قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
15 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✅صفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ🔵

❝የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞

          📚 ክፍል  1⃣5⃣

✅የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377

🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»

=📱
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
《 ዝምታ 》

ዝምታም ድምፅ ኣለው
ሰምቶ ላዳመጠው
አርቆ ላጤነው
የብልህ ዝምታ
ትርጉሙ ሲፈታ
በሚገባው ቦታ
ፋይዳው ሲያመዝን
ዝምታ ማውራትን
ሳይደረድር ቃላት
ሀሳቡን ሲረዱት
ዝምምምምምም… ያለም አንደበት
ከልብ ብትሰሙት
ቁምነገር ኣለበት!!


~🌸
በግ እድሜውን በሙሉ ተኩላን በመፍራት ይኖራል የሚያሳዝነው ግን ዘመኑን ሁሉ ባመነው እረኛ ይበላል።እናንተም የበጉ እጣ እንዳይደርስችሁ ተራው ጠላታችሁን ሳይሆን ወዳጃችሁን ፍሩ/
እ/ር ፍፁም እምነታችሁን በጣላችሁበት ባመናችሁት ሰው ከመከዳት አሏህ ይጠብቃችሁ።

~🌸
قال الحسن بن سهل :

الكَذّاب لِصٌّ، إلا أن اللِّصَّ يَسرِقُ مالَك والكذّاب يَسرِقُ عَقْلَك.

📚[ سنن الصالحين للباجي ]

አል-ሀሰን ቢን ሳህል እንዲህ አለ፡-

ውሸታም ሌባ ነው፣ ሌባ ገንዘብህን ይሰርቃል/ ውሸታም አእምሮህን ይሰርቃል።

(ሱነኑ አሶሊሒን ሊልባጂይ)

https://t.me/https_Aselefya
እኛን ስለሶብር ሲመክሩን ሲያበረቱን ይቆዩና በእነሱ በኩል ደግሞ ላኪን በዛን ሳአት በጆሮአቹዉ ያልደረሰ የሀዘን መርዶ ይኖራል ከቆይታ ቡሀላ በቦታዉ ተገኝታቹ ስትረዱ ያዙኝ ልቀቁኝ ልፍለጥ ,ልቆረጥ የምትሉት ነገር አግባብ አይመስለኝም , የሰብርን ምክር በምንመክርበት ጊዜ የሚአስመክረን ጉዳይ በእኛ ላይ ቢሆን የሶብር ጥግና ልካቺንን እየመዘንን እያስተዋልን ቢሆን በዋናነት ታጠቃሚወቺ ነን

አንዲ አካል ሶብር አለኝ የሚያስብለዉ ሶብር የሚአስፈልገዉ ጉዳይ ላይ ሲደርስ የሶበረዉ ሶብር ብቻ ነዉ።

~🌸
Audio
◾️"ትዳርን ለምንድነው የምትፈሩት"?

🎙በኡስታዝ አቡ ሐቲም

https://t.me/Eslamikkk
4_5976518503589484561
<unknown>
🍁
ቲ
🍁
ላ
🍁
🍃 ዋ🍃
የሙእሚን ሂወት ከፈተና የጠራች አይደለችም። የፈተናውን ጥፍጥና ለማግኘት ሶብር ግድ ነው። ሶብሩ ሙሉ የሚሆነው ደግሞ የመጣውን ፈተና ወዶ በመቀበል ነው።

ተስፋ ፣ህመም ፣ስቃይ ፣የህይወትን ውጣ ውረዶችን ህመሙዋን ችለህ ትኖራለህ በመጨረሻም አጅር ታገኛለህ ኢንሻ አላህ

https://t.me/https_Aselefye

~🌸
👍1
🌹✍ስኬቴ በከቱ🌹

ወራትም አለፈ በጣም  እየሮጠ
ሥኬታማ ሆነ ሰዉም ተለወጠ

እኔ ብቻ ቀረሁ ሁሌ ምኞተኛ
ጌታዬን አምጨ አደለሁ ደስተኛ

ወይ ታዛዡ ሁኘ ሀሳቤ አልሞላ
በምኞት ስባዝን  ቀረሁ ወደኋላ


ምኞት ያለ ስራ መች ይጠቅምና
ያለምንም ስኬት ቀረሁኝ በመና

ብዙ ምኞት አለኝ ገና ያልተነካ
አመታት አለፉ ምን ሳይሳካ

ያለ ስራ ምኞት ሁሌየም በተስፋ
መቸም አይገኝም ይለቁንስ ልፋ

ሳይዘሩ አጭዳለሁ ሆነና ነገሩ
ብዙ አላማለኝ  በልብ እየኮሩ
መቸም አይሳካ ሳይለፉ በጥሩ

በቃ ራስን መዋሽት መኖር በምኞቱ
ሲሆን ያለስራ   ያስቀራል  በከንቱ

《አቡ-አነስ✍》

~🌸
أَسْتَغْفِرُ اللَّهَ الَّذِي لَا إِلَهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
~🌸
Forwarded from Toleha Ahmed
ውብ ሁኖ የምትመለከተው ጨረቃ … ከዛ ውበቱ ጀርባ የሰረጓጎዱና የተሰነጣጠቁ ክፍሎች አሉት… በማትመለከተውም ጎኑ ጨለማ ከቦታል…

በዚህ ህይወት የሚሟላ ነገር የለም… ሁሉም ሰው ላንተ በማይታይህ በኩል ጎዶሎ ጎን ይኖረዋል ።

ከምታየው ውበት በስተጀርባ ወደሚገኘው ጎዶሎነትና ነውር አትመልከት !!!
አላህ ከሰዎችና ከጨረቃ ያሳየህን ውበት ብቻ ተመልከት !!

ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛