lom3at-ali3tiqad_3othaymeen.pdf
3.8 MB
📚لمعة الإعتقاد
✍️ تأليف العلامة شمس الدين ابن قدامة المقدسي-رحمه الله تعالى-
📚 ሉምዐቱል አል_ኢዕቲቃድ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✍️ تأليف العلامة شمس الدين ابن قدامة المقدسي-رحمه الله تعالى-
📚 ሉምዐቱል አል_ኢዕቲቃድ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
{فَلَمَّا زَاغُوا أَزَاغَ اللَّهُ قُلُوبَهُمْ}
•• قال ابن عثيمين رحمه الله :
من أشد عقوبات الذنوب أن يعاقب الإنسان بمرض القلب والعياذ بالله.
⤶ تفسير العثيمين(١٠٣)
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
•• قال ابن عثيمين رحمه الله :
من أشد عقوبات الذنوب أن يعاقب الإنسان بمرض القلب والعياذ بالله.
⤶ تفسير العثيمين(١٠٣)
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔍ጥሩ ሴቶችን ከጥሩ ሴቶች ጋር እንዲቀማመጡ እመክራለሁ። ይህን በማድረጓ ኢማኗን፣ እውቀቷን እና ግንዛቤዋንትጨምራለች ይላሉ።
📚{ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ}
~አየሽ ኡክቲ ከመልካም እንሰቶችጋ መቀማመጥ ብዙ ጥቅም አለዉ ።
ነገር ግን ጥቂቶች እንጂ አይታደሉትም።
t.me/https_Asselfya
📚{ሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ}
~አየሽ ኡክቲ ከመልካም እንሰቶችጋ መቀማመጥ ብዙ ጥቅም አለዉ ።
ነገር ግን ጥቂቶች እንጂ አይታደሉትም።
t.me/https_Asselfya
حقوق .pdf
4.3 MB
#ሑቁቁን_ደዐት_ኢለይሃል_ፊጥራ
📚 * حُقُوقٌ دَعَتْ إِلَيها الفِطرَةُ
وَقَرَّرَتْها الشَّرِيعَةُ *
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን ረሒመሁላህ ተዓላ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
📚 * حُقُوقٌ دَعَتْ إِلَيها الفِطرَةُ
وَقَرَّرَتْها الشَّرِيعَةُ *
የሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን ረሒመሁላህ ተዓላ
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
አይ ሴቶች !
إذا خَطبَ الغَنيُّ نِساءَ عَصرِه
رَقَصنَ مِن المَسرَّةِ والبِشارَة
وإنْ جاءَ الفقيرُ ولَو تَقيًّا
فَذِعنَ إلى صَلاةِ الاستِخارَة
إذا خَطبَ الغَنيُّ نِساءَ عَصرِه
رَقَصنَ مِن المَسرَّةِ والبِشارَة
وإنْ جاءَ الفقيرُ ولَو تَقيًّا
فَذِعنَ إلى صَلاةِ الاستِخارَة
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖መልካምነት ሁሌም ጥቅሙ ለራስ ነው።
አንዳንዴ
منقول
t.me/https_Asselfya
አንዳንዴ
ያለምንም ምክንያት ሰዎች የሌለ ግፍ ይፈጽሙብናል። አጸፋ መስጠት እየቻልን ዝም ብለን በታጋሽነት ማለፍ ከቻልን ግን ዳግም መታረቅና መቀራረብ ስለማይቀር ያኔ ስንበደል ባንጸባረቅነው ዝምታና ትእግስት እንደሰታለን። እንኳንም ያኔ ክፉ አልተናገርኩ። እንኳንም ጸጥ ብዬ አለፍኩት ብለን ግፈኛው በድርጊቱ ሲያፍርና ሲጸጸት እኛ ግን ልዩ የሆነ የውስጥ ሰላምን እናገኛለን ።منقول
t.me/https_Asselfya
ትልቁ ነገር እራስህን ማረም፣እራስህን ማስተካከል፣እራስህን መገምገም፣ያለህበትን ማወቅ፣ካለህበት ደረጃ ከፍ ለማለት መበርታት፣ እራስህን ማሻሻል ላይ መበርታት ነው።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
እስኪ እንበርታ።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የረሳህ ትቶሃል
የተወህ ሁሉ ግን ረስቷሃል ማለት አይደለም
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
የተወህ ሁሉ ግን ረስቷሃል ማለት አይደለም
አንዳዴ መተዉ ስላለበት ብቻ የግድ የምንተወዉ ነገር አለ። ያ ማለት ግን እንረሳል ማለት አይደለም!https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ስጦታ ለዉዷ እህቴ.pdf
486.1 KB
«ስጦታ ለዉዷ እህቴ pdf»
【አንብቧት እህቶችዬ!!】
ተብለናል🍃
【አንብቧት እህቶችዬ!!】
ተብለናል🍃
የእኔም ተራ ሲደርስ ጌታዬ ሲፈቅደዉ
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ በጣፋጭ አንደበት
በእቅፌ አኖራለሁ ፍቅርን እየቀሰምኩ
በእናት ማዕረግ ኑሮን እያጣጣምኩ
✍🎈.....🍁የአማር ሸጋ እናት....ኢንሻአላህ...አንተኮ ምንም ነገር አይሳንህም ጀሊሌ በአንተ ተስፋዬ ሙሉ ነዉ....ከእለታት አንድ ቀን ምኞቴን በአይኔ አያለዉ ረበል ዓለሚን የፈቀደዉ ለታ!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አይቀርም አንድ ቀን አይኔን ባይኔ አያለዉ
ከአብራኬ ክፋይ ከራሤዉ ማንነት
ኡሚ እባላለሁኝ በጣፋጭ አንደበት
በእቅፌ አኖራለሁ ፍቅርን እየቀሰምኩ
በእናት ማዕረግ ኑሮን እያጣጣምኩ
✍🎈.....🍁የአማር ሸጋ እናት....ኢንሻአላህ...አንተኮ ምንም ነገር አይሳንህም ጀሊሌ በአንተ ተስፋዬ ሙሉ ነዉ....ከእለታት አንድ ቀን ምኞቴን በአይኔ አያለዉ ረበል ዓለሚን የፈቀደዉ ለታ!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አን
በህይወታችን በሚከሰቱ ተግዳሮቶቻችን ዉስጥ ለራሧ ለህይወታችን የሚሆኑ ጥበቦችን እንማራለን።
https://t.me/https_Aselefya
ዳዴ...
ወዳጆቻችን ይሰብሩናል
የማይታወቁ እንግዳ ሰዎች ይጠግኑናል
እነዛ ወዳጆቻችን የማይታወቁ እንግዳ ይሆናሉ
እነዚያ የማይታወቁ እንግዳ የነበሩ ሰዎች ደግሞ ወዳጆቻችን ይሆናሉ።በህይወታችን በሚከሰቱ ተግዳሮቶቻችን ዉስጥ ለራሧ ለህይወታችን የሚሆኑ ጥበቦችን እንማራለን።
https://t.me/https_Aselefya