قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
إِذ يَقولُ لِصاحِبِهِ لَا تَحزَن

حقُّ الصّحبَة ، تَخفِيفُ الأحْزَان

https://t.me/https_Aselefya
ያልፋል ብለን እንጅ ስደት የመረጥነው፡

ደልቶን እኮ አይደለም ከሀገር የወጣነው፡

በሰው ቤት መቆየት እጅግ መራራ ነው፡


አማራጭ ስናጣ ችግር ሲይዘን ነው፡

ትምህርት ስንማር አቋርጠን የተው ነው፡

ከሀገር ተሰደን ስደት የመጣነው፡

በሬእና መሬትን አስሽጠን የመጣነው፡

ችግር ለማስወገድ ራስ ለመቻል ነው
፡

አላማን ሳይስቱ ጠንክሮ መስራት ነው፡

አባት የሸጠውን በእጥፍ መተካት ነው፡

ሳርቤት ከሆነ ቆርቆሮ መስራት ነው፡

በተቻለ መጠን ቤተሰብ መርዳት ነው፡

ስራን አለ መናቅ ወጥሮ መስራት ነው፡

ኢጃዛ  እያሉ ብር አለመጨረስ አለመጃጃል ነው፡

ችግር ማስወገድ ራስን መቻል ነው፡


ጠንክሮ እየሰሩ ብርን save ማድረግ ነው፡

ለጠየቀ ሁሉ ብር አለመላክ ነው፡

ችግር እስከሚለቅ ተናንሶ መስራት ነው፡

=
👍2
ብዙ ጊዜ የክርክር ችሎታ የተሰጠው የሆነ ሰው የዕውቀት በረካ ዕርም ይደረግበታል። ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ተከራካሪ የሆነ ሰው ንግግሩን (አቋሙን) የበላይ ለማድረግ ብቻ ነው የሚጥረው። ይህም ስለሆነ የዕውቀት በረካ ይከለከላል።

   [ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን]
﴿وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا﴾

- عبدالله البعيجان

https://t.me/https_Aselefya
🍂ብርጭቆ የሰበረውን ሳይሆን፣
ያነሳውን ነው ሚቆርጠው።💧

https://t.me/https_Aselefya
🍂

كُـنــْے فـِيــ الدُـنْيـَا كَـأَنَـكَ غَـريـبْ أَوـ عـَابـر سَـبـيـل،،


https://t.me/https_Aselefya
12 ተውጅሀት ሊልሙእሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  12

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
••
#تلاوه
{ اللَّهُ لَطِيفٌ بِعِبَادِهِ يَرْزُقُ مَن يَشَاءُ ۖ وَهُوَ الْقَوِيُّ الْعَزِيزُ}
إذا كنت فقيرا أو مريضا أو عندك هموم وأحزان هذا هو السر لراحتك_

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
🛑👉ካፊርን ማወደስና መሰቃቀል አይቻልም።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖


◾️ ሸህ ሷሊህ ፈውዛን «አላህ ይጠብቃቸውና»እንዲህ ብለዋል፦

✅ ካፊርን ማወደስ ወይም እነሱን ማሞካሸት አይፈቀድም። ምክንያቱም አላህ ወቅሷቸዋልና። እነሱ እኮ የአላህ ጠላት፣ የውዱ ነብያችን ጠላት ናቸው። ታዳ እንዴት አድርገህ ነው እነሱን የምታወድሰው?

ከድምፅ ፋይላቸው የተወሰደ

✅ አንድ ሰው የእስልምናና የሙስሊሞች ጠላት የሆነን ካፊር ይቅርና የእናትና አባት ጠላቱ አያወድስም። ዲናችን እኮ ከእናት አባታችን ከማንም በላይ ውድ ነውና አንቀልድበት። አንዳንዶች ከማወደስም አልፈው ክርስቲያን ወንድሞቻችን ሲሉ ይስተዋላሉ። ግማሽ አካላችን ናቸውም የሚል አለ። ከነሱ ጋር ተቃቅፎ ፎቶ በመነሳት አንድ ነን የሚለየን ነገር የለም የሚልም አለ። አላሁ ሙስተአን!

👉ይ   ቀ   ላ    ቀ   ሉ 
=
https://t.me/Asselefya2
👍1
የወንጀሌ ብዛት  ቁጥር ስፍር የለው
መልካም ስራ የለኝ  የምተማመነው

በማይጠቅምበት ቀን  ወዳጅ ከጓደኛ
በእዝነትህ ካልሆነ  የለኝም መዳኛ

ሰዎች ሲገምቱኝ  መልካም እውነተኛ፤
እኔ ግን ሌላ ነኝ  ምስኪን ወንጀለኛ።

ጌታዬ ሆይ ማረኝ  ድክመቴን እይና፤
መዳኛው ተስፋዬ  ምህረትህ ነውና።

🎀


https://t.me/https_Aselefya
قال الشيخ عبد العزيز ابن باز رحمه الله:

عليك أن تأخذ بالحق، وأن تتبع الحق إذا ظهر دليله ولو خالف فلانا ،وعليك أن لا تتعصب وتقلد تقليدًا أعمى
‏
📚[مجموع الفتاوى(٣٤٢/١)]

~🌸
👍1
سورة الكهف
الشيخ خالد الجليل
🎙 ሱረቱ አል ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
የኔ ንግስት

የትላንቱ ቁስልሽ ቢያምሽም በብርቱ እስካል`ተጋፈጥሽው አይቀር መስንበቱ
ሰለዚህ ጨክኚ ፈፅሞ አታመንቺ ፣ ትላንትሽን ጥለሽ በዛሬሽ ላይ በርቺ፡፡


🎀