قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
በቃ በቃ

መንገዱ ሩቅ ነው ያልተደላደለ እንቅፋት የሞላው እሾህ ያበቀለ ጠመዝማዛ መንገድ አቋራጭ የበዛው ጉዞው አስቸጋሪ ከባድ ነው ፈተናው

ጋራ ሸንተረር ነው ብርታትን የሚንድ ቀስ ማለት እንጂ ችኮላን የማይወድ በቃ ይቅርብኝ የዱኒያ ላይ ምቾት ብቻ ተስፋ ላድርግ ሥራን እየሰራሁ በአኸይራ ላይ ጀነት

ኢላሂ ወደ አንተ መጣሁኝ መሀርታን ፈልጌ አንተ እንድትምረኝ ሳልሄድ ወደ አኸይራ ልቤ እንዳይታለል ለዱኒያ ፈገግታ ጥሩ ኢማን ስጠኝ በዲኔ እንድፀና እስከ መጨረሻ።

اللهم يا مقلّب القلوب ثبّت قلوبنا على دينك،
https://t.me/https_Aselefya
اللَّهُمَّ أعنَّا على شُكْرِكَ وذِكْرِكَ، وحُسنِ عبادتِكَ 🍃
Forwarded from ስለ ቀልባችን
እሱ በሱ ላይ መልካም ያሰቡትን ፣ በሱ የተመኩትን፣ በሱ ላይ ተሰፋ የጣሉትን ሁሉ አያሳፍራቸውም።
- أُخـيَّة -

كَفَنكِ خَمس طبقاتٍ ولايلمَسكِ إلاَّ مَحارِمكِ، هَل نعترِضُ حينهَا ونقُول هَذَا تـَشدُّد؟

اللَّٰهم حُسن الخَاتمَة
اللهم أمِتنا علىٰ التَّوحِيد والسُّنّة.

https://t.me/https_Aselefya
قال بشر بن الحارث :

لاَ تَجِدُ حَلاَوَةَ العِبَادَةِ حَتَّى تَجعَلَ بَينَكَ
وَبَيْنَ الشَّهَوَاتِ سَدًّا.


📚 #سير_أعلام_النبلاء


በሽር ቢን አል-ሀሪስ እንዲህ ብለዋል፡-
የዒባዳን   ጥፍጥና  አታገኝም  በአንተና በስሜትህ መካከል ግርዶሽ እስካላደረክ ድረስ ።
➛ግርድፍ ትርጉም"
📚 #سير_أعلام_النبلاء

https://t.me/https_Aselefya
كونى قوية _ጠንካራ ሁኝ
~🌸
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قد يتركك الله بدون إجابة الأنه يعلم مدى حلاوة الجبر بعد اليأس فيكتب لك أجر الصبر ثم يذيقك حلاوة الجبر
  
~🌸
قال أحد الشعراء

نَمُوتُ ونَحْيَا كلَّ لَيْلَةٍ ........
....... ولابُدّ مِن يَوْمٍ نَمُوتُ ولا نَحْيَا


📚 #الاقتضاب_للبطليوسي

አንዱ ገጣሚ እንድህ ይላል
በእያንዳንዱ ሌሊት እንሞታለን እንነሳለን
አንድ ቀን ቅሮት የለውም ላንነሳ እንሞታለን።

https://t.me/https_Aselefya
አንዳንዴ ግፊት በሌለበት ፀጥ ባለ መንገድ እራሥ ጋር እያወሩ እልልልልልም ማለት ያሰኛል አቦ ኡህ💧

https://t.me/https_Aselefya
በትዳርሽ ውስጥ ከ❸ ነገሮች ተጠንቀቂ.!!

➊ስለባልሽ ችግር መቼም ቢሆን ለባልሽ ቤተሰቦች አታማክሪ እነሱ በብዛት ከርሱ ጎን እንጅ ከአንች ጎን አይቆመሙም።


❷ባልሽ የሚረብሽሽ የሚበድልሽ የማያስደስትሽ ከሆነ ለቤተሰሰቦችሽ መቼም እንዳትነግሪያቸው ምክንያቱም አንች ረስተሽው ህይወትሽን ስትቀጥይ እነሱ ይቅር አይሉትም።


❸የቤትሽን የትዳርሽን ጉዳይ በፍፁም በጭራሽ ለሴት ጓደኛሽ አትንገሪ አንች ተነስተሽ ስቴጅ እርሷ እንደ ጤፍ ትዘራልሻለች።

.....✍️በኑረዲን አል አረብ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
👍1
Forwarded from مُلْتَقى النّساء السلفيات🌸
●የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ


◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
● ሸይኸ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
● አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም።
📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)

t.me/UMU_AISHA_007
﴿وَالذَّاكِرِينَ اللهَ كَثِيرًا وَالذَّاكِرَاتِ أَعَدَّ اللهُ لَهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا﴾.

- «سُبْحَانَ اللهِ».
- «الحَمْدُ للهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ».
- «اللهُ أكْبَرُ».
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ».
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ».
- «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
👍1