قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ለፈገግታ ነው

✍️ነገሩ ይባላል ነው

አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት ፖርሳ መሰል ነገር ሰረቀና
ሶላት ሲሰገድ ሩጦ መስጂድ ገባ
የዚህ ሌባ ስም ሙሳ ይባል ነበር

እንዳጋጣሚ ሁኖም የገባበት መስጂድ ኢማሙ ሲያሰግድ ጡሃ ን እየቀራ ነበር

ከዚያም ኢማሙ❨❨وما تلك بيمينك يٰموسىٰ❩❩ትርጉም አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድን ነው ? የሚለው አያ ጋር ደርሶ ሲቀራ

አዕራቢዩም በጣም ደንግጦ
በንደት ``በአሏህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ ብሎ የሰረቀውን ጥሎ ከመስጂዱ ወጥቶ ሄደ።

https://t.me/https_Aselefya
🍃

አንዳንዴ ብቸኝነት እንደ ጓደኝነት ባይሆንም ግፍያ የሌለበት ሰፊ ጎዳና ነው።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃
أصول في التفسير - ابن عثيمين.pdf
5.3 MB
أُصولٌ فِي التَّفسِير لابن العثيمين

#ኡሱሉን_ፊ_ተፍሲር || የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አልዑሠይሚን (1421 ሂ) ረሒመሁላህ።
=
👍1
እያንዳንዱ ልታገኛቸው የምትወደው ነገር ሁሉ ዋጋ ያስከፍላሉ ዋጋው ደግሞ ሁሌም ለዛ ነገር መትጋት መታገስ ፍቅር እና መስዋእትነት ነው!!!
( الكلامة الطيبة 137)

🫧 https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ጁምአን በፈገግታ

🌺ልብ በል እውቀትና ጥበብ ይለያያሉ

➥✾ሸይኽ ዑሠይሚን ((አላህ ይዘንላቸው))

❑✺ አንዱ እንዲህ ሲል ጥያቄ አቀረበላቸው!!

❑✺ሁለተኛ የምጨምራት ሴት ሀራም ላይ እንዳትወድቅ ስለፈራሁላት ላገባ ነው ምን ይመስሎዎታል!?

➧◌እሳቸውም  እንዲህ አሉት:-

❑✺ለሁለተኛዋ የመደብከውን ገንዘብ ትዳር ለሌለው ወንድምህ ስጠውና እሱ ያግባት የሁሉቱንም አጅር ታገኛለህ በማለት መለሱለት !!

📚((الفتاوى 6/24

https://t.me/https_Aselefya
☘️የሰዎች መቀየር ትንግርት እንዳይፈጥርብህ። የምታውቀው የምትወደው ሰው ወደ ሌላ ማንነት ተቀይሮ ልታገኘው ትችላለህ። እውነታው ግን ጊዜ ሰዎችን ብዙ ጊዜ አይቀይርም እውነተኛ ማንነታቸውን ይገልጠዋል እንጂ።

🍃
አይኔ  ቃል አጥቶ ማልቀስ ሲሆን ስራዉ
አፌም  ተንተባትቦ  መናገር ሲያቅተዉ

የዉስጤን የእንባዬን በአንቺ እከትባለሁ
ሁልጊዜም አልጣሽ እኔ ወድሻለሁ


🥀🖊ብዕርነቴ.....
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ጓደኛ ማለት አንዱ የሂወት ዋስትና ነው ስትከፊ የምታፅናናሽ ሀዘን ሲሰማሽ ተካፋይ ጓደኛ ካለችሽ ስታጠፊ መክራ ተቆጥታ የምትመልስሽ ከሆነ፤

ስትደሰች ያንች ደስታ የእሷ ደስታ ሆኖ ካስደሰታት በዲንሽ እንዲትጠነክሪ
በምትችለው ከተባበረችሽ፤

ከዚች በላይ ምን አይነት ጓደኛ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ??
ይች ማለት በጓደኛ የምትሰየም ሳትሆን እህት ተብላ
የምትጠራ የምትሰየም ነች ሁሌም ቢሆን በቻልሽዉ ከጎኗ ልትሆኝላት ይገባል!!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ረመዷን ① ወር ብቻ ቀረው‼
====================
✍ ዛሬ ምሽት ጨረቃ ስለታየች የወርሃ ሸዕባን የመጀመሪያ ሌሊት ይሆናል። የሸዕባንን አጋማሽ መጾም ከሱንና ስለሆነ መፆም የፈለጋችሁ ከነገ መጀመር ትችላላችሁ።

የተከበረው የረመዿን ወር ሊገባ የቀረን 1 ወር ብቻ ነውና ቀዿ ያለባችሁ ከወዲሁ አጠናቁ። አላህ ይህንን የተከበረ ወር በሰላም ከነ ቤተሰባችን ያድርሰንና ደርሰው ከሚጠቀሙበት ለመሆን ራሳችሁንና ቤተሰባችሁን አዘጋጁ።

አላህ የተባረከ እና ያማረ ወር ያርግልን

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهُم إنا نسألك من النعمة تمامها ومن العافية دوامها ومن الخير أكمله ‏اللهم طهر قلوبنا واستر عيوبنا واغفر ذنوبنا واشرح صدورنا واحفظ أحبتنا ‏واشفِ مرضانا وارحم موتانا🍃 ‏برحمتك يا أرحم الراحمين.
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አንዳዴ

ከራሤ ጨምሮ ሰዎችም  🍉 ሐብሐብ  ሲመገቡ አንዳዴ ፍሬወቹ  ቲንንስ  ይሆናሉ  እና  ያን ሁሉ  ቁጭብሎ  ማዉጣት  ራሥን  ማድከም  ነዉ  እንደማይዘለቅም  ያቃሉ ደግሞ ቢበሉትም እንደማይጎዳቸዉ  ስለሚረዱ ዝምብለዉ እስከነ ቲንንስ  ፍሬዉ  ይበሉታል።

እና  አንዳዴ  ልክ  ሐብሃብን  ፍሬዉን አዉጥተን እንደማንዘልቀዉ ሁሉ የሰዉ ተፈጥሮዉ ሆነና ስህተቶቹ እንደዚህ ፍሬ የበዙ ናቸዉ  ስለሆነም  ተከታትለን  አንዘልቀዉምና እያየን መተዉን  ብንለምድ  እላለሁ

ልክ ይሄ የሐብሃብ ፍሬ በልተንዉ እንደማይጎዳን  ሁሉ  በህይወታችን  በወዳጆቻችን  ለሚደርስብን  በደልም ይቅርታ አይጎዳምና  ይቅር ብለን ብናልፋቸዉ   እላለሁኝ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
➾➾🌴ሰባት ነገሮችን አይተህ ሰባት ነገሮችን ፈፅም!!!!

❶.ሁሉም ሰው በሕይወት ዘመኑ ጎደኞች ቢኖሩትም ቀብር ሲገባ
እንደሚተውት አይተህ መልካም ተግባርን ጎደኛ አድርግ።

መልካም ሥራህ እስከመቼውም አይለይህምና።

❷. "ነፍሱንም
ከስሜቱ የከለከለ በእርግጥ ጀነት መቀመጫው... ናት"
የሚለውን የአላህ ቃል አይተህ ስሜትህን በአሏህ መንገድ ምራት።

ስሜትህ በመጥፎ እንጂ በጥሩ አታዝህምና።

❸. "አሏህ
ዘንድ በላጩ አሏህን ይበልጥ የሚፈራው ነው" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ አሏህ ዘንድ ቦታ እንዲኖርህ ነፍስህን የአሏህን ፍራቻ አስለምዳት።

. "እኛ አኗኗራቸውን  ከፋፈልነው (በሀብት
ለያየነው)" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ ያንተም አሏህ የወሰነልህ ብቻ መሆኑን አውቀህ ምቀኝነትን ራቅ።

❺. "በእርግጥ
ሸይጣን የናንተ ግልፅ ጥላት ነው" የሚለውን የአሏህን ቃል አይተህ ከሰዎች ጋር መናቆርህን ትተህ ጠላትህን ሸይጣን ብቻ አድርገው።

❻."መሬት ላይ  ምንም ተንቀሳቃሺ (ሕይወት ያለው) ነገር የለም፣ የሱ ሲሳይ (ሪዝቅ) አሏህ ጋር ቢሆን እንጂ" የሚለውን የአሏህ ቃል አይተህ አንተ አሏህ ጋር ያለህን አሏህ
ራሱ እንደሚሰጥህ አረጋግጠህ እሱ አንተ ላይ ያለውን አደራ (የዲን ህግጋት) ፈፅም።

➐. "በአሸናፊውና በመሓሪው (ጌታህ)
ተመካ" የሚለውን የአሏህ ቃል አይተህ መመኪያህን አላህ ብቻ አድርገው።

ያአሏህ ኸይሩን መንገድ ምራን ያረቢ
በራህመትህ🍃
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk