قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
حقوق .pdf
4.3 MB
#ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥራ

📚 * حُقُوقٌ دَعَتْ إِلَيها الفِطرَةُ
                                     وَقَرَّرَتْها الشَّرِيعَةُ *

የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን ረሒመሁላህ ተዓላ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~"አብዝተህ አትለስልስ ትጨፈለቃለህ: ~አብዝተህ አትደረቅ ትሰበራለህ.

✍️___
   
አይ ሴቶች !
إذا خَطبَ الغَنيُّ نِساءَ عَصرِه
رَقَصنَ مِن المَسرَّةِ والبِشارَة

وإنْ جاءَ الفقيرُ ولَو تَقيًّا
فَذِعنَ إلى صَلاةِ الاستِخارَة
🔖መልካምነት ሁሌም ጥቅሙ ለራስ ነው።

አንዳንዴ ያለምንም ምክንያት ሰዎች የሌለ ግፍ ይፈጽሙብናል። አጸፋ መስጠት እየቻልን ዝም ብለን በታጋሽነት ማለፍ ከቻልን ግን ዳግም መታረቅና መቀራረብ ስለማይቀር ያኔ ስንበደል ባንጸባረቅነው ዝምታና ትእግስት እንደሰታለን። እንኳንም ያኔ ክፉ አልተናገርኩ። እንኳንም ጸጥ ብዬ አለፍኩት ብለን ግፈኛው በድርጊቱ ሲያፍርና ሲጸጸት እኛ ግን ልዩ የሆነ የውስጥ ሰላምን እናገኛለን  ።

منقول
t.me/https_Asselfya
ትልቁ ነገር እራስህን ማረም፣እራስህን ማስተካከል፣እራስህን መገምገም፣ያለህበትን  ማወቅ፣ካለህበት ደረጃ ከፍ  ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው።
እስኪ እንበርታ።


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የረሳህ ትቶሃል
የተወህ ሁሉ ግን ረስቷሃል ማለት አይደለም

አንዳዴ  መተዉ ስላለበት ብቻ የግድ የምንተወዉ ነገር አለ። ያ ማለት ግን እንረሳል ማለት አይደለም!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ስጦታ ለዉዷ እህቴ.pdf
486.1 KB
«ስጦታ ለዉዷ እህቴ  pdf»

【አንብቧት እህቶችዬ!!】

ተብለናል🍃
የእኔም ተራ ሲደርስ  ጌታዬ  ሲፈቅደዉ
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ  ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ  በጣፋጭ  አንደበት
በእቅፌ   አኖራለሁ  ፍቅርን  እየቀሰምኩ
በእናት  ማዕረግ  ኑሮን እያጣጣምኩ

✍🎈.....🍁የአማር ሸጋ እናት....ኢንሻአላህ...አንተኮ  ምንም  ነገር  አይሳንህም  ጀሊሌ  በአንተ  ተስፋዬ  ሙሉ  ነዉ....ከእለታት  አንድ  ቀን  ምኞቴን  በአይኔ  አያለዉ  ረበል ዓለሚን  የፈቀደዉ  ለታ!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አንዳዴ...

ወዳጆቻችን  ይሰብሩናል
የማይታወቁ እንግዳ ሰዎች ይጠግኑናል
እነዛ ወዳጆቻችን  የማይታወቁ እንግዳ ይሆናሉ
እነዚያ  የማይታወቁ እንግዳ የነበሩ ሰዎች  ደግሞ  ወዳጆቻችን
ይሆናሉ።

በህይወታችን  በሚከሰቱ  ተግዳሮቶቻችን  ዉስጥ  ለራሧ ለህይወታችን  የሚሆኑ  ጥበቦችን  እንማራለን።

https://t.me/https_Aselefya
ስትኖር ሁሌም ፈተና አለ ስትፈተን መውደቅ አለ ዋናው ነገር ግን ከውድቀትህ መነሳት እንጂ መተኛት አያስፈልግም ። በአሏህ ታግዘህ በርታ!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk🌹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• دواء قســوة القلب

☞ለልብ መድረቅ መደሀኒት አለዉ እሱም ቁርአን መቅራት ማብዛት ነዉ።

‏‌‏⤶ ‏الشيخ محمد العثيمين رحمه الله
=
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ለፈገግታ ነው

✍️ነገሩ ይባላል ነው

አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት ፖርሳ መሰል ነገር ሰረቀና
ሶላት ሲሰገድ ሩጦ መስጂድ ገባ
የዚህ ሌባ ስም ሙሳ ይባል ነበር

እንዳጋጣሚ ሁኖም የገባበት መስጂድ ኢማሙ ሲያሰግድ ጡሃ ን እየቀራ ነበር

ከዚያም ኢማሙ❨❨وما تلك بيمينك يٰموسىٰ❩❩ትርጉም አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድን ነው ? የሚለው አያ ጋር ደርሶ ሲቀራ

አዕራቢዩም በጣም ደንግጦ
በንደት ``በአሏህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ ብሎ የሰረቀውን ጥሎ ከመስጂዱ ወጥቶ ሄደ።

https://t.me/https_Aselefya
🍃

አንዳንዴ ብቸኝነት እንደ ጓደኝነት ባይሆንም ግፍያ የሌለበት ሰፊ ጎዳና ነው።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┄┅┅┄  🍃