነቱ ሰው ተጠጉ

ይላሉ ዑመር ኢብኑ ዐብዱል ዐዚዝ ረሒመሁላህ ተዓላ።

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🎀ቁረአን 🎀

🍃 የልብ 🍃

🍂 ብረሃን ነው 🍂

https://t.me/https_Aselefya
👍1
የኔ ውድ እህት !?


🧷ሰዎች አትችይም ሲሉሽ — አልችልም ማለታቸው ነው

ይከብድሻል ሲሉሽ — ለእኔ ከባድ ነው ማለታቸው ነው

አይሆንልሺም ሲሉሽ - እኔ አይሆንልኝም ማለታቸው ነው

የሚያወሩት እነሱ አእምሯቸው ውስጥ ስላለው ገደብ እንጂ ስላንች አይደለም

አትስሚያቸው ወይም ገልብጠሽ ስሚያቸው ።

https://t.me/https_Aselefya
👍1
«ለሚስትህ ንገራት»
------------------

የኔ ማር የኔ ውድ የኔ ቸኮላታ፡
ትናፍቂኛለሽ ስለይሽ ለአንድ አፍታ፡
ሁሌ እወድሻለሁ በጧትም በማታ፡
ገፀ-በረከት ነሽ የአሏህ ስጦታ፡

አቆላምጠህ እንጂ በስሟ እንዳጠራት፡
ለሷ ቦታ ስጣት እጂጉን አክብራት፡
አትሞኝ ሀቢቢ ሚስትህን አፍቅራት፡

ልዩ ቦታ እንዳለህ ሁሌ ግለፅላት፡
የአይኔ ማረፊያ ማዕረጌ ነሽ በላት፡
ከአይንህ ስትሰወር ደብዳቤ ፃፍላት፡

ለህይወትህ አጋር ለጨለማህ ማብራት፡
አቋም አልባ ሆነህ እንዳታሸብራት፡
የውደታህን ጥግ ለሚስትህ ንገራት፡

....✍️በኑረዲን አል-አረብ
ኡኽቲ አንች ያላስከበርሺውን መብትሺ ማን
ሊያስከብርልሺ ትጠብቂያለሺ??
መብትሺን ክብርሺን ራስሺ ማስጠበቅ ማስከበር
ትችያለሺ  እንደት አትይኝም?ድንሺን በመማር ማወቅ ።
እስልምና ለአንች የሰጠሺን ክብር ቦታ
  ተምረሺ በማወቅ!!

ታቂያለሺ በቁረኣን ስምሺ እንደተጠቀሰ?
የሴቶች ምዕራፍ ሱረቱ ኒሳኣ ተብሎ እንደተጠቀሰ።
አየሺ ያለሺ ቦታ፡ ስለዚህ ካሉባልታ ከማይረቡ ነገሮች ርቀሺ
ድንሺን በመማር በማወቅ ኽብርሺን መብትሺን አስጠብቂ& አስከብሪ!?

📌ይቀላቀሉ፦https://t.me/mkr_lesetochi
ያ ኡኽቲ


🧷የወደቅሽበት ቦታ ላይ ብዙ አትቆይ……
የአንቺ ፍላጎት እና ጥረት እስካለ ድረስ በአላህ ፍቃድ ሁሉም ይቀየራል።


https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷ማንኛውም ሰው
  ዕውቀት በመማር ላይ እስከቀጠለ ድረስ ዓሊም ነው:

ዕውቀት በቃኝ ብሎ ሲያቋርጥ:
   የመሀይምነት መንገድ መጓዝ ጀምራል።

https://t.me/https_Aselefya
👍3💯1