قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🥀መግለፅ  ያቃተኝን  ባፌ ተናግሬ
በአንቺ  ልክተበዉ  አግዢኝ  ብዕሬ

አንደበቴ  ታሥሮ  ሲንተባተብብኝ
እኔም  ልፃፍብሽ  አንቺም  እሺ በይኝ


ከአንደበቴ  ከማወጣዉ  ይልቅ  በብዕሬ  የምፅፈዉ  ይቀለኛል  ተናግሬ  ያልገለፅኩት ሃሣቤን   ያብራራልኛል.....🖌ብዕሬዋ  ኑሪልኝ🍃

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (⸙‏كُل مكسورٍ سَيجبر.⸙)
የሠዉ ልጅ በተለያየ ምክኒያት ልብን እንዳልነበረ አድርጎ ይሰባብረዋል
🍁
ደስ የሚለዉ ነገር ግን ከቀድሞዉ በተሻለ አጠንክሮ የሚጠግን ቻይ ጌታ አለን

#አልሃምዱሊላህ
✍️انا متعب جدًا لا ،اريد ان احب او اكون محبوبًا اريد فقط ان اكون وحدًا........💧

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✍አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረን፣ አዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
﴿وَاللهُ يَقُولُ الْحَقَّ وَهُوَ يَهْدِي السَّبِيلَ﴾

«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى ، وَنَعُوذُ بِكَ مِنَ الضَّلَالِ»
የምትኖሩበትን ቦታ ሁሉ በመልካም ነገር አስገልፁት

ያረፋችሁበት ጥላ በጥሩ ጠረናችሁ ሊታወቅ ግድ ይላል

ያረፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ጠረን ሊታወቅ አይገባም

ይህ ማለት በሽታ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ጥሩ በሆኑ ነገራቶች ሊታወቅ ነው እሚገባው

እንጂ ያለፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ነገር ሊታወቅ አይገባም።

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣ ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡ እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡
منقول
=https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አንዳዴ  ሰዎች  በክፉ  አቅደዉ  በወረወሩህ  ጉድጓድ  ጌታህ  አንስቶ  ከእነሡ  በላይ  ከፍ  ያደርገሃል
እነሡ  የመጨረሻዉ  ነዉ  ብለዉ  አስበዉ ሢወረዉሩህ  ጌታህ  ግን  ያን ጉዞ የስኬትህ  ጅምር  ያደርገዋል

መገፋትህን ብዙም አትጥላዉ! መገፋት  ጥሩ  ነዉ  ወተት  ተገፍቶ  ይረጋና  አናት  ላይ  ይወጣል  ይላሉ  የሃገሬ  ሠዎች!

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
አንዳዴ  ለእርሱ ብለሽ  የለፋሽለት የደከምሽለት ነገር ይገድልሻል...💧

https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ብዙ አውቆ ተግባር ላይ ባዶ ከመሆን ትንሽ አውቆ ባወቀው የሰራ የተሻለ ነው።

እህቴ ሆይ የምላስ እውቀት ያለ
ተግባር የተጠላ  ነው!!


ደህና ቆዩልኝ
~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
احب المشي تحت المطر لأنه لا أحد يستطيع أن يرى دموعي..........؟

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk