قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَن ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَن يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁ አላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡ ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው፡፡

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
أخوك هو الذي ينصحك ويعظك ويذكّرك ويدعُوك إلى الله.

-ابن باز رحمه الله

ይሄ ነው ትክክለኛ ወንድምህ _የሚመክርህና የሚገስፅህ_የሚያስታውስህ ወደ አሏህ የሚጠራህ:

ኢብኑ ባዝ ረሒመሑሏህ::

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
እያወቁ እንዳላወቁ እየሰሙ እንዳልሰሙ ሁኖ ነገሮችን ወደ መልካም መቀየር ድክመት ሳይሆን ብልሀት ነው::

~🌸
እራሳቸውን እንደ *100* ብር የሚያዩ ብዙ *1* ብሮች አሉ. ህዕ. 👓


~🌸
አንዳንድ ጊዜ አስሮ ከያዘን......
ራሳችንን ነፃ ማውጣት ያልቻልነው
አቅሙ ስለሌለን ሳይሆን
በአስተሳሰባችን ምክኒያት ነው።

~🌸
🍓2
ውድ እህቴ

ለሌላ ሴት ብሎ ሚስቱን  የተወ ሰው ነገ ደሞ ሌላ ሴት ሲያይ አንችንም ይተውሻል
የእህትሽን ትዳር አታፍርሽ ለወላዋይ ሰው ብለሽ።

~🌸
ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችን ከራሳችን ግብ ጋር እናድርገው።

~🌸
የቱ ኒቃብ...⁉️

‏تضع صورتها وهي مرتدية النقاب
مع كحل وفتحة واسعة وعدسات عيون

ከዓይን መነፅር፣ከሰፊ ቀዳዳ እና የዓይን ሌንሶች ጋር ኒቃብ ለብሳ የራሷን ምስል ለጥፋለች።

ثم تكتب طوبى للغرباء..

ከዚያም ጀነት ተረጋገጠላቸው ብላ ትፅፋለች...

أي طوبى تتحدثين عنها هداك الله !!؟
إلا إذا كان قصدك طوبة البناء!!

አላማሽ ሸክልሽን ግንባታሽን ካልሆነ በስተቀር አሏህ ይምራሽና ስለየትኛው ጀነት ነው የምታወሪው..!?

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل
ጠንካራ ሁን ጣልነው ሲሉክ አንተ ከላይ ተገኝ ደርቋል ሲሉህ አንተ ፍክት ብለክ አብብ፤በማንም እንዳትሰናከል፤ ጠላቶች አሉህ ማለት ወደ"ፊት እንድትሄድ ብቻ ነው የሚያግዝህ፣በገፉህ ቁጥር ወደ ላይ መስፈጠር ብቻ ነው  አስታውስ እንቅፋት ያፈናጥራል እንጅ  በፍፁም አይጥልም!,!!!

~t.me/+1PlPB9CN91I0MGI0
ትለያለህ ለኔ_🍃



ትለያለህ ለኔ የኔ ውድ ምን ብዬ ልንገርህ በምኑ  ውሳኔ
ቆጥሬም አልዘልቀው ትለያለህ ለኔ

ከንግድች አልበላም ብርቱካን መልጨ፣
መለየትን ያክል እዚህ አስቀምጨ፣
አልቅሸ በአይኖቸ ጠረኩኝ በጆቸ
ከሰማይ የራቀ ወዳጅ አብጅቸ

አንጀቴ ተሳስሮ መመገብ ሲያቅተው።
ስምህን አንስቸ ሳብሰነስነው
በትዝታህ መንፈስ ውስጤ ሲረጋጋ
አንተን አስታውሸ ሊየቱንም ሳነጋ

ብቻዬን አዝኔ ብቻዬን ስረካ ሁኔ በደስታ
አንተን ሳላነሳህ ውሊየም አላውቅ ላፍታ
የቃላት ስብስብ አይበቃህም ለአንተ
ትለያለህ ለኔ እወቅልኝ አንተ።

~🌸
أصعَبُ أنوَاعِ الفِراقِ؛ أنْ يُفارِقَ الإيمَانُ جسَدَكَ.

| ابنُ القيَّمِ -رَحِمَهُ اللَّهُ-.

~🌸
المرأة الصّالحة جزء من سعادة المرء؛ لأنّ فيها صفات لا تتوفر إلا في الصّالحة من النّساء، كالإخلاص والنّصح و الصّدق، والأمانة، والوفاء، وحفظ المال، واحترام الزّوج، وصيانة العرض، وحسن التّربية للأولاد .
ثمّ إن صلاحها ينعكس على الأبناء غالبًا؛لشدّة مباشرتها لهم،وعنايتها بهم،

       ~🌸                      
ብዙ ሰዎች ስለሂወታቸው ሲያወሩን እንዳምጣቸዋለን ግን እኮ እልፍኝ መከራ ከጀርባቸው አለ ያልተተረከ።

~🌸