قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
💧ሁሉም ሰው በውስጣቸው የሃዘን ታሪክ አለው💧

* ከፊል ሰው፡- ተውበት አድርጎ ሊላቀቀው የሚፈልገው ኃጢአት አለበት!

* ከፊሉ : በሠራው ኃጢአት ሕሊናውን በሥቃይ የሚወቅስ አለ!

* ከፊሉ :በውስጡ ብቸኝነትና ከባድ ፍርሀት የሚያቃጥለው አለ!

* ከፊሉ : በሚወዳቸው ሰዎች የተሠቃየ ወይም አሁንም እየተሰቃየ ያለ ሰው አለ!

* ከፊሉ : ከማንነቱ ውጭ ሌላ ሰው ሆኖ የሚታይ አለ!

* ከፊሉ : መስዋዕትነት የሰለቸው አለ!

* ከፊሉ : ፍቅርን የሚሸሽ አለ!

* ከፊሉ : ከገባበት አዝቅጥ መመለስ የሚፈልግ አለ!

* ከፊሉ : መለያየትን የሚፈራ አለ!

* ከፊሉ ፡ ሞትን እያሰበ በለቅሶ የሚንሰቀሰቅ አለ!

* ከፊሉ ፡- በሌሊት ከእንቅልፉ ተነስቶ ወደ ጌታው ለመጮህ እና ስለጭንቁ ለመናገር ቆሞ የሚያነጋ አለ!

* ከፊሉ:  ራሳቸውን ከነዚህ ፅሁፎች መሀል ለመፈለግ ይሄን የሚያነብ አለ!

* ከፊሉ: ራሱን ከየትኛውም ቦታ የማያገኙ አሉ!

አንተ ከየትኛው ነህ?

👌ሆኖም ግን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ…



✍﴿اُم عبد الرحمن﴾🌺

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
وستبقى المرأة المسلمة عزيزة الجانب، رفيعة المنال،صينة الأخلاق؛
ما دامت متمسكة بدينها، محافظة على أوامر ربها، مطيعة لنبيها ﷺ.


رسائل تهم المرأة المسلمة [تكريم الإسلام للمرأة] ص ٥١.


http://t.me/https_Aselefye

~🌸
እናት ተጠየቀች..⁉️


سئلت الأم
من تحبين من أولادك

ከልጆችሽ የቱን ትወጃለሽ አላት!?

فقالت :مريضهم حتى يشفى

በሽተኛው እስኪድን ድረስ...

وغائبهم حتى يعود

የራቀው እስኪ ቀርበኝ ድረስ..

وصغيرهم حتى يكبر

ህፃኑ እስኪያድግ ድረስ..

وجمبعهم حتى أموت

ሁላቸውንም እስክሞት እወዳለሁ አለች።

اللهم احفظ أمهاتنا من كل سوء

አሏህ ሆይ እናቶቻችንን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሚን።

https://t.me/nuredinal_arebi
በህይወቴ ዛሬ ላይ ላለሁበት መከፋት እና መጎሳቆል ማንንም ሰዉ ተጠያቂ ማድረግ አልፈልግም

ምክንያቱም ስለሰዎች መጥፎ ነገር በማሰብ እና ሰዎችን በመጥላት የማባክነዉ ጊዜ እንዲኖረኝ አልፈልግም

በህይወቴ በጥሩም በመጥፎም ያለፉ ሰዎች ብዙ ናቸዉ ግን የምፈልገዉ ሁሉንም መርሳት ነዉ

በህይወቴ ተስፋዎቸን የነገርኳቸዉ ያካፈልኾቸዉ ከኔ ደስታየን ተስፋና ምኞቴን ሊቀሙኝ የታገሉ ብዙዎች አሉ

ግን እኔ በቀላሉ እጅ መስጠት አልፈለኩም እና ይሄው ዛሬ ከነመፈጠራቸዉ ለመርሳት ከራሴ ጋር እየተሟገትኩ ነዉ

ህይወት ይቀጥላል ሰወች እንዳመጣጣቸዉ ይሄዳሉ።አንድም በጥሩ አንድም በመጥፎ ልታስታውሻቸዉ ትችያሽ

ከፈለግሽም እንዳልነበሩ መርሳት ትችያለሺ።ሰዎችን በመጥላት የምታጠፊያት እያንዳዷ ሰከንድ ምን አልባት የህይወትሽን ብሩህ ቀን ልትሰርቅሺ ትችላለች እና መጠንቀቁ አይከፋም ያ ዓዚዘቲ🍃።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
قال الإمام سفيان الثوري:

لاتُبغِض أحدًا ممن يُطيع الله،
وكن رحيمًا للعامَّةِ والخاصَّةِ،
ولا تقطع رحمك وإن قطعَك،
وتجاوز عمَّن ظلمك،
تكن رفيقَ الأنبياءِ والشُّهداءِ.

حلية الأولياء|جـ7صـ82

http://t.me/https_Aselefye
ብቻየን እንዳለሁ ቁሜ ባለሁበት ለምን አለኝ ልቤ ጠየቀኝ በድንገት

ሳስብ ቆየሁና ልመልስ ጥያቄ በይቅርታ አለፍኩት ለድንገት ጥያቄህ መልስ አጣሁኝ ብየ

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
​​ አምስት ነጥብ
              ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
እኔ አንተን ብዬ እንደው ስናፍቅህ
ናፍቆቴን ለመግለፅ ደብዳቤ ፃፍኩልህ
ከደብዳቤው መሀል ፍቅሬን ከትቤበት
አንተን በማጣቴ ችግሬን ፅፌበት
አራት ነጥብ ጥዬ፡መዝጋቱ ከበደኝ

ስለዚህ መዉደዴ

የፃፍኩት ደብዳቤ እኔ አንተን ብዬ 
ደብዳቤውን ዘጋሁ አምስት ነጥብ ጥዬ
ልክ እንደደብዳቤው ፍቅሬ ይቋጭ መሠል
በአራት እንዳልዘጋ አምስት ነጥብ ስጥል
ብዙ ሀሳብ እንዳለኝ እንዲገባህ ነበር
ባራት የሚያበቃን አምስት የማረገው
ፍቅርህ መበርታቱን ቢገባህ ብዬ ነው

ሀሳቤ እንደማያልቅ ፍቅሬ እንዳላበቃ
አራት የሚሆንን አምስት አረኩ በቃ
ለማያልቀው ፍቅሬ እንዳልደመድመው
በራት የሚያበቃን አምስት የማረገው
በፅሁፍ የማያልቅ ፍቅርህ በዝቶብኝነው -

http://t.me/https_Aselefye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃اللهُم إجعلنا مِن الذين نالوا ما تمنّو  🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
َ

﴿وَابتَغِ فيما آتاكَ اللَّهُ الدّارَ الآخِرَةَ وَلا تَنسَ نَصيبَكَ مِنَ الدُّنيا وَأَحسِن كَما أَحسَنَ اللَّهُ إِلَيكَ وَلا تَبغِ الفَسادَ فِي الأَرضِ إِنَّ اللَّهَ لا يُحِبُّ المُفسِدينَ﴾ .🍃

http://t.me/https_Aselefye
👍1
قال ابن السماك - رحمه الله -:

‏" الدنيا كلها قليل،
‏والذي بقي منها قليل،
‏والذي لك مِن الباقي قليل،
‏ولم يبق مِن قليلك إلا قليل،
‏وقد أصبحت في دار العزاء،
‏وغدًا تصير إلى دار الجزاء،
‏فاشتر نفسك، لعلك تنجو ".

‏📚سير أعلام النبلاء (٣٣٠/٨) .

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

~🌸
​-‏ مهمَـا كانَـتْ الحيـاة مُوجعـة💧
قُــل الحمـــدُ لله بِكُــلِّ رِضــا
አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን በገንዘብ አያያዝ በኩል.  ትምህርት መስውሰድ፣ኮርስ ፣ምክርና ግንዛቤ ማስጨበጫ ያስፈልጋቸዋል። በየዋህነት፣በገራገርነት፣ እራሳቸውን እስከ መጉዳትና የእጃቸውን እስከ ማጣት የሚደርሱበት  አንዱና ዋነኛው ምክንያት. የገንዘብ አያያዝን በደንብ ባለ ማወቃቸውና ባለ መገንዘባቸው ነው።  ስለ ሁሉም ነገር እውቀት ሲኖረን. ሁሉን ነገር በልክ መያዝ እንችላለን። ለማን ምን መስጠት እንዳለብንና አሰጣጥን እንረዳለን።  ስለዚህ እህቶች በደንብ ቆም ብላችሁ እሰቡበት።

@AbuHafsaYimam
ከመልካም ሰው ጋር ያሳለፍከው ትንሺዬ ትዝታ ለብዙ ጊዜ ታወሳዋለህ ፣በልብህ የማይጠፋ አሻራ ጥሎ ያልፋል ባሰብከው ቁጥር ይናፍቀሀል ፣ደሰታም ይሰማሀል ሁሌም ትመኘዋለህ

በተቃራኒው ፣ከመጥፎ ሰው ጋር ያሳለፍከው ብዙ ድንቅ ትዝታ ገና ስታስበው ያስጠላሀል ፣ደስታን ይነሳሀል ያለመሆኑን ያስመኝሁል።

(መልካም እንሁን ለማለት ነው)


http://t.me/https_Aselefye