ብዬ ምዬ ነበር አልመጣም ደግሜ
ብትርቀኝ አልወድቅም እሄዳለው ቆሜ
ግን አልሆነልኝም ፉከራዬም ቀረ
አንተን ናፍቆ ልቤ ሲያስብህ አደረ
ትዝ ትለኛለህ ከነጋ ከመሸ
ከጨረቃዋ ጋር ፍቅርህ አገረሸ
አብረከኝ እንዳለህ ይሰማኝ ጀመረ
ምነው ብትተወኝ መሄድክ ካልቀረ
ምናልባት እያልኩኝ ፍቅርህን ናፋቂ
አንተ ብታመሽም አለሁህ ጠባቂ
ቢሆን ምኞቴ ነው ሆነን አቻ ላቻ
አንተም የኔ ብቶኝ እኔም ያንተ ብቻ
እውነተኛ አፍቃሪ መሆኔን ላስረዳ
ወረቀት ብዕሬን ይዤ ስሰናዳ
ሆ ሄ ያት ፊደሉ አቀረቀሩብኝ
ለፍቅርህ የሚሆን ቃል የለንም አሉኝ
ብእሬን አንስቼ ከፍቅርህ ምሰጥም
ቀለሜን ሸክፌ ቃላት ምገጣጥም
ፊደሌ አንተ ነህ የሀሳቤ ቤቱ
ለዚ ሁሉ ግጥም አንተ ነህ ምክንያቱ
ግጥሜ ካስቀየመህ ካስከፋህ ብዕሬ
ከንግዲህ አልጽፍም ይጣላኝ ቀለሜ
ካስኮረፈህ ስንኝ ካሳዘነህማ
እንዳልጽፍ ደግሜ ብዕሬንም እንካ✒️።
~🌸
ብትርቀኝ አልወድቅም እሄዳለው ቆሜ
ግን አልሆነልኝም ፉከራዬም ቀረ
አንተን ናፍቆ ልቤ ሲያስብህ አደረ
ትዝ ትለኛለህ ከነጋ ከመሸ
ከጨረቃዋ ጋር ፍቅርህ አገረሸ
አብረከኝ እንዳለህ ይሰማኝ ጀመረ
ምነው ብትተወኝ መሄድክ ካልቀረ
ምናልባት እያልኩኝ ፍቅርህን ናፋቂ
አንተ ብታመሽም አለሁህ ጠባቂ
ቢሆን ምኞቴ ነው ሆነን አቻ ላቻ
አንተም የኔ ብቶኝ እኔም ያንተ ብቻ
ብዬም አሰብኩና
እውነተኛ አፍቃሪ መሆኔን ላስረዳ
ወረቀት ብዕሬን ይዤ ስሰናዳ
ሆ ሄ ያት ፊደሉ አቀረቀሩብኝ
ለፍቅርህ የሚሆን ቃል የለንም አሉኝ
ብእሬን አንስቼ ከፍቅርህ ምሰጥም
ቀለሜን ሸክፌ ቃላት ምገጣጥም
ፊደሌ አንተ ነህ የሀሳቤ ቤቱ
ለዚ ሁሉ ግጥም አንተ ነህ ምክንያቱ
ከዚህ በመቀጠል!?
ግጥሜ ካስቀየመህ ካስከፋህ ብዕሬ
ከንግዲህ አልጽፍም ይጣላኝ ቀለሜ
ካስኮረፈህ ስንኝ ካሳዘነህማ
እንዳልጽፍ ደግሜ ብዕሬንም እንካ✒️።
~🌸
💯1
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ያልተጨነቀ አይደሰትም፣ ያልታገሰ አይጣፍጠውም፣ ያልተቸገረ አይደላውም፣ ያለፋ አያርፍም። ይልቁንስ ባሪያ ትንሽ ከለፋ ረጂም ጊዜ ያርፋል፣ የሰአታት ትዕግስት ለዘላለማዊ ህይወት ትመራዋለች። የዘውታሪ ፀጋ ባለቤቶች ያሉበት ሁሉ የጥቂት ሰአት ትዕግስት ውጤት እንጅ ሌላ አይደለም።»
http://t.me/https_Aselefye

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያ ሰላም ጠዋት ላይ _መስጂደል ጉባ እንድህ ነው🍃
اللَّهُمَّ بِكَ أمْسَيْنَا، وَبِكَ أصْبَحْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوْتُ، وَإليْكَ الـمَصِيْرُ
~🌸
~🌸
06 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
አቡ ሒበቲላህ "ሁሰይን"
صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
❝
የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞📚 ክፍል 6⃣
🔤🔤🔤የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377
🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»
=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُونُوا أَنصَارَ اللهِ﴾.
«اللَّهُمَّ زَيِّنَّا بِزِينَةِ الإيمَانِ ، وَكَرِّهْ إلَيْنَا الكُفْرَ وَالفُسُوقَ وَالعِصْيَانَ ، وَاجْعَلْنَا مِنَ الرَّاشِدِينَ .. نَسْألُكَ يَا رَبَّنَا أنْ نَكُونَ هُدَاةً مَهْدِيِّينَ ، غَيْرَ ضَالِّينَ وَلَا مُضِلِّينَ ، سِلْمًا لِأوْلِيَائِكَ ، وَحَرْبًا عَلَى أعْدَائِكَ .. تَوَفَّنَا مُسْلِمِينَ ، وَأحْيِنَا مُسْلِمِينَ ، وَألْحِقْنَا بِالصَّالِحِينَ ، غَيْرَ خَزَايَا وَلَا مَفْتُونِينَ».

"*وَهُوَ الَّذِي يَقْبَلُ التَّوْبَةَ عَنْ عِبَادِهِ وَيَعْفُو عَنِ السَّيِّئَاتِ وَيَعْلَمُ مَا تَفْعَلُونَ* "🍃