قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ጥንቁቅ እና ጠንካራ መሆንሺ ላይ በፀናሺ ቁጥር ፈላጊሽ ብዙ ነዉ ። ያዉ ቀጥይበት ማለቴ ነዉ።

~🌸
‏﴿ وقُولُوا لِلنَّاس حُسْنًا﴾
إذا رأيت مهموماً فبشره بفرج الله
وإذا رأيت معسراً فبشره بتيسير الله
وإذا رأيت مريضاً فبشره بلطف الله

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ሞት !

ከደቂቃዎች በፊት የሞቱት ሁሉ ሞት እሩቅ ነው ብለው ያስቡ ነበር።

~🌸
Forwarded from مُلْتَقى النّساء السلفيات🌸
من رَزَقهُ الله بِزَوْجَة قَارِئَة مُثَقَّفَة ، تُجَادِلهُ فِي مَسْأَلَة عِلْمِيَّة فِقهيةَ كُلَّ لَيْلَة ، وَ تُدَلِّه عَلَى كِتَاب نَافِع سَبَّقَت إِلَيْهُ ، وَ تُشَارِكهُ الْهَوَس بِشِرَاء الْكُتُب لِلْقِرَاءة ، لَا لِلْاِسْتِعْرَاض ، فَقَدْ عَجَّل الله إِلَيْهُ بِشَيْء مِنْ نَعِيم الْجَنَّة الْمُقِيم .


‏• وَقَدْ تُنْكَح الْمَرْأَة لِكُتُبهَا 🧷📚

• تَزَوَّج إسحاق بْن راهويه بِاِمْرَأَة رَجُل مَات وَ كَانَ عِنْدَهُ كُتُب الشَّافِعِيِّ لَمْ يَتَزَوَّج بِهَا إِلَّا لِلْكُتُب 📎📚


[ 📖 سِيَر أعلام النبلاء للإمام الذَّهَبِيّ -رحمه الله -📖 ]
አራዳ

ብሎ ማለት ፣ለምን እንደተፈጠረ እና ማን እንደፈጠረው አውቆ አምኖ ተቀብሎ በብቸኝነት አሏህን የሚገዛ ነው !

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
💯2
🍃አስተውይ🍃

በልጠሽ መገኘት ያለብሽ ከሌሎች ሳይሆን ከትላንት ማንነትሽ መሆን አለበት_ራስሽን በፍፁም ከሌሎች ጋር አታወዳድሪ _ራስሽን ለመለወጥ ሁሌም ጥረት ካደረግሽ የማትለወጭበት ምንም ምክንያት የለም።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ሁሌም ፈላጊያቸው አትሁን
አንዳንዴ እንዲፈልጉህም እድል
ስጥና እነርሱ ዘንድ ያለህን ቦታ ገምግም።


~
منقول
اللهم نور بالعلم قلبي واستعمل بطاعتك بدني وارزقني علمًا نافعًا يداوي حيرة عقلي ومعرفة صادقة تسكّن اضطراب قلبي

~🌸
👍1
🔖ሀሰኑል በስሪይ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

ጌታዬ ሆይ 
በታመሙ  ጊዜ ከሚፀፀቱት
በተብቃቁ ጊዜ ከሚፈተኑት
በደኸዩ ጊዜ ከሚያዝኑት አታድርገኝ።

  =
   http://t.me/asselfya
قال سَهلُ بنُ عبدِ اللهِ :

كُلُّ عُقوبةٍ طَهَارَةٌ إلَّا عُقوبةَ القَلبِ؛ فإنَّها قَسْوةٌ
.

📚 #حلية_الاولياء


~🌸
تــــــدبـــــر 🍁

الحمد للَّه علىٰ أصغر النعم

و الحمد للَّه علىٰ أكبر النعم 

و الحمد للَّه علىٰ كلِّ النعم

الحمد للَّه حبَّاً و شكراً

و الحمد للَّه يوماً و عمراً

و الحمد للَّه في السرَّاء و الضرَّاء

و الحمد للَّه دائماً و أبداً .


http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ትዝታ

ለተራራቀ ሰው ለሚኖር በናፍቆት ከትዝታ ውጭ ዘመድ የት አለለት ትዝታው ነው ስንቁ የእለት ቀለቡ ያኖረው በውስጡ ሸሺጓ በልቡ

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
💯2