🧷አንዳንድ ሰዎች ባንተ ላይ መጥፎ ነገር ሲያደርሱብህ ትበሳጫለህ
የምትበሳጨውም እነኛ ሰዎች በኔ ላይ መልካምን ነገር ይውላሉ ብለህ የማትጠብቃቸው ናቸው ፣
ከማትጠብቀው አካል አቅጣጫ መጥፎ ነገርን ስትመለከት በጣም ትበሳጫለህ፣
ነገር ግን ከምታውቀው ሰው አቅጣጫ ሲሆን ቦታ አትሰጠውም፣
ምክኒያቱም
ድሮም ከዝብ ማር አይጠበቅም ይባላል
ስለዚ
اذا عرف السبب بطل العجب
ምክኒያቱ ከታወቀ መደነቅህ ውድቅ ይሆናል ማለቴ ነው።
በአንዳንድ መጋኛዎች አማካኝነት ልንናደድ ልንገረም አይገባም ስላችሁ ነዉ 👓
https://t.me/https_Aselefya

💯1
🧷 قال ابن تيمية رحمه الله
ولا يجوز للمسلم إذا تاب ثم عاد إلى المعصية أن يُصِرّ ؛ بل يتوب ولو عاد في اليوم مائة፣
አንድ ሙስሊም ካንድ ወንጀል ተውበት ካደረገ. ከዚያም ወደዛ ወንጀል ከተመለሰ. በዛ ወንጀል ማዘውተሩ አይቻልለትም
በል እንደውም ተውበት ያደርጋል በቀን መቶ ጊዜም ቢመለስ እንኳን።
📚 الفتاوى|[ ١٦/ ٥٨ ]|
https://t.me/https_Aselefya
ولا يجوز للمسلم إذا تاب ثم عاد إلى المعصية أن يُصِرّ ؛ بل يتوب ولو عاد في اليوم مائة፣
ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ
አንድ ሙስሊም ካንድ ወንጀል ተውበት ካደረገ. ከዚያም ወደዛ ወንጀል ከተመለሰ. በዛ ወንጀል ማዘውተሩ አይቻልለትም
በል እንደውም ተውበት ያደርጋል በቀን መቶ ጊዜም ቢመለስ እንኳን።
📚 الفتاوى|[ ١٦/ ٥٨ ]|
https://t.me/https_Aselefya
عبدالرحمن مسعد سورة البقره كامله حصرياً
ጣፋጭ ቲላዋ .....🎧
اللَّهُ لَا إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ
(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 2)
አላህ ከርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም፡፡ (እርሱ) ሕያው ሁሉን ነገር አስተናባሪ ነው፡፡
نَزَّلَ عَلَيْكَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ مُصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيْهِ وَأَنزَلَ التَّوْرَاةَ وَالْإِنجِيلَ
(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 3)
ከርሱ በፊት ያሉትን መጻሕፍት የሚያረጋግጥ ሲኾን መጽሐፉን (ቁርኣንን) ባንተ ላይ ከፋፍሎ በእውነት አወረደ፡፡ ተውራትንና ኢንጂልንም አውርዷል፡፡
=https://t.me/yequran_chanal

🧷ልብ የልብን ሽታ ያሽታል
ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦
ከደጋጎች አንዱ እንዲህ ብሏል፦"አንተ ብቻህን ሆነ ሳለህ አንድን ሰው አስታውሰህ ፈገግ ካልክ ወይም በልብህ ውስጥ ደስታ ከተሰማህ በእርሱና በአንተ መካከል እውነተኛ ውዴታ መኖሩን እወቅ።"
ኢብኑ መስዑድ (ረ ዐ) እንዲህ ይላል፦ስለ ወዳጅህ ማንንም አትጠይቅ ይልቁንም በልብህ ውስጥ ስለ እርሱ ያለህን ሁኔታ ተመልከት በእርሱም ውስጥ ያለው ሁኔታ ተመሳሳይ ነውና። ነፍሶች ልክ እንደ ተመለመሉ ወታደሮች ናቸውና ይግባባሉ።❞
📚[ابنُ القيم مدارج السالكين]
🌴ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ ❝ልሳኖች ባያወሩም እንኳ ልቦች ይግባባሉ ይተዋወቃሉ❞
📚[شرح رياض الصّالحين: ( ٣ / ٢٦٦ )]
በአብደላህ ቢን አባስ በኩል አንድ ሰው እያለፈ ሳለ፦ "ይህ ሰው ይወደኛል"አሉ።
ለእርሳቸውም፦ ይህን እንዴት አወቁ? ተባሉ።
እርሳቸውም፦ "እኔ እወደዋለሁ" ብለው መለሱ።
📚[موسوعة ابن أبي الدنيا (٦٩/١)]
አንድ ሰው ለየህያ ቢን አቢ ከሲር ፦ "እኔ እወድሃለሁ" አለው።
እርሱም፦ "ይህም በልቤ ውስጥ ታውቆኝ ነበር" አለው።
📚[حلية الأولياء(68/3)
نسخ

🍓2
አንድ ሰው አዋቂ ነው በሳል ነው የሚባለው 👇
"ليس العاقل الذي يعرف الخير والشر، إنما العاقل الذي إذا رأى الخير اتبعه وإذا رأى الشر اجتنبه".
(سفيان بن عيينة)