🍂ከባለቤቷ ጋር መኖር አትፈልግም !!!
👉ጥያቄ ፦
🌺ሴት ልጅ ባሏን የጠላች እና አብራ መኖር የማትፈልግ ከሆነች ምን ማድረግ አለባት ?
✍መልስ ፦
ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፦
﴿ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ ﴾ [ سورة البقرة: 229]
(( “ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) ቤዛ የከፈለችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም። ” ))(አል-በቀራህ፡ 229)
አል ሐፊዝ ኢብኑ ከሲር በተፍሲሩ ጥራዝ 1 ገፅ 483 ላይ እንዲህ ይላል ፦
« በሁለት ባል እና ሚስት መካከል ችግር ቢፈጠር ፣ ሚስት የባሏን ሐቅ የማትጠብቅ ፣ ባሏን የጠላች እና ከባሏ ጋር መኖር የማትችል ከሆነ የሰጣትን (መህር) በመመለስ እዲፈታት ማድረግ ትችላለች። እርሷ ይህን በመለገሷ እርሱም በመቀበሉ በሁለቱም ላይ ችግር የለባቸውም። » ይህም (የፍቺ ዓይነት) “ኹሉዕ” ይባላል።
(ተንቢሃቱ ዓላ አሕካሚ ተኽተሱ ቢል ሙእሚናት)
✍ ( ታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላህ አል-ፈውዛን )
~🍃
http://t.me/https_Aselefye

👍2
ዛሬ ትንሽ ዋጋ መክፈል እና ማግኘት ለምትችሉት ነገር ዋጋ መክፈል ካልፈለጋችሁ ነገ ያላችሁን ሁሉ ብትሰጡ ላታገኙት ትችላላችሁ።
http://t.me/https_Aselefye
~🍂
http://t.me/https_Aselefye
~🍂
👍2
قال الشاعر
لا تشغلنَّ بعيبِ غَيركَ غـافِلاً عن عيـبِ نَفْـسِكَ إنَّـهُ عيْبـانِ
ራሳችንን ብንፈትሽና የራሳችንን አይብ ባንዘነጋ ኑሮ፣ ሁሌም በሰወች ነውርና በሰዎች ጉዳይ ቢዚ ባልሆን ነበር።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
لا تشغلنَّ بعيبِ غَيركَ غـافِلاً عن عيـبِ نَفْـسِكَ إنَّـهُ عيْبـانِ
ራሳችንን ብንፈትሽና የራሳችንን አይብ ባንዘነጋ ኑሮ፣ ሁሌም በሰወች ነውርና በሰዎች ጉዳይ ቢዚ ባልሆን ነበር።
http://t.me/https_Aselefye
~🌸
13 «ሪሳለቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 13◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 13◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አውቀዋለሁ እያልክ ወንድሜን አቶቅሰው/እህቴን አቶቅሳት:-?
አውቀዋለሁ አትበል፣ ድሮ አውቀው ነበር አሁን አላውቀውም በል፣ምክኒያቱም አንተ የምታውቀው ድሮ ጊዜ ነው
ዛሬ አታውቀውም_እሱ ደግሞ ዛሬ ላይ ድሮ እንደምታውቀው በድሮው ማንነቱ ላይ አይደለም እሱ ተቀይሯል ወደጌታውም ተመልሷል በቃ አታውቀውም ሙሉ ለሙሉ አውቀዋለሁ አትበል"
(ባሳለፍው ህይወቱ በዛ በድሮው ማንነቱ አትወቅሰው አላውቅህምዴ አንተኮ እንድህ ነበርክ በማለት አትተቸው _እሱ ባሳለፈው ስህተቶቹ ተፀፅቶ መሀርታን በመለመን ወደ አሏህ ተመልሷል )
ነ
ዐ
ም
እውነት ነው ድሮ ጊዜ ብዙ ስህተቶችን ሰርቷል የሰራቸውም ጅህልና ልጅነት የመሳሰሉ ስላሉብት የሚጠቅመውንና የሚጓዳውን ወዳጁንና ጠላቱን ሀራምና ሀላልን ለይቶ ባለማወቁ ነው።
አሁን ላይ ግን _አልሀምዱ ሊላህ
ሷሊህ የአላህ ባሪያ ሁኗል።
አሁን ላይ ጅህልናን አስወግዶ የተፈጠረበት አላማ ስሜቱን ለመገዛት ሳይሆን አሏህን ጥርት አድርጓ ለመገዛት እንደሆነ ገብቶታል በቃ ብልጣብልጥ ሁኗል አሏህንም መሀርታን ጠይቋል
አሏህ سبحانه وتعالىደግሞ
{ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ }
وَٱللَّهُ غَفُورࣱ رَّحِیمٌ_ነው
قال رسول الله ﷺ
" كل بني آدم خطآء وخير الخطاءين التوابون "
የአላህ መልክተኛ እንዲህ ይላሉ ፦
" ሁሉም የአደም ልጆች ተሳሳቾች ናቸው ከሳሳቾች ሁሉ መልካሞቹ ደግሞ ከስህተታቸው ተመላሾች ናቸው።
http://t.me/https_Aselefye
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
አውቀዋለሁ እያልክ ወንድሜን አቶቅሰው/እህቴን አቶቅሳት:-? አውቀዋለሁ አትበል፣ ድሮ አውቀው ነበር አሁን አላውቀውም በል፣ምክኒያቱም አንተ የምታውቀው ድሮ ጊዜ ነው ዛሬ አታውቀውም_እሱ ደግሞ ዛሬ ላይ ድሮ እንደምታውቀው በድሮው ማንነቱ ላይ አይደለም እሱ ተቀይሯል ወደጌታውም ተመልሷል በቃ አታውቀውም ሙሉ ለሙሉ አውቀዋለሁ አትበል" (ባሳለፍው ህይወቱ በዛ በድሮው ማንነቱ አትወቅሰው አላውቅህምዴ…
ምን ለማለት እንደፈለኩ መቸስ ተረድታችሁኝ ይሆናል እ?
እንግድህ የተረዳ ተረድቶታል _ያልተረደው ካለ ደግሞ የሆነ ቀን ይረዳዋል ኢንሻአሏህ__ህዕ👓
እንግድህ የተረዳ ተረድቶታል _ያልተረደው ካለ ደግሞ የሆነ ቀን ይረዳዋል ኢንሻአሏህ__ህዕ👓
{ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ…
القارئ سعد الغامدي |تلاوة خاشعة
{ كُلُّ نَفۡسࣲ ذَاۤىِٕقَةُ ٱلۡمَوۡتِۗ وَنَبۡلُوكُم بِٱلشَّرِّ وَٱلۡخَیۡرِ فِتۡنَةࣰۖ وَإِلَیۡنَا تُرۡجَعُونَ }
[سُورَةُ الأَنبِيَاءِ: ٣٥]
http://t.me/https_Aselefye
[سُورَةُ الأَنبِيَاءِ: ٣٥]
http://t.me/https_Aselefye
04 ተውጅሀት ሊልሙእሚናት
አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
አዲስ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 04
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
➖➖➖➖➖➖➖
📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!
⎙ክፍል 04
↱የኪታብ ᵖᵈᶠ « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
ድሮ ጊዜ አባቶቻችን ስለ ሸሪዓው ምንምኳ ሳያውቁ ፣በሚስታቸው በእህታቸው በናታቸው ይቀኑ ነበር፣
እንኳን በሶሻል ሚድያ እዩልኝ ብለው ሸር ሊያደርጉ ይቅርና እንዳጋጣሚ ሚስታቸውን ወንድ ካየባቸው እንደት ሚስቴን አየ ብለው ካልገረፍኩት ብለው ይቀውጡት ነበር፣
በነሱ ተቃራኒ ደግሞ ዛሬ ላይ እንደምታዩዋቸው ነው ወንድሞቻችንን ብዙ ነገር እያወቁ ስለ ሸሪዓችን
ነገር ግን እንኳን ሊቀኑ በግድ እዩልኝ ብለው በሶሻል ሚዲያ ሚስቱን ያሰራጫታል
እንደው ቅናት የሚባለው ነገርኮ በልባቸው
ውል አይልባቸውም ፣ ኦ
ይሄ ታሪክ አልደረሳቸውምዴ ከቶ!?
"በመፋቂያሽ ቀናሁ ከንፈርሽን አልፎ ጥርስሽን ሲነካዉ"
አሊይ (ረዲየላሁ አንሁ) ለሚስቱ ፋጢማ...
እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው አቦ

👍1
14 «ሪሳላቱ አልሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 14◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
◤ክፍል 14◥
√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭 ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
መሄድን ወሰንኩኝ.........!!
ተነሳሳ ልቤ ሊሄድ ነው መሰለኝ፡
አዘገጃጀሁኝ ጓዜን እረተብኩኝ፡
ስደት በቃህ ብዬ ልቤን አሳመንኩኝ፡
ጀሊሉ ጌታዬን በጣምም ለመንኩኝ፡
ሀሳቤን ምኞቴን አሳካልኝ አልኩኝ፡
በሰላም ወደ ሀገር መልሰኝ እያልኩኝ፡
ዱኒያ አትጠገብም አሁንስ ወሰንኩኝ፡
ችላ ብሎ መሄድ ለልቤ ነገርኩኝ፡
ስደት ከመጣሁኝ ብዙ አመትም ሆነኝ፡
ብር እያታለለኝ እድሜዬን ጨረስኩኝ፡
በለጋ እድሜዬ ከሀገር የወጣሁኝ፡
በስደት አለም ላይ አሁንስ በሰልኩኝ፡
የልጅነት እድሜ እዚሁ ጨረስኩኝ፡
ይሄንን መሄዴን አላህ ቢያሳካልኝ፡
አሰብኩ አወጣሁት መሄድን ወሰንኩኝ፡
ትድረስ ለምትሄዱ ስደተኞች!!
ተነሳሳ ልቤ ሊሄድ ነው መሰለኝ፡
አዘገጃጀሁኝ ጓዜን እረተብኩኝ፡
ስደት በቃህ ብዬ ልቤን አሳመንኩኝ፡
ጀሊሉ ጌታዬን በጣምም ለመንኩኝ፡
ሀሳቤን ምኞቴን አሳካልኝ አልኩኝ፡
በሰላም ወደ ሀገር መልሰኝ እያልኩኝ፡
ዱኒያ አትጠገብም አሁንስ ወሰንኩኝ፡
ችላ ብሎ መሄድ ለልቤ ነገርኩኝ፡
ስደት ከመጣሁኝ ብዙ አመትም ሆነኝ፡
ብር እያታለለኝ እድሜዬን ጨረስኩኝ፡
በለጋ እድሜዬ ከሀገር የወጣሁኝ፡
በስደት አለም ላይ አሁንስ በሰልኩኝ፡
የልጅነት እድሜ እዚሁ ጨረስኩኝ፡
ይሄንን መሄዴን አላህ ቢያሳካልኝ፡
አሰብኩ አወጣሁት መሄድን ወሰንኩኝ፡
ትድረስ ለምትሄዱ ስደተኞች!!
👍3
قَالَ الإمام ابنُ القَيِّم - رَحِمَهُ اللَّه :-
« للعَبدِ رَبٌّ هُوَ مُلاقِيه وبَيْتٌ هُوَ سَاكِنه، فَيَنبَغِي لَهُ أن يَستَرضِي رَبَّهُ قَبلَ لِقَائِه، وَيُعَمِرُ بَيتَهُ قَبلَ إنتِقَالِه إلَيه. »
(الفَوَائِدْ صـ ٣١ )
ኢማሙ ኢብኑል-ቀዪም الله ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል:-
(ለአንድ ባርያ የሚገናኘዉ ጌታና የሚኖርበት ቤት አለው።
ታድያ, ከጌታው ጋር ከመግናኘቱ በፊት ጌታውን ማስወደድና ወደ መኖሪያ ቤቱ ከመሸጋገሩ በፊት መኖሪያ ቤቱን ማሳመር ይገባዋል!)
📚 (አል-ፈዋኢድ ገጽ 31)