قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁የልብ መጥበብ በሁለት መንገዶች ይታከማል:—

  🍁① ኛ አላህን በማጥራት(التسبيح)

  🍁②ኛ በስግደት ( السجود)

قال تعالى: { ولقد نعلم أنك يضيق صدرك بما يقولون. فسبح بحمد ربك وكن من الساجدين}
አላህ እንዲህ አለ፦
አንተም በሚሉት ነገር ልብህ የሚጠብ መሆኑን በእርግጥ እናውቃለን።
ጌታህንም ከማመስገን ጋር አጥራው ከሰጋጆቹም ሁን።


https://t.me/https_Aselefya
‏واجعلنا من الباكين فرحًا
وليس حُزنًا يا الله


ኢላሂ ተደስተን የምናለቅስ አድርገን_
_አዝነን የምናለቅ አታድርገን

🌸
سبحان الله
الحمد لله
لا اله الا الله
الله اكبر
لا حول ولا قوة إلا بالله
لا اله الا انت سبحانك إني كنت من الظالمين
استغفر الله واتوب اليه

سبحان الله وبحمده
سبحان الله العظيم
سبحان الله العظيم وبحمده
اللهم صل وسلم وبارك علي نبينا وحبيبنا محمد


http://t.me/https_Aselefye

~🌸
🌹
🌹
🌹


~🌸
👆ይህ እቃ ከምታስቀምጥበት ነገር አንፃር  ስሙም ይቀያየራል።

🫗ውሃ ከሞላከው ቂርባ ይባላል።
🥛ወተት ከሞላከው ሺክዋ ይባላል።
🍚ዱቄት ከሞላከው ሚዝወድ ይባላል።
🫙ቅቤ ከሞላከው      ዒካ    ይባላል።
🌴ቴምር ከሞላከው   ቢጣና   ይባላል።
💨አየር ከሞላከው የሙዚቃ መሳሪያ ይሆናል ዙርና ይባላል።

ልክ እንደዚሁ የሰው ልጅ ተመሳሳይ አካል አለው ነገር ግን የተለያየ ማንነት አለው።


ከሆነ ሰፈር አግኝቸው ነው!?


~🌸
👍1
11  صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
አቡ ሒበቲላህ "ሁሰይን"
 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ


❝የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞

          📚 ክፍል  1️⃣1⃣

🔤🔤🔤የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377

🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»

=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
سيأتيكَ الذي تَرجوهُ يوماً
فلا تَعجل عليهِ وإنّ تأخر


ስትመኘው የነበረው አንድ ቀን ቢኢዝኒሏህ ይመጣል
ምንም ቢዘገይ በሱ ላይ ግን አትቸኩል።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
እኛ ብዙ አስበናል ብዙ ተመኝተናል የሚያሳካው አሏህ ስለሆነ ግን እኛ የተመኘነው ሳይሆን ቀርቷል ፣እነዚ ሁሉ ነገራቶቺ ከእኛ ሰበብን እንደሚያሹና የአሏህን ውሳኔ ሁሌም እንድንጠባበቅ የሚያደርጉ አስተማሪዎች ናቸው።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
‐ قال الشّيخ العَلّامَة اِبنُ بازٍ -رَحِمَهُ اللَّه- :

الوَقْتُ هُوَ الحَيَاة، وَمَنْ أَضَاعَ وَقْتَهُ أَضَاعَ حَيَاتَهُ،
وَمَنْ أَضَاعَ حَيَاتَهُ نَدِمَ وَلَا تَنْفَعُهُ النَدَامَة»

:[مَجْمُوْع فَتَاوَى ابْنُ باَز || ١٦/٢٦١]

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ولو كانت الحياة بضيقِ ثقب إبرةٍ، لرحمك الله ورزقك خيطًا يأتيك من ثقبها.. فكن مطمئنا"

ህይወትሺ መርፌ ቢሆን እንኳን ሪዝቅሺ ክር ሆኖ ይመጣል እንጂ አይስትሺም ፣ልብሺን አረጋጊው በጌታሺ ላይ የቂን ይኑርሺ።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
Forwarded from []ትዳር የአማኞች ምሽግ[] (أم عــبــد. الرحـــمــــن .💐ومن أعرض عن ذكرى فإن له معيشة ضنكا ونحشره يوم القيمة اعمى 👌🌸)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድምጡት እስኪ አባ ሙሀመድ የት ሄዱ አች በባልሽ ስም በስምህ ልጠራ እምትይው ቆጆ ፈገግታ ሱና ነው ተማሩበት ዘድ🌶️✅✅
ከዛ ጋ ይሰማላ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهم أرنا الحق حقًا وارزقنا اتباعه ، وأرنا الباطل باطلاً وارزقنا اجتنابه ..