قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :
فاحرص على أن لا تتكلم إلا حيث كان الكلام خيـرا .
فـإن ذلك أقـوى لإيمانك، وأحفـظ للسانك، وأهـيـب عند إخوانك.
📚 شرح الاربعين النووية (1/215) .
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
فاحرص على أن لا تتكلم إلا حيث كان الكلام خيـرا .
فـإن ذلك أقـوى لإيمانك، وأحفـظ للسانك، وأهـيـب عند إخوانك.
📚 شرح الاربعين النووية (1/215) .
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
አንዳንዴ ሳስበው እንዲህ ይመሰልኛል
አንተን አለመዉደድ እንዴት ይቻለኛል
አንትን አለማሰብ እንዴትስ ይሁናል;
እልና መልሸ
ፍቅሬን ላረከሰ
መውደዴን ለናቀ
እንባየ ዉድ ነው
ከፍቅሬ የላቀ
እናማ አንተየ
ማፍቀርን የቻለ መዉደድን የረታ
መጥላት እንደሚችል አትጠራጠር ላፍታ
እዉነት ደስ በሎኛል
ማፍቀር እንደምችል አሁንም ገብቶኛል
ግን ግን የኔ ዉድ ፍቅር ላንተ ከረከሰ
እንባየ ውድ ነው ከፍቅርህ የባሰ፡፡
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
አንተን አለመዉደድ እንዴት ይቻለኛል
አንትን አለማሰብ እንዴትስ ይሁናል;
እልና መልሸ
ፍቅሬን ላረከሰ
መውደዴን ለናቀ
እንባየ ዉድ ነው
ከፍቅሬ የላቀ
እናማ አንተየ
ማፍቀርን የቻለ መዉደድን የረታ
መጥላት እንደሚችል አትጠራጠር ላፍታ
እዉነት ደስ በሎኛል
ማፍቀር እንደምችል አሁንም ገብቶኛል
ግን ግን የኔ ዉድ ፍቅር ላንተ ከረከሰ
እንባየ ውድ ነው ከፍቅርህ የባሰ፡፡
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
👍1🍓1
«መለየት ነው ስቃይ»
በአካል በአይነ-ስጋ ሁሌ ሲተያዩ፡
በኑሮ ስርክሳር ኖረው ሲወያዩ፡
ከጠላትም ቢሆን ይጨንቃል ሲለዩ፡
እንኳን ከጓደኛ እጅግ ከሚወዱት፡
እንኳን ከቤተሰብ በደም ከገመዱት፡
እንኳን ከጎረቤት ሁሌ ከለመዱት፡
ከምቀኛም ቢሆን ሰላም ከሚያሳጣ፡
ከዱርየም ቢሆን ከሚዘርፍ ሻንጣ፡
መከራ ነው ስቃይ መለየት ነው ጣጣ፡
ቃላት አሳጥቶ ስሜት ይደብቃል፡
መርፌ ነው ትዝታ አዕምሮን ይጠቃል፡
እንደት ልናገረው መለየት ይጨንቃል፡
የሚመጣን መፍራት ያለፈን ማስታወስ፡
በማይመለስ አውድ አንጀትን ማላወስ፡
የአዕምሮ ድካም ነው ወይ አለመፈወስ!!
በፍቅር የደስታ አብሮ መኖር ደጉ፡
ትዝታ ባይኖረው ህይወታችን ህጉ፡
ይማርክ ነበረ ልማድና ወጉ፡
ግን በመጨረሻ መለየት ነው ዘውጉ፡
የሀሳብ ገበያ ከዚህ ከዚያ ሸቃይ፡
ትዝታ የሚባል መጥፎ ተክል አብቃይ፡
ግዙፍ የሆነን ልብ በእንባ ውሀ ቀቃይ፡
ለመግለፅ የሚከብድ መለየት ነው ስቃይ፡
”ኑረዲን˝
http://t.me/nuredinal_arebi
በአካል በአይነ-ስጋ ሁሌ ሲተያዩ፡
በኑሮ ስርክሳር ኖረው ሲወያዩ፡
ከጠላትም ቢሆን ይጨንቃል ሲለዩ፡
እንኳን ከጓደኛ እጅግ ከሚወዱት፡
እንኳን ከቤተሰብ በደም ከገመዱት፡
እንኳን ከጎረቤት ሁሌ ከለመዱት፡
ከምቀኛም ቢሆን ሰላም ከሚያሳጣ፡
ከዱርየም ቢሆን ከሚዘርፍ ሻንጣ፡
መከራ ነው ስቃይ መለየት ነው ጣጣ፡
ቃላት አሳጥቶ ስሜት ይደብቃል፡
መርፌ ነው ትዝታ አዕምሮን ይጠቃል፡
እንደት ልናገረው መለየት ይጨንቃል፡
የሚመጣን መፍራት ያለፈን ማስታወስ፡
በማይመለስ አውድ አንጀትን ማላወስ፡
የአዕምሮ ድካም ነው ወይ አለመፈወስ!!
በፍቅር የደስታ አብሮ መኖር ደጉ፡
ትዝታ ባይኖረው ህይወታችን ህጉ፡
ይማርክ ነበረ ልማድና ወጉ፡
ግን በመጨረሻ መለየት ነው ዘውጉ፡
የሀሳብ ገበያ ከዚህ ከዚያ ሸቃይ፡
ትዝታ የሚባል መጥፎ ተክል አብቃይ፡
ግዙፍ የሆነን ልብ በእንባ ውሀ ቀቃይ፡
ለመግለፅ የሚከብድ መለየት ነው ስቃይ፡
”ኑረዲን˝
http://t.me/nuredinal_arebi
የኔ............💧
አንተየ ፈገግታየ ያለዉ
በፍቅር ጥላ ስር
በመዉደድህ ተስፋ ያለ ይመስለኛል
ምርጥ ምርጥ ቃላቶች የፍቅር ጨዋታህ
ከልቤ ላይ ገበቶ
ፊቲን ፀደይ ሞልቶ
ፈገግ የምለዉ በፍቅር እኮ ነዉ።
አንተየ! የደስታየ ምንጩ
የመኖሬ ምክንያት
ሳስበዉ ሚመስለኝ
አንተጋ ያለ ነዉ
አንተየ እኔም ደስ የሚለኝ
ሀሴት የሚሰማኝ
ስላንተ ሳወራ
አንተን ያሰብኩ እንደሁ
ፊቴ ላይ የሚኖር የደስ ደስ ብቻ ነዉ።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
አንተየ ፈገግታየ ያለዉ
በፍቅር ጥላ ስር
በመዉደድህ ተስፋ ያለ ይመስለኛል
ምርጥ ምርጥ ቃላቶች የፍቅር ጨዋታህ
ከልቤ ላይ ገበቶ
ፊቲን ፀደይ ሞልቶ
ፈገግ የምለዉ በፍቅር እኮ ነዉ።
አንተየ! የደስታየ ምንጩ
የመኖሬ ምክንያት
ሳስበዉ ሚመስለኝ
አንተጋ ያለ ነዉ
አንተየ እኔም ደስ የሚለኝ
ሀሴት የሚሰማኝ
ስላንተ ሳወራ
አንተን ያሰብኩ እንደሁ
ፊቴ ላይ የሚኖር የደስ ደስ ብቻ ነዉ።
https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
05 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
አቡ ሒበቲላህ "ሁሰይን"
صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
❝
የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪዎች!!❞ክፍል 5️⃣
🗒️የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377
🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»
=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy