قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
በህይወቴ ዛሬ ላይ ላለሁበት መከፋት እና መጎሳቆል ማንንም ሰዉ ተጠያቂ ማድረግ አልፈልግም

ምክንያቱም ስለሰዎች መጥፎ ነገር በማሰብ እና ሰዎችን በመጥላት የማባክነዉ ጊዜ እንዲኖረኝ አልፈልግም

በህይወቴ በጥሩም በመጥፎም ያለፉ ሰዎች ብዙ ናቸዉ ግን የምፈልገዉ ሁሉንም መርሳት ነዉ

በህይወቴ ተስፋዎቸን የነገርኳቸዉ ያካፈልኾቸዉ ከኔ ደስታየን ተስፋና ምኞቴን ሊቀሙኝ የታገሉ ብዙዎች አሉ

ግን እኔ በቀላሉ እጅ መስጠት አልፈለኩም እና ይሄው ዛሬ ከነመፈጠራቸዉ ለመርሳት ከራሴ ጋር እየተሟገትኩ ነዉ

ህይወት ይቀጥላል ሰወች እንዳመጣጣቸዉ ይሄዳሉ።አንድም በጥሩ አንድም በመጥፎ ልታስታውሻቸዉ ትችያሽ

ከፈለግሽም እንዳልነበሩ መርሳት ትችያለሺ።ሰዎችን በመጥላት የምታጠፊያት እያንዳዷ ሰከንድ ምን አልባት የህይወትሽን ብሩህ ቀን ልትሰርቅሺ ትችላለች እና መጠንቀቁ አይከፋም ያ ዓዚዘቲ🍃።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
قال الإمام سفيان الثوري:

لاتُبغِض أحدًا ممن يُطيع الله،
وكن رحيمًا للعامَّةِ والخاصَّةِ،
ولا تقطع رحمك وإن قطعَك،
وتجاوز عمَّن ظلمك،
تكن رفيقَ الأنبياءِ والشُّهداءِ.

حلية الأولياء|جـ7صـ82

http://t.me/https_Aselefye
ብቻየን እንዳለሁ ቁሜ ባለሁበት ለምን አለኝ ልቤ ጠየቀኝ በድንገት

ሳስብ ቆየሁና ልመልስ ጥያቄ በይቅርታ አለፍኩት ለድንገት ጥያቄህ መልስ አጣሁኝ ብየ

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​ አምስት ነጥብ
              ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እኔ አንተን ብዬ እንደው ስናፍቅህ
ናፍቆቴን ለመግለፅ ደብዳቤ ፃፍኩልህ
ከደብዳቤው መሀል ፍቅሬን ከትቤበት
አንተን በማጣቴ ችግሬን ፅፌበት
አራት ነጥብ ጥዬ፡መዝጋቱ ከበደኝ

ስለዚህ መዉደዴ

የፃፍኩት ደብዳቤ እኔ አንተን ብዬ 
ደብዳቤውን ዘጋሁ አምስት ነጥብ ጥዬ
ልክ እንደደብዳቤው ፍቅሬ ይቋጭ መሠል
በአራት እንዳልዘጋ አምስት ነጥብ ስጥል
ብዙ ሀሳብ እንዳለኝ እንዲገባህ ነበር
ባራት የሚያበቃን አምስት የማረገው
ፍቅርህ መበርታቱን ቢገባህ ብዬ ነው

ሀሳቤ እንደማያልቅ ፍቅሬ እንዳላበቃ
አራት የሚሆንን አምስት አረኩ በቃ
ለማያልቀው ፍቅሬ እንዳልደመድመው
በራት የሚያበቃን አምስት የማረገው
በፅሁፍ የማያልቅ ፍቅርህ በዝቶብኝነው -

http://t.me/https_Aselefye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃اللهُم إجعلنا مِن الذين نالوا ما تمنّو  🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
َ

﴿وَابتَغِ فيما آتاكَ اللَّهُ الدّارَ الآخِرَةَ وَلا تَنسَ نَصيبَكَ مِنَ الدُّنيا وَأَحسِن كَما أَحسَنَ اللَّهُ إِلَيكَ وَلا تَبغِ الفَسادَ فِي الأَرضِ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾ .🍃

http://t.me/https_Aselefye
👍1
قال ابن السماك - رحمه الله -:

‏" الدنيا كلها قليل،
‏والذي بقي منها قليل،
‏والذي لك مِن الباقي قليل،
‏ولم يبق مِن قليلك إلا قليل،
‏وقد أصبحت في دار العزاء،
‏وغدًا تصير إلى دار الجزاء،
‏فاشتر نفسك، لعلك تنجو ".

‏📚سير أعلام النبلاء (٣٣٠/٨) .

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

~🌸
​-‏ مهمَـا كانَـتْ الحيـاة مُوجعـة💧
قُــل الحمـــدُ لله بِكُــلِّ رِضــا
አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን በገንዘብ አያያዝ በኩል.  ትምህርት መስውሰድ፣ኮርስ ፣ምክርና ግንዛቤ ማስጨበጫ ያስፈልጋቸዋል። በየዋህነት፣በገራገርነት፣ እራሳቸውን እስከ መጉዳትና የእጃቸውን እስከ ማጣት የሚደርሱበት  አንዱና ዋነኛው ምክንያት. የገንዘብ አያያዝን በደንብ ባለ ማወቃቸውና ባለ መገንዘባቸው ነው።  ስለ ሁሉም ነገር እውቀት ሲኖረን. ሁሉን ነገር በልክ መያዝ እንችላለን። ለማን ምን መስጠት እንዳለብንና አሰጣጥን እንረዳለን።  ስለዚህ እህቶች በደንብ ቆም ብላችሁ እሰቡበት።

@AbuHafsaYimam
ከመልካም ሰው ጋር ያሳለፍከው ትንሺዬ ትዝታ ለብዙ ጊዜ ታወሳዋለህ ፣በልብህ የማይጠፋ አሻራ ጥሎ ያልፋል ባሰብከው ቁጥር ይናፍቀሀል ፣ደሰታም ይሰማሀል ሁሌም ትመኘዋለህ

በተቃራኒው ፣ከመጥፎ ሰው ጋር ያሳለፍከው ብዙ ድንቅ ትዝታ ገና ስታስበው ያስጠላሀል ፣ደስታን ይነሳሀል ያለመሆኑን ያስመኝሁል።

(መልካም እንሁን ለማለት ነው)


http://t.me/https_Aselefye
خروج بعض الناس من حياتك
رحمة من الله لا تُدركها إلا مع الوقت


የአንዳንድ ሰዎች ከህይወታችን መውጣት ከአሏህ የሆነ እዝነት ነው ይሄንን እውነታ ግን አናውቀውም ከህይወታችን ወጡ ብለን ልናዝን እንቺላልን ከጊዜ በኋላ ግን እውነቱን እንደርስበታለን።


~🌸
كل شي في الحياة له دواء
‏إلا وجع القلب ….
‏فلا تؤلمون
‏القلوب فإن وجعها لا يطيب…

ሁሉም ነገር በህይወት ላይ መድሀኒት አለው--የልብ ህመም ሲቀር፣
የልብ ህመም ግን አይሺርም።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸