قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
~العِلم الّذِي يجِب عَلى المَرأةِ تعلُمُهُ~

▫️السُّؤال: مَا هُو العِلمُ الشَّرعِي الَّذي يجِب عَلى المرأةِ تعلُّمُهُ؟

▫️الجَوابُ: الواجِبُ عليهَا أَن تتعَلمَ عَقِيدتهَا مِن الڪِتابِ والسُّنةِ، ثمَّ صلَاتهَا ڪيفَ صلَّى الرَّسولُ عليهِ الصَّلاةُ والسَّلامُ، وإذَا ڪانَت ذَا مالٍ، تتعلَّم مَا أوجَب الله عليهَا مِن الزَّڪاةِ، وإذَا ڪانَت تحترفُ بيعًا وشِراءً، تتعلَّم أحڪامَ البيعِ والشِّراءِ، وهڪذا إذا ڪانت فٍي أيِّ عملٍ تُزاولهُ، فواجِبٌ عليهَا أن تعلَم أحڪام ذلكَ العملِ، فهَذا هُو المعنَى بحدِيث الرَّسولِ صلَّى اللهُ عليهِ وسلَّم: "طَلبُ العِلمِ فرِيضَةٌ عَلَى ڪلِّ مُسلِمٍ".
وهَڪذاَ إٍذا ڪانت طَبيبةً يجٍب أن تَعلَمَ أيجُوز أنْ تختلِي بالرجُلِ؟ وهَل يجُوز التَّداوي بمُحرَّمٍ؟
لابُدَّ مِن معرفةِ العملِ الَّذي تزاولهُ مِن الڪِتابِ والسُّنةِ -أعنِي أدِلتُه مِن الڪِتابِ والسُّنةِ-

🏷[فتَوى المرأة المُسلِمةِ (٧٩) | الشَّيخُ مُقبل الوادعي].

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
🍃قال ابن رجب رحمه الله تعالى :

✍️ قال البخاري رحمه الله :" والحب في الله والبغض في الله من الإيمان" .

📚 فتح الباري ( 1 / 11 )
ኢማም ሀሰኑል በስሪይ «ረሒመሁላህ» እንዲህ ይላሉ፦
ሀሜት የሴቶች ፍራፍሬ ነች።

አጂየብ ወሏህ አንዳንድ ሴቶች፣ሰው ማማት ሲፈልጉ በመስመር ተቀላቅለው ከሆነ ወጣቺ አሎጣቺ ብለው ይጠይቃሉ ፣በስልክ ከሆነ እስቢከር ከፍተሽኛል እንዴ፣ ሰው ጋር ነሺ ብቻሽን ?
አብረው ተቀማምጠው የምትታማው ከሌላ ክላስ ከሆነቺ መጣች አልመጣቺ ?

ኢተቂሏህ ያ ኡኽቲ

ሰዎችን ከመፍራትሽ በፊት ፣ፈጣሪሽን ፍሪ ከነሱ ብትደበቂ ፣ወሏሂ ከአሏህ ፈፅሞ አትደበቂም ይሄን አትዘንጊ።

ኡኽቲ ሀቢበቲ~ አሏህን እንፍራ

አላህ ከሀሜት ይጠብቀን።


http://t.me/https_Aselefye

~🌸
<< ዝምድና ጓደኝነትና መንሀጅ>>


ውድ እህቶቸ ሶስታቸውም አንድ ላይ ከተገኙ መልካም ካልሆነ ግን  መንሀጃችንን ለጓደኝነት ወይም በዝምድና ልናደርገው አይገባም

እንደዚሁ መንሀጃችንን ለይሉኝታ ብለን ችላ የምንለው ጉዳይ መሆን የለበትም
በተለይ እህቶች ይሄ ክፍተት በጣም ጎልቶ ይታይብናል

በመንሀጃችን ቀጥ ያለ አቋም ሊኖረን ይገባል የመጣ የሄደው አይጎትተን
መንሀጃችንን በማንም አካል ላይ ልናጠለጥለው አይገባም

ቁረአንንና ሀድስን በሠለፎች አረዳድ እንማር የፊቅህ ኪታብ ብቻ ሳይሆን የአቂዳ ኪታቦች ላይ ትኩረት እንስጥ በተለይ ፊትና በበዛበት ዘመን የትላልቅ መሻይኾችን የዓቂዳ ኪታቦችን እንማር

የሀቅ መንገድ አንድና አንድ ብቻ ነው።
እንደትሪ ውሀ አንዋልል


✍﴿اُم عبد العزيز}🌹

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
👍1
🍃አንተ ማለት ለኔ🍃

አንተ የኔ ፍቅር
ነገን የማይብህ
ተሰፋና ሰሜቴን ሁሉን የማዋይህ
መንጋትና መመሸት ቀን የምቆጥርብህ
የልቤ ሰላም ሰዉ
ውስጤ የረጋብህ
አንተ ማለት ለኔ
    ፍቅሬ
      ዉዴ እኮነህ
        አለሜን ማይብህ
  ደግሞም እንደ ፀሀይ አለምን የማይብህ
  ከዛ እንደ ጨረቃ የማታዉን ፍራት ፀንቸ ማልፍብህ
በቃ አንተ ለኔ
  ዝም ብየ የማፈቅርህ
  ቃለ የማላገኝልህ የሆንከዉ አለሜ
  በደስታ አለም የምመኘህ
ቃላት ከቶ ያለገኘሁልህ
በቃ አንተ ለኔ እንዲሁ ነህ።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
🍓2
قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين    رحمه الله :

إن ما يفعله بعض النساء مِن نقل أحاديث المنزل والحياة الزوجية إلى الأقارب والصديقات أمر محرَّم،

ولا يحل لامرأةٍ أن تفشي سرَّ بيتها أو حالها مع زوجها إلى أحدٍ من الناس.

قال تعالى:
"فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ للغيب بما حفظ اللَّهُ".

📕 فتاوى إسلامية (3 / 2123/212).

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
اللَّهُم زوج كل عـازب وعــازبه، اللَّهُم أعــن الشباب على الزواج، ومتعهم بالحلال يارب العالمين، اللّٰهم آمين.

አሚን በሉ ላጤዎች ክክክ

http://t.me/https_Aselefye
💧ሁሉም ሰው በውስጣቸው የሃዘን ታሪክ አለው💧

* ከፊል ሰው፡- ተውበት አድርጎ ሊላቀቀው የሚፈልገው ኃጢአት አለበት!

* ከፊሉ : በሠራው ኃጢአት ሕሊናውን በሥቃይ የሚወቅስ አለ!

* ከፊሉ :በውስጡ ብቸኝነትና ከባድ ፍርሀት የሚያቃጥለው አለ!

* ከፊሉ : በሚወዳቸው ሰዎች የተሠቃየ ወይም አሁንም እየተሰቃየ ያለ ሰው አለ!

* ከፊሉ : ከማንነቱ ውጭ ሌላ ሰው ሆኖ የሚታይ አለ!

* ከፊሉ : መስዋዕትነት የሰለቸው አለ!

* ከፊሉ : ፍቅርን የሚሸሽ አለ!

* ከፊሉ : ከገባበት አዝቅጥ መመለስ የሚፈልግ አለ!

* ከፊሉ : መለያየትን የሚፈራ አለ!

* ከፊሉ ፡ ሞትን እያሰበ በለቅሶ የሚንሰቀሰቅ አለ!

* ከፊሉ ፡- በሌሊት ከእንቅልፉ ተነስቶ ወደ ጌታው ለመጮህ እና ስለጭንቁ ለመናገር ቆሞ የሚያነጋ አለ!

* ከፊሉ:  ራሳቸውን ከነዚህ ፅሁፎች መሀል ለመፈለግ ይሄን የሚያነብ አለ!

* ከፊሉ: ራሱን ከየትኛውም ቦታ የማያገኙ አሉ!

አንተ ከየትኛው ነህ?

👌ሆኖም ግን ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ…



✍﴿اُم عبد الرحمن﴾🌺

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
وستبقى المرأة المسلمة عزيزة الجانب، رفيعة المنال،صينة الأخلاق؛
ما دامت متمسكة بدينها، محافظة على أوامر ربها، مطيعة لنبيها ﷺ.


رسائل تهم المرأة المسلمة [تكريم الإسلام للمرأة] ص ٥١.


http://t.me/https_Aselefye

~🌸
እናት ተጠየቀች..⁉️


سئلت الأم
من تحبين من أولادك

ከልጆችሽ የቱን ትወጃለሽ አላት!?

فقالت :مريضهم حتى يشفى

በሽተኛው እስኪድን ድረስ...

وغائبهم حتى يعود

የራቀው እስኪ ቀርበኝ ድረስ..

وصغيرهم حتى يكبر

ህፃኑ እስኪያድግ ድረስ..

وجمبعهم حتى أموت

ሁላቸውንም እስክሞት እወዳለሁ አለች።

اللهم احفظ أمهاتنا من كل سوء

አሏህ ሆይ እናቶቻችንን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሚን።

https://t.me/nuredinal_arebi
በህይወቴ ዛሬ ላይ ላለሁበት መከፋት እና መጎሳቆል ማንንም ሰዉ ተጠያቂ ማድረግ አልፈልግም

ምክንያቱም ስለሰዎች መጥፎ ነገር በማሰብ እና ሰዎችን በመጥላት የማባክነዉ ጊዜ እንዲኖረኝ አልፈልግም

በህይወቴ በጥሩም በመጥፎም ያለፉ ሰዎች ብዙ ናቸዉ ግን የምፈልገዉ ሁሉንም መርሳት ነዉ

በህይወቴ ተስፋዎቸን የነገርኳቸዉ ያካፈልኾቸዉ ከኔ ደስታየን ተስፋና ምኞቴን ሊቀሙኝ የታገሉ ብዙዎች አሉ

ግን እኔ በቀላሉ እጅ መስጠት አልፈለኩም እና ይሄው ዛሬ ከነመፈጠራቸዉ ለመርሳት ከራሴ ጋር እየተሟገትኩ ነዉ

ህይወት ይቀጥላል ሰወች እንዳመጣጣቸዉ ይሄዳሉ።አንድም በጥሩ አንድም በመጥፎ ልታስታውሻቸዉ ትችያሽ

ከፈለግሽም እንዳልነበሩ መርሳት ትችያለሺ።ሰዎችን በመጥላት የምታጠፊያት እያንዳዷ ሰከንድ ምን አልባት የህይወትሽን ብሩህ ቀን ልትሰርቅሺ ትችላለች እና መጠንቀቁ አይከፋም ያ ዓዚዘቲ🍃።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸