قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.54K subscribers
2.73K photos
919 videos
318 files
2.4K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
አንዳንዴ የፈጠኑት በዘገዩት ይቀናሉ .....

«ቆመሽ ቀረሽ!» እያሉ ሰዎች በምላሳቸው ልብሽን የሚያደሙት ከሆነ «ለትዳር ለምን ዘገየሽ?»
እያሉ የሚያደክሙሽ ከሆነ…

«በትዕግስት የጌታዬን እዝነት እጠብቃለሁ።» በያቸው!
አዎ!አላህ ትዳርሽን ያዘገየው እንደ ሉጥ ሚስት ከመሆን ሊጠብቅሽ፣ ድንበር ያለፈ ቢገጥምሽ እንደ አሲያ ሊያጠነክርሽ እንደሆነ አስቢ። የጌታሽ ጥበብ ረቂቅ ነው። አንዳንዴ የፈጠኑት በዘገዩት ይቀናሉ። በመልካም ስራ ታገሽ የታጋሾች ምንዳ ያማረ ነው። ምን ይታወቃል አላህ ከመልካሙ ጋር ሊያጣምርሽ አስቦ የሆናል!
‏«ﺭﺏّ ﺇﻧﻲ ﻟﻤﺎ ﺃﻧﺰﻟﺖّ ﺇﻟﻲّ ﻣﻦ ﺧﻴﺮ ﻓﻘﻴﺮ‏»
‏
ማንኛውም ፍቅር ህመም አለው..የአሏህ ውደታ ሲቀር እርሱ ውስጥ ግን ግሩም ጣዕም አለ።

=
t.me/https_Asselefya1
ጉቦ መስጠት
Ibnu Munewor
💵ጉቦ መስጠት!
|•|
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
✍️ሁሌም ከመጨረሻው ይልቅ የመጀመሪያው የሚያምረው

መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው።💧

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✅ ዝም ያለ አደበት ጣፋጭ ዜማ አለዉ !

እህቴ ሆይ ብዙ ከማዉራት ዝምታን ምረጭ !
ከማማት መምከርን ምረጭ !
ለራሴ ከማለት ለእህቴ ማለትን ምረጭ ለራስሽ የወደዲሽዉን ለሙስሊም እህትሽ መዉደዲ ግደታሽ ነዉና !

~አንዳዴ  የማጠብቃዉ ነገር በማትፈልጊዉ ሠአት ቢከሠትም አች ግን ታገሽ ትዕግስት ከኢማን አንዲ ቅርንጫፍ ነዉና ! አላማሽን ለማሤካት ብቻ ተራመጂ የአሏህን ፊት ብቻ ፈልገሽ ኢባዳ ስሪ አብሽሪ የኔ እንቁ !

t.me/https_Asselfya
እኔኮ ግርም የሚለኝ
እንደ ሀብታም እንቅልፍ እምቢ የሚለኝ ነገር ነው ክክክ
ብቻ  አንተ  እዉነተኛ  ሁን !

ሰዎች  እዉነትን  ስላወራህ  ይርቁሃል  አንተ ለነሡ በደል  የሌለዉን  የራሥህን  ምርጫ  ስቶሥድ  ለምን  በኔ  ምርጫ አልሄደም  ብለዉ  ይቀየሙህና  ይርቁሃል!

ግን  እመነኝ  አንተ  ብቻ  ሰዉን  አትበድል  ስለእዉነተኝነትህ  የራቁህ  ሁሉ  ጊዜዉ  ረዘመም  አጠረም  ዙረዉ  ይመጣሉ።
🍃

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ምክር ከ🍃 ٱختي الغالي

: አብሽሪ ዱኒያ የፊትና ሀገር ናት ቢሆንም መታገስ ነው በዛም አነሰም ሁላችንም እንፈተናል

ቢሆንም እንታገስ
ግን አንድ ነገር ብቻ ልንገርሽ አንች አትጊፊያቸው አታስቀይሚያቸው ወዶና መርጦ ለሄደ እንዳትጨነቂ
እነሱ አሏህ አደሉም ሳናቃቸው እንደኖርነው ሁሉ አሁንም ያለ እነሱ መኖር እንችላለን ላተህዘኒ ለማለት ነው !!🍃

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
🥀መግለፅ  ያቃተኝን  ባፌ ተናግሬ
በአንቺ  ልክተበዉ  አግዢኝ  ብዕሬ

አንደበቴ  ታሥሮ  ሲንተባተብብኝ
እኔም  ልፃፍብሽ  አንቺም  እሺ በይኝ


ከአንደበቴ  ከማወጣዉ  ይልቅ  በብዕሬ  የምፅፈዉ  ይቀለኛል  ተናግሬ  ያልገለፅኩት ሃሣቤን   ያብራራልኛል.....🖌ብዕሬዋ  ኑሪልኝ🍃

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from እኔ እና ብዕሬ...🖊🎈 (⸙‏كُل مكسورٍ سَيجبر.⸙)
የሠዉ ልጅ በተለያየ ምክኒያት ልብን እንዳልነበረ አድርጎ ይሰባብረዋል
🍁
ደስ የሚለዉ ነገር ግን ከቀድሞዉ በተሻለ አጠንክሮ የሚጠግን ቻይ ጌታ አለን

#አልሃምዱሊላህ
✍️انا متعب جدًا لا ،اريد ان احب او اكون محبوبًا اريد فقط ان اكون وحدًا........💧

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
✍አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረን፣ አዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን


https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
﴿وَاللهُ يَقُولُ الْحَقَّ وَهُوَ يَهْدِي السَّبِيلَ﴾

«اللَّهُمَّ إنَّا نَسْألُكَ الهُدَى ، وَنَعُوذُ بِكَ مِنَ الضَّلَالِ»
የምትኖሩበትን ቦታ ሁሉ በመልካም ነገር አስገልፁት

ያረፋችሁበት ጥላ በጥሩ ጠረናችሁ ሊታወቅ ግድ ይላል

ያረፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ጠረን ሊታወቅ አይገባም

ይህ ማለት በሽታ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ጥሩ በሆኑ ነገራቶች ሊታወቅ ነው እሚገባው

እንጂ ያለፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ነገር ሊታወቅ አይገባም።

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~በቀልብህ ዉስጥ ተስፋ ከሚዘራ ሰው ጋር ተቀመጥ፣ሲያወራህ መንፈስህ ከሚታደስ ሰው ጋር ቁጭ በል፣ ስትቀርበው ነፍስህ ደስ ከምትሰኝበት ሰው ጋር ቅረብ፡፡ እነርሱን ፈልግ፣ እነርሱ ካሉበት ሂድ፣ ከነርሱ አካባቢ ቤት ግዛና ተጎራበታቸው፣ ሕይወት ያኔ ዓላማዋ ከፍ ይላል፤ ዉበቷም ይጨምራል፡፡
منقول
=https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk