مُقَرَّرُ التَّوحِيدِ وَالفِقهِ.pdf
9.9 MB
مُقَرَّرُ التَّوحِيدِ وَالفِقهِ
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~በትዳር አለም ውስጥ ከታማኝነት ቀጥሎ ግልፅነት በጣም አስፈላጊ በሁለቱ ጥንዶች መካከል መደባበቅ ካለ መቼም ጣዕም ያለውን ኑሮ መኖር አይችሉም።
~
~
አብሽሪ !
አይዞሽ አትዘኝ ሆድ አይባስሽ ፤ አሏህ የአዛኞች አዛኝ ነው ! ብቻ አንች ሀጃዎችሽን በሙሉ ወደ ፈጠረሽ ጌታ አስጠጊ ፤ እጂሽን አንሽና ለምኝው። ወዶሽ ኢስላምን የመረጠልሽ ጌታሽ አይተውሽም ይሰማሻል። ረሂሙ ጌታ ለማን ይተውሻል ? አብሽሪ ሀጃሽም ይሞላል! ኢንሻ አሏህ !!!
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

✍️መድረስን አስበሽ የምቴጅበትን አትርሽ የምቴጅበት የሚጓዳሽ ከሆነ አትሂጂ ቀርተሽ ራስሽን አድኚ ካለመኖር መኖርን ምረጭ!!
مذكرة على العقيدة الواسطية.pdf
1.2 MB
ይህ የ “ مذكرة على العقيدة الواسطية ” ኪታብ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ የተዘጋጀ ነው የምትፈልጉ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
✍🏻 " احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ وَلَا تَعْجِزْ "
~https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
ማንም መጣ ሄደ ጣጣ የሌላት የማንንም ተራ ፍጡር ድጋፍ የማትሻ ራሷን ችላ የምትራመድ አላማ ያላት ብርቱ ሴት መሆን አለብን ። ተብለናል እሺ የተወሰዴ ነዉ።
~https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
Forwarded from []ትዳር የአማኞች ምሽግ[]
አንዳንዴ የፈጠኑት በዘገዩት ይቀናሉ .....
«ቆመሽ ቀረሽ!» እያሉ ሰዎች በምላሳቸው ልብሽን የሚያደሙት ከሆነ «ለትዳር ለምን ዘገየሽ?»
እያሉ የሚያደክሙሽ ከሆነ…
«በትዕግስት የጌታዬን እዝነት እጠብቃለሁ።» በያቸው!
አዎ!አላህ ትዳርሽን ያዘገየው እንደ ሉጥ ሚስት ከመሆን ሊጠብቅሽ፣ ድንበር ያለፈ ቢገጥምሽ እንደ አሲያ ሊያጠነክርሽ እንደሆነ አስቢ። የጌታሽ ጥበብ ረቂቅ ነው። አንዳንዴ የፈጠኑት በዘገዩት ይቀናሉ። በመልካም ስራ ታገሽ የታጋሾች ምንዳ ያማረ ነው። ምን ይታወቃል አላህ ከመልካሙ ጋር ሊያጣምርሽ አስቦ የሆናል!
«ﺭﺏّ ﺇﻧﻲ ﻟﻤﺎ ﺃﻧﺰﻟﺖّ ﺇﻟﻲّ ﻣﻦ ﺧﻴﺮ ﻓﻘﻴﺮ»

Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ሁሌም ከመጨረሻው ይልቅ የመጀመሪያው የሚያምረው
መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው።💧
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
መጀመሪያው በማስመሰል _መጨረሻው ግን በእውነት ስለሚጠናቀቅ ነው።💧
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk