قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
فنحن مدافعـون عن الـسـنة لا عن أنفسنا
ونحن نسمع أناساً يسبوننا ولا نرد عليهم 
العلامة المحدث مقبل بن الوادعي - رحمه الله -

https://t.me/https_Aselefya
‏وكل باب وإن طالت مغالقه
يوما له من جميل الصبر مفتاحُ

كم من كروب ظننا لا انفراج لها
حتى رأينا جليل الهم ينزاحُ

فاصبر لربك لا تيأس فرحمته
للخلق ظل وللايام إصباحُ

~🌸
አል-ሐምዱሊላሂ.......!!
በጧት ተነስቸ ጉድ ጉድ እላለሁ፡

እፎቅ እወጣና እታች እወርዳለሁ፡

የመዳምን ስራ በደንብ እስራለሁ፡

ሙሉ አካል ወፍቆኝ ይሄው እሰራለሁ፡

ኒዕማው ብዙ ነው ምን አማርራለሁ፡

ለሰወች ብሰራ የኔን ሂወት ትቸ፡

ለግዜው ዝቅ ብል አንገቴን ደፍቸ፡

በግዜው ቀጥ እንደምል ተስፋየን ሰንቄ፡

ምንም ሳላማርር   ደስታዬን ሰንቄ፡

ይሄው እሰራለሁ በስደት ፀንቸ፡

ጤንነት ወፍቆኝ ፎቆ እታች ወርጄ፡

ጥሩም ይሁን መጥፎ ውሳኔ ወድጄ፡

ጤንነት ስላለኝ ሁሉን ነገር ትቸ፡

ኒዕማው ብዙ ነው ስፍር ቁጥር የለው፡

አል-ሐምዱሊላሂ ምስጋና ይገባው፡
=
🍓4
«ምርጧ እንስት አሲያ»
➛የፊርዓውን ሚስት
➛የፊርዓውን ሀብት አልሸወዳትም
➛የፊርዓውን ዝና አልሸወዳትም
➛ፊርዓውን  ጋርድ መኖሩ አላታለላትም
➛ዱኒያ አላታለለቻትም
➛ግዜውይ ነገር አላታለላትም።
ከፊርዓው እና ከዱኒያ ዳሩል አኺራን መረጠች
የሙዕሚን ሀገሩ አኼራ እንደሆነ ስለተረዳች
ዱኒያ ግዜውይ እንደሆነች ስላወቀች
አኼራን መረጠች እንድህም አለች፦

إِذْ قَالَتْ رَبِّ ابْنِ لِي عِندَكَ بَيْتًا فِي الْجَنَّةِ وَنَجِّنِي مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِ وَنَجِّنِي مِنَ الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ

«ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡


ይችን ምርጥ እንስት አርዓያ አድርጊ
የሱ ሀብት መኪናው ፎቁ ሱቁ  አይሸውድሺ
ከድንሺ በላይ ሀብትን አታስበልጭ ከአኼራሺ ዱኒያን አታስበልጭ አጭር ህይወት ናት እና!!

ስለዚህ እኛም  አንታለል በመጠኑ ይሁን ለማለት ነው።
=http://t.me/tdarna_islam
👍3
ንግግር ወደ ሰው ልብ የመግቢያ ብቻ ሳይሆን የመዝጊያ በርም ነው፡፡

~🌸
الخير فيمَا يختاره الله، وما يختاره الله لنا هو خيرٌ لنا، حتى لو كان عكس رغبتنا، وكل اختيارات الله صالحة حتى وإن كنا لا نفهم كل أسبابه..

فالمريض.. المرض خير له،
والمُعافى.. الصحة خير له،
والفقير.. الفقر خير له،
والغِني.. الغنى خير له،
وكل مَن حُرِمَ من شيء فذلك لأنه خير له،

فوالله؛ والله لن تجد أجمل من اختيارات الله لحياتك، كلها تنصبّ في صالحك وأنت لا تعلم، وكل الخير في تدابير الله..

فقُل بقلبٍ راضٍ رضيت يا ربي.
🌴የተምር አይነቶች🥔

تعرف على أبرز أنواع التمور

ከሆነ ሰፈር አግኝቸው ነው ህዕ👓
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَّنِ اهْتَدَىٰ فَإِنَّمَا يَهْتَدِي لِنَفْسِهِ ۖ وَمَن ضَلَّ فَإِنَّمَا يَضِلُّ عَلَيْهَا ۚ وَلَا تَزِرُ وَازِرَةٌ وِزْرَ أُخْرَىٰ ۗ وَمَا كُنَّا مُعَذِّبِينَ حَتَّىٰ نَبْعَثَ رَسُولًا

የተመራ ሰው የሚመራው ለራሱ ብቻ ነው፡፡ የተሳሳተም ሰው የሚሳሳተው (ጉዳቱ) በእርሷ ላይ ነው፡፡ ተሸካሚም (ነፍስ) የሌላይቱን ኃጢኣት አትሸከምም፡፡ መልዕክተኛንም እስከምንልክ ድረስ የምንቀጣ አይደለንም፡፡

https://t.me/https_Aselefya

~🌸
◾️ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ድካ በደረሰ ነሻጣና አቅም እውቀትን ለሰዎች በማሰራጨት ላይ ልትጓጓ ግድ ይላል። የባጢል ሰዎች ባጢላቸውን ለማሰራጨት ያላቸው ጉጉትና አቅም ካንተ የበለጠ ሊሆን አይገባም። (እውቀት በማድረስ) ሙስሊም ወንድም አህቶችህን በዲንና በዱንያቸው ጉዳይ ለመጥቀም ጥረት ልታደርግ ይገባል።

📓مجمــو؏ الفتــاوى 67/6

https://t.me/https_Aselefya
💯1
-

اعلَم أَنَّ أَكثَرَ النَّاسِ إنَّمَا هَلَكُوا لِخَوف مَذَمَّة النَّاس وَحُب مَدحِهِم فَصَارَت حَرَكَاتِهِم كُلُّهَا علىٰ مَا يُوَافِقُ رِضىٰ النَّاس رَجَاء المَدح وخَوفًا مِن الذَّمِّ وَذَلِكَ مِن المُهلِكَاتِ فَوَجَبَت مُعَالَجَتُه!

-الامامُ ابنُ قُدامة المَقدسِيّ| من كِتابهِ مِنهاجُ القَاصِدين.

https://t.me/https_Aselefya
✍ለናቁሺ ሰዎች ምርጡ በቀል ተለውጠሺ ማሳየት ነው።

https://t.me/https_Aselefya