قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ويبقىٰ القرآن عِلاجًا لمن كسرت الحياة قلوبهم والملاذُ آلآمِن لِكل من ضاقت بهِ دنياهُ::

https://t.me/https_Aselefye

~🌸
👍1
✍ሁሌም ትማራለች ግን አትለወጥም መንሀጆም ሲነካ አትደነግጥም የምታጨበጭብ ለጥመት ጥርቅም ጓደኛ አላደርግም እኔ እሷን አልመርጥም ከኢስላም አውዳሚ አልርመጠመጥም

ስለማይሆንልኝ ማለፍ አስመስሎ አቋሜን አዋቂ እንድህ ጥርት ብሎ ጓድኝነታችን ይቀጥላል ካልሽ ሰለፍይ ስቶኝ በተግባር ልይሽ ።

https://t.me/https_Aselefye

~🌸
اللَّهُمً اجْعلنا صَالحاتِ مُصلحات، مُقيماتٍ لشَرعِكَ ناصِراتٍ لدينكَ ثابتاتٍ على نهج رسُولكَ!،
اللَّهُمَّ انفَعنا وانفَع بِنا أَمّة الإسلامِ، واجْعلنا في المُستقبل مُربَياتِ لجيل يحملُ همّ النّصر..


~🌸
9- منظومة القواعد الفقهية.pdf
463.3 KB
منظومة القواعد الفقيّة للشّيخ السَّعدي رحمه الله
ሁሌም አላማችን ሰውን ለመብለጥ ሳይሆን እራሳችንን ለመለወጥ ሲሆን ነው ስኬታማ የምንሆነው።

https://t.me/https_Aselefye

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
- قال العلّامة ابن عثيمين رحمه الله :

تجد أهل الآخرة : لا يهتمّون بما يفوتهم من الدّنيا، إن جاءهم من الدّنيا شيء قبلوه، وإن فاتهم شيء لم يهتمّوا به

شرح رياض الصّالحين ٤٨/٣

https://t.me/https_Aselefye
~🌸
እውነት አንተ ወንድ ነህ!?


እውነት አንተ ወንድ ነህ ንገረኝ እባክህ እኔን የሚያስከዳህ ምን ሰበብ አገኘህ

እኔን ጥሎ መሄድ ለምን አስፈለገህ እውነት አንተ ወንድ ነህ እስኪ ተናገር ህሌና አለኝ ካልክ

ቃላቱን ድፈር ተሰቃየሁ እኔ ያንተ አፍቃሪ በጣር ላይ እያለሁ ወደት ልትበር

ቢያንስ ነፍሴ እንድታርፍ ይማርሽ በለኝ ጓኔ በቃሎችህ ትንሽ እንድተኛ
ባይሆን ያፅናናኛል ቃልህን መስማቴ
አንተ የሌለህበት ሞት ቢሆንም ህይወቴ

አየህ ግን ውዴ ሆይ

አየህ ግን ውዴ ሆይ፣ እንደት እንደምወድህ የህይወቴ ብረሃን ፋኑሴ ሳደርግህ ጥለከኝ መሄድህ ባያስደስተኝም

እውነት አንተ ወንድ ነህ ብየ አልጠይቅህም _አወ አንተማ ወንድ ነህ እኔን ያምበረከክ በማስመጥ ችሎታህ ጥበበኛ የተባልክ

ግን በቃ  አስታውስ ሁሌ እንደማማርህ እውነት አንተ ወንድ ነህ እላለሁ እስከምትመለስ.........🍂
ፈተና ባይኖር ኑሮ የህይወትን_ጣአም ማወቅ አንችልም ነበር

https://t.me/https_Aselefye
ثِقْ باللهِ كزهرةٍ نَمَتْ على جانبِ الطّريق ، ‏لم يزرعْها أحدٌ ، و لم يسقِها أيُّ عابر ، ‏فقط رعاها الله

https://t.me/https_Aselefye
~🌸
ከፊትሽ ስላለው መንገድ ማወቅ ከፈለግሽ በመንገዱ ያለፉትን ጠይቂ።

https://t.me/https_Aselefye
~🌸
የፍቅርን ሽታ አፍቃረዉ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ!!

=
⏺️

قال العلامة  ابن القيم رحمه الله :

(( إذا لم تخلص العمل لله فلا تتعب ))
በምተሰራውን ስራ የአሏህ ፊት ፈልገህበት ካልሆነ ለእርሱም ስራህን ካላጠራህ አትድከም

بدع الفوائد (3/230)

https://t.me/abuUseyminabdurehman