قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
የትዕግስታቹ መጠን ለዛ ሰዉ ያላችሁ የፍቅር ልክ ማሳያ ነዉ........🍂

http://t.me/https_Aselefye
📖 {…وَمَا تَسْقُطُ مِن وَرَقَةٍ إِلَّا يَعْلَمُهَا…}

ከቅጠልም አንዲትም የምትረግፍ የለችም ቢያውቃት እንጂ…


  በስምጥ ሸለቆ ጥቅጥቅ ባሉ ደኖች ውስጥ ረግፋ የምትወድቅ አንዲትም ቅጠል የለችም: አላህ የሚያውቃት ብትሆን እንጂ!

ታድያ
  እንባህን  ስሞታህን ዱዐህን የማያውቅ ይመስልሃልን ?


~
በብልጠታችን አይደለም ሁሉም ነገር የሆነው
አላህ ስለ ፃፈልን እንጂ !!

እኛ አቀድንበት አለምንበት አላማ ብንደርስ በእኛ ችሎታ ሳይሆን  በአላህ እገዛ ነው

ሀይልም ብለሀትም የለም በአላህ ቢሆን እንጅ
=
💯1🍓1
👉ፅናትሽ_ማረከኝ👈

~የዱንያ ጌጣጌጥ ከቶ ሳያታልሽ፡

የዘመኑ ክፋት ወላፈን ሳይነካሽ፡

የአሏህን ትእዛዝ ከፊትሽ አድርገሽ፡

በነፃነት ካባ በሂጃብ የተዋብሽ፡

{{~አንቺ ውዷ እህቴ ፅናትሽ ማረከኝ}}

~የውስጥ ጥንካሬሽ ተስፋ አጎናፀፈኝ፡

ምን እንኳን ቢጠሩሽ ሁሉም በየደጁ፡

ገበያ አውጥተው ሊሸጡሽ ቢያውጁ፡

~ውድ ነኝ አልሻቸው አይደለሁ ዚቲቶ፡

ማንም መንገደኛ በሾለ ምላሱ በውሸት አግባብቶ ፡

በወረደ ዋጋ ሚገዛኝ አስማ
ምቶ፡
🍂
    አትዘን!!

ምክንያቱም፦
  ትናንትና ብዙ አዝነህ ዐይተኸዋል: ግን በማዘንህ የተቀየረ ነገር አለ??

ንግድህ ከስሮ አዝነሃል: ከዝያ ተርፎልሃል?
አላማህ ተከሽፎ አዝነሃል: ከዝያ ተሳክቷል?
ያሰብከው ተበላሽቶ አዝነሃል: ከዝያ ተመልሷል?


ሀዘን…………
  የትናንቱ ኪሳራህ ላይመልስ
  የነገው ስኬትህ ላያመጣልህ
የዛሬው ደስታህን የሚሰርቅ ብቻ ነው።


http://t.me/https_Aselefye

~
ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ?


እናማ ዋጋችሁን እወቁ ስላችሁ ነዉ ።
🍂
    በየትኛውም ሎጂክም ይሁን እምነት
መራቆት ውበት ሊሆን አይችልም!!


~
05 ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  05

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኑሮ ቢጨላልም
        ህይወት ብትጣበብ፣
ስራው ደብዛው ጠፍቶ
             ቢያኮርፍህ ገንዘብ፤

አትዘን አትተክዝ
          አንገትህ አትድፋ፣
ይህንም ቀን ያልፋል
             ተሰነቅ በተስፋ!


በሮች ተዘጋግተው
          ቢጠፋህ መክፈቻው፣
መንገዱ ቢቋረጥ
          ከችግር ማምለጫው፤

🤲እጆችህ ዘርጋና
            ጌታዬ ሆይ በለው፣
ሁሉንም ይሆናል
          ረሕማን “ሁን” ካለው።

🍂
👍1
🍂
    ሚስጥርህ………
ለሸይኽህም ቢሆን አትንገር!!


የሆነ ቀን ኹጥባ ላይ
  “አንዱ እንደነገረኝ” ብሎ መናገሩ አይቀርም።

منقل
••
‏لا شيء كصوت القرآن، يردّ إلى القلوب نقاءها.

🔹ቁርአን ቢሶት ጀሚል
🎙