قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
سورة الكهف
الشيخ خالد الجليل
🎙 ሱረቱ አል ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
የኔ ንግስት

የትላንቱ ቁስልሽ ቢያምሽም በብርቱ እስካል`ተጋፈጥሽው አይቀር መስንበቱ
ሰለዚህ ጨክኚ ፈፅሞ አታመንቺ ፣ ትላንትሽን ጥለሽ በዛሬሽ ላይ በርቺ፡፡


🎀
لكل شدّة مدّة ولكل ضيق مُتّسع
والله معنا بكل الأحوال.

.🌸
ይድረስልኝ ላንች........!!

ይድረስ ላንች ስደት ላይ ላለሺው፡

ልብሺ ለሚያነባው ውስጥሺ ለታመመው፡

የልጅነት እድሜሽ በስደት ላጣሺው፡

የመኖርሺ ትርጉም የሂወትሽ ጣዕሙ፡

መራራ ለሆነብሺ ላልገባሺ ትርጉሙ፡

ይድረስሺ ላንች ተከፍተሺ ላለሺው፡

ከራስሺ ተጣልተሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡

ችግር ተደራርቦ ተክዘሺ ላለሺው፡

በስደት  ላይ ስቃይ ሁነሺ ላሳለፍሺው፡

እቅድሺ ጠፍቶ በስቃይ ላለሺው

አይነጋም መስሎሺ ተስፋ ለቆረጥሺው፡

ተስፋ እዳትቆርጭ ብሎ በቁረኣን ነገሮሽ፡

ያሀያሉ ጌታ ቃል አለው ሊረዳሺ፡

ብቸኛውን ጌታ እሱን ከተቃረብሺ፡

በፀፀት ሊዳማ ወደሱ ቃለቀሺ፡

መመኪያሺን ሁሉ  በአላህ ላይ ካደረግሺ፡

የጨለመው ለሊት እዳድስ ይነጋል፡

ጨለማው ተገፎ ብረሀን ይመጣል፡

የጨለመ ህልምሺ እንዴ አድስ ይፈካል፡

ድካም ይጠፋና እርፍትም ይመጣል፡

ደስታ እምታይበት አድስ ቀን ይመጣል፡

አላህን የያዘ ስኬታም ይሆናል፡

ምኞት ሀሳብሺን አላህ ያሳካዋን፡

ከሰው ጥገኝነት አላህ ያወጣሻል፡

ሁሉ ነገርሺን ወደ አላህ አድርገሺ ፡

ተጓዢ ወደፊት ተስፋሺን ሰንቀሺ፡

አላማሺ ይሳካል በአላህ ተመክተሺ፡

=
👍4💯1🍓1
سبب عجيب لجلب السرور إلى قلبك وزوال الهم والغم والحزن عنه

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
✅ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ለመዳን ከፈለግክ አራት ነገሮችህን (ከወንጀል) ጠብቅ።
▪️አይንህ
▪️ምላስህ
▪️ቀልብህና
▪️ስሜትህ
📚[الزهر الفاتح ٧١]
=
https://t.me/https_Aselefya
👍2
🔖 ጫማን ቁጭ ብሎ መልበስ

የአላህ መልእክተኛ ﷺ ቆሞ ጫማ መልበስን ከልክለዋል።

📚رواه الترمذي (1697) ورواه أبو داود من حديث جابر رضي الله (3606) وصححه الشيخ الألباني رحمه الله في "السلسلة الصحيحة (719)

👉ይህ ማለት ግን ቆሞ ጫማ መልበስ አይቻልም ማለት እንዳልሆነ ኡለማዎች ገልፀዋል። ነገር ግን የተሻለውና በላጩ ቁጭ ብሎ መልበስ ነው።

=
https://t.me/https_Aselefya
ብዙ ጊዜ ሰዎች ዘንድ ሲቀርቡ ፈገግ የሚሉና ደስተኛ ሚመስሉ ሰዎች ብቻቸውን ሲሆኑ ሌላ ዐለም ውስጥ ናቸው።

💦
💯1
ربنا ولا تحملنا مالا طاقة لنا به
‏ربنا لا تزغ قلوبنا بعد إذ هديتنا
‏ربنا اغفرلي و لوالدي وللمؤمنين
‏ربنا لا تؤاخذنا إن نسينا او اخطأنا
‏ربنا لا تجعلنا فتنة للقوم الظالمين
‏ربنا إغفر لنا ذنوبنا و إسرفنا في امرنا
‏ربنا افرغ علينا صبرنا و توفنا مسلمين
‏ربنا تقبل منا انك انت السميع العليم
🧷በማንም ላይ ተስፋ አትቁረጥ
እነዝያ ሙሳን አዋርደው ለህዝቡ ክህደት ለማውረስ የተሰባሰቡ ደጋሚዎች;
እስልምና ተቀብለው ሸሂድ ሆነው ተገድለዋል

በማንም ላይ አትተማመን
እነዝያ ከሙሳ ጋ ባህርን ተሻግረው ያንን ሁሉ ተዓምር ካዩ በኋላ;
ከእነርሱ ውስጥ ወይፈን ያመለከ መኖሩን አትርሳ


በማንም ተስፋ ሳትቆርጥ፤ በማንም ላይ ሳትተማመን ማድረግ ያለብህን አድርግ ከዝያ ባሻገር ያለው በአላህ እጅ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ايـهـا الـمـوجـع،،، صـبـرا

ان بـعـد الـعـسـر ... يـسـرا ...💦

https://t.me/https_Aselefya
✒️ከልብ የተፃፈን ማን ይሰርዘዋል..!? 💦



https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
العلم روح القلب
وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ

(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 34)
ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡


አስታውሺ ኡኽቲ ሞት መቸ እንደሚመጣ
አናውቅም ድንገት ከተፍ ይላል
ታመሺ አልጋልይ በመተኛት አይደለም

ሞት የሚመጣው እንድሁ  ሰዓትሺ ከደረሰ ኖርማሊ ተቀምጠሺ ልትሞች ትችያለሺ በሰው ቤት ተሰቃይተሺ የሰው ፊት ገርፎሺ በረሀ አቃጥሎሺ የሰራሺውን ቤት አንድ ቀን ሳትኖሪበት  ለወራሺ ጥለሺው ልትሄጅ ትችያለሺ
ጥለውትም የሄዱ እንደኛው  ስደት የነበሩ አላማ ያላቸው ነገን የሚናፍቁ  ጓደኞቻችን ላይመለሱ  ጥለውት ሂደዋል ከስደት ወተን ሀገራችን ለመሄዳችን ምንም ዋስትና የለንም።
ሞት እያለ በምን እንተማመናለን ለአለሁ ሁሉን አስተካክለሺ  ሀሳብሺ ሞልቶ እቅድሺ ተሳክቶ ማረፊያዬ ደረሰ ከሰው ቤት ልወጣነው ብለሺ ተዘጋጅተሺ ሀገር ለመግባት ስትዘጋጅ ሞት በድንገት መቶ ሊወስድሺ ይችላል.....!!

የሰሞኑ የአንድት እህት አሟሟት  ሰምተናል ስደት 7ዓመት ቆይታለች ቤተሰቦች እደናፈቁ ሳታያቸው ካገባች 2ወሯ ኢቃማ ካሰራች 9ቀኗ ወደሀገር ለመሄድ ስታስብ አጀሏ ደረሰ ሞተች  ቀደማት
አላህ ይዘንላት በቃ ዱኒያ ይች ናት ከልኳ አታልፍም!!

=https://t.me/tdarna_islam
👍1
ትክክለኛ ጓደኛህ ይህ ነዉ 🍂


https://t.me/https_Aselefya
🍓1
ባስለቀሰችሽ ህይወት ተስፋ አትቁረጭ። ባጣሽው ነገር አሏህን ለዱንያሽም ከሞት ብኃላ ላለው ህይወትሽም የተሻለን ነገር እንድተካሽ ጠይቂው።

🍂ሀዘን--በሱጁድ ይወገዳል
🍂ደስታ-- በዱዓ ይመጣል።


منقل

🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM