قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ረሡል ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
መላኢኮች ይሰባሰባሉ የለሊት መላኢካ እና የቀን መላኢካ በሶላተል ፈጅር
📚ሷሒሕ አል-ጃሚዕ(4216)
=
Forwarded from ስለ ቀልባችን
የነቢዩ ባልደረቦች የሰውነታቸው ጠረን እስኪቀየር ድረስ ይሰሩ ነበር ! ለዱንያ መስራታቸውና ሰርተው ማግኘታቸው ግን ለአኺራ ከመልፋት አያግዳቸውም ነበር
ኡስታዝ ሙሓመድ ሲራጅ
🍃 አንዳንዴ በሆነ አጋጣሚ ብዙ
የምንወስዳቸው ትምህርቶች አሉ


ያለ ጭቅጭቅ እሺ ማለትን መማር…

ሳትናደድ ሳትበሳጭ መረጋጋትን ተማር…

ያለ ጥላቻ ትቶ መሄድን መማር…


https://t.me/https_Aselefya
👍1💯1
Audio
ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍁🥀
قال الشيخ عبد الرزاق بن البدر حفظه الله:

" عندما تأخذ المرأة بتعاليم الإسلام تعيش حياة الوقار والكمال والجمال والعفة
موعظة النساء صـ (٣٦)
               
http://t.me/https_Aselefye
    
~🌸
ፈገግታ ከፊርዓውን ጅልነት ጋ__

ፊርዓውን ከነበረበት ድንበር ያለፈ ጥመት ጋ ጅል (ፋራ) ነገር ነበር አሉ።

አማካሪው ሃማን ደግሞ እንደ የትኛውም የንጉሶች አማካሪ ብልጣብልጥ ነበር አሉ።
እናም ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በፊርዓው “የጌትነት ሙገታ” ያመነች አሮጊት ፍየልዋ ይሞትባትና ወደ ፊርዓውን ቤት ትመጣለች።

ስትመጣ ፊርዓውን አልነበረም ሃማንን አገኘችው።
"ጉዳይሽ ምን ነበር?" ሲላት
"ፍየሌ ሞታብኝ ፊርዓውን ሕያው
እንዲያደርጋት ነበር የመጣሁት።" ትለዋለች

ሃማን ብልጥ ነበር;  ብለን የለ?
"ነይ በቃ ፊርዓውን አሁን ግመል እየፈጠረ ስለ ሆነ ይቆይብሻል። ስለዚህ ሌላ ፍየል ልስጥሽ።" ይላትና ሌላ ፍየል ሰጥቷት ትሄዳለች።

ፊርዓውን ወደ ቤቱ ሲመለስ ሃማን "አንዷ አሮጊት ፍየሏ ሙቶባት ሕያው እንድታደርግላት
መጥታ ነበር።" ሲለው ፊርዓውን ደነገጠ።

ሃማን "አይዞህ!

ፊርዓውን ግመል እየፈጠረ ነው።
ብያት ሌላ ፍየል ሰጥቻት ሄዳለች። አትመጣም።" አለው።

በዚህ ጊዜ ፊርዓውን እንደ መረጋጋት አለና በረጅሙ ተንፍሶ…………
  «ግመል መፍጠር እኮ እንዴት እንደ
ሚያደክም ብታይ» አለው።


ሃማን ፈገግ አለና… …
     على هامان يا فرعون

ኧረ ፍርዓውን! በሃማን ላይ❓አለው

በሃማን ላይ ሙድ ትይዛለህ ወይ እንዴ
ጭራሽ ልትሸውደኝ ያምርሃል ማለቱ ነው።

ሁለት ጅሎች ......ሲጃጃሉ..
ለማንኛውም
ፈገግ እንዳስደረጋቹ አልጠራጠርም
🍒አሏሁ_የስቱር

መንቁል
~»ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ከባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም  የብዙዎችን  ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ  በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ።
ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን የተጠጋ ሁሉ ተማኝ ነው ማለት አይደለም።  አመመኝ፣ቸገረኝ ያለ ሁሉ እውነቱን. አይደለም። አጣሩ ተጠንቀቁ ለማለት ያክል ነው።
      ~»@AbuHafsaYimam

~🌸
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃. .🍃
🍃. . 🍃
🍃 ።።።።።🍃።።።።።።🍃
/ \
🍃።።።።።።።።🌺።።።።።።።።።🍃
ኢማም ማሊክ  አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

አንድ ዓሊም በእውቀቱ ካልሰራበት የንፁህ ውሃ ጠብታዎች በለስላሳ ድንጋይ ላይ እንደሚንሸራተቱት ሁሉ ለሰዎች የሚያደርገው "ተግሳጽ" ከሰዎች ልብ ላይ ይንሸራተታልና።

📚مِن أقوالِ السَّلفِ والعُلماءِ

http://t.me/https_Aselefye

~🌸