قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🎀..ንግስቷዬ..🎀

🍂አልፈናታል ሲሉሽ ቀድመሽ ጠብቂያቸው

አትሆንም ያሉሽን ደግሞ ጀግና

💪ጠንካራ አንስት ሁነሽ አሳያቸው


https://t.me/https_Aselefya
يَفنى العِبادُ ولا تَفنى صنَائِعُهمْ
فَاختَرْ لِنَفسِكَ مَا يَحلُو بِهِ الأثَرُ.

https://t.me/https_Aselefya

ስጦታ ነው 👓
🍂
عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، رضي الله عنه عَنْ رَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، قَالَ:

«يَأْتِي عَلَى النَّاسِ زَمَانٌ يَذُوبُ فِيهِ قَلْبُ الْمُؤْمِنِ، كَمَا يَذُوبُ الْمِلْحُ فِي الْمَاءِ» ، قِيلَ: مِمَّ ذَاكَ؟، قَالَ: «مِمَّا يَرَى مِنَ الْمُنْكَرِ لَا يَسْتَطِيعُ أَنْ يُغَيِّرَهُ».

[📚 الأمر بالمعروف لابن أبي الدنيا ٢٦]
🧷 ዓሊም ጃሂልን ያውቃል
  ምክንያቱም እሱም ጃሂል ነበር'

ጃሂል ግን ዓሊምን አያውቅም'
ምክንያቱም እሱ ዓሊም ሆኖ ስለ ማያውቅ።

 [ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንለት]


https://t.me/https_Aselefya
{ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَٱعۡلَمُوۤا۟ أَنَّكُمۡ إِلَیۡهِ تُحۡشَرُونَ }

                             🎀

  
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለማስታወስ ያክል!!
ረመዷን በተለያዩ ዑዙር  ምክንያት ቀዷዕ ያለባችሁ
እህቶች በሀይድ፣ በወሊድ፣ በህመም ምክንያት ቀዷዕ ያላወጣችሁ አውጡ‼️
ወንድሞች በጉዞ ፣በህመም  በተለያዩ ዑዞሮች
ምክንያት ቀዷዕ ካለባችሁ አውጡ ‼️
ረመዷን «1ወር ከ9ቀን »ነው የቀረው....!!
[አስታውስ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለች]

«አሏሁመ በሊግና -ረመዷን አሚን»....!!
🎀..ኡኽታዬ..🎀

ሰዎች በሚፈልጉት ጊዜ ብቻ ከሆነ አንቺን የሚያስታውሱሺ መጥፎ ስሜት አይሰማሺ ጨለማ በሚሆን ጊዜ ወዴ አዕምሮቸው
የሚመጣው ሻማ ስለሆንሽ ደስስስ ይበልሽ،،

https://t.me/https_Aselefya
ናፈቅሽኝ ያለ ሁሉ አይናፍቅም
አፈቀርኩሽ ያለ ሁሉ አያፈቅርም
ውዴ ነሽ ያለ ሁሉ አይወድም
   
    እነዚህ ንግግሮች በአሁኑ ስአት ልክ
እንደ ሰላምታ ለሁሉም ሰው የሚላኩ ሁነዋልና 
ውድ እህቴ ልብ ግዥ… ………
ኃላ እንዳታለቅሽ…
Audio
🎀ጣፋጭ🌸

ቲ
ላ
ዋ
🍂

https://t.me/https_Aselefya